email:admin@aigaforum.com  |  BreakNews|   MFA|   Capital| Awramba|    Fortune|   BBC|   Walta|   ENA|   Reporter|   Tigraionline Ben  VOA Fana  |    Dwoyane | ERTA|   EthAdvoc
Current Events
News, Analysis & Articles

የታሪክ ቅሚያ ይሉታል ይህን ነው!
ከሕድሪ መቐለ 02/27/14 - ታሪክ ያለፈውን ጊዜ እንደመስታወት ኮለል አድርጎ የሚያሳይ የሚያስተምር አውደ ትምህርት መሆኑ እገነዘባለሁ፡፡ ከበጎ ወይ ከሸንፈት ትምህርት ወስዶ ያ የሚተረክለት ትውልድ በጎ የነበሩት እሴቶች...

አፋር— የልማትና የሰላም ምድር    /ክፍል አንድ/      /ክፍል ሁለት/
አህመድ ከድር 02/27/14

የህግ የበላይነትን ማስፈን ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው!
ፈለቀ ዘሪሁን 02/27/14 - አደይ አበባ የመስከረም መጥባትን ተከትሎ እንደሚበዛው ሁሉ፤ ተቃዋሚ ፖርቲዎችም የሀገራዊ ምርጫ መቃረብን ተከትሎ ጩኸታቸው ይበረክታል፡፡



“ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል”
ከፍቅሩ አየለ በላይ 02/26/14

ሓባእ ቑስሉ ፈውሲ ኣይረክብን
ተወልደብርሃን ክፍለ 02/26/14

በሲድኒ የተሳካ ስብሰባ ተካሄደ
ካንቤራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 02/25/14




ሮም በአንድ ጀምበር እንዳልተገነባች የዘነጉ ፈረንጆች
ኢዛና ዘመንፈስ 02/24/14 - ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ ለውድቀት ከዳረጋት ድህነትና ሁዋላ ቀርነት ጋር የሞት ሽረት ትግል ከገጠመች ሰነባብታለች።

የአስር ዓመቱ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አጭር ቅኝት
መኮንን አያሌው 02/22/14 - የደርግ ሥርዓት በ1983 ዓ.ም በወደቀ ማግስት የሀገሪቱ ዋነኛ ስራ ሆኖ የሰነበተው ተተብትቦ የቆየውን የደርግ አሰራር የመለወጥና የማሸነፍ ኃላፊነት ነው፡፡

የማይሳካው የወራሪዎች አብዮት
ኢብሳ ነመራ 02/20/14 - “ዛሬ እየሰራን ያለነው አብዛኛው ሥራ ከ25 ዓመታት በፊት በአሜሪካ የስለላ ድርጅት /በሲ አይ ኤ/ ሲሰራ የነበረውን ነው።”

ትግልና ታጋይነት ትርጉም አልባ የሆኑበት …
ዮናስ 02/20/14 - የትግልና የታጋይነትን ትሩፋቶች በተመለከተ ልዩነት ቢኖረንም የትግልንና የታጋይነትን ጥበብና እውቀት፣ ትርጉምና ሂደት ከአባቶቻችን ተምረናል። ...

”የሐሜት ኮርነር ”
ዮናስ 02/19/14 - መነሻው ሀገር የሚያስደንሰው ብሄራዊ መዝሙራችንን (የህዳሴ ግድብ) መሠረት በማድረግ የግብፅ የሽግግር መንግሥት አርቅቆ...




የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 2/17/14 - በፋክት መጽሔት ቁጥር 29 እትም ላይ “አስተያየት በሦስት ጉዳዮች ላይ” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ አበበ አካሉ ክብረት የተባሉ ግለሰብ ለዚያ ጽሑፌ በዚያው በፋክት መጽሔት ቁጥር 31 እትም ላይ...


የሰማያዊ ፓርቲ ሩጫ፤ ካፍ እስካፍንጫ
ኢብሳ ነመራ 02/15/14 - በአንዳንድ ሕጋዊ ዕውቅና አግኝተው በሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዘንድ የሰከነ ሰላማዊ የተቃወሞ ፖለቲካ አካሄድን መመልከት ብርቅ እየሆነ ከመጣ ከራርሟል፡፡

አዲሱ የቀለም አብዮት ማስፈጸሚያ ሰነድ
ክፍል አንድ     ክፍል ሁለት     ዮናስ 02/13/14 -

"ኢትዮጵያን በጨረፍታ"
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የበርሊን ውሎ ሲፈተሽ

ከገረመው በርሊን 02/08/14 - በኢትዮጵያ ፀረ-ድህነት ትግል ከፖለቲካ ልዩነትና ከቡድን አስተሳሰብ በላይ ነው የሚለውን አገራዊ እሴት ላይ ብሔራዊ መግባባት ላይ ከተደረሰ ቆይቶአል፡፡ ይኸም በመሆኑ ልዩነቶቻችን የጥንካሬያችን ምንጭ ናቸው የሚለውን አስተሳሰብ በመቀበል በጋራ ጠላት ላይ ሁሌም እጆቻችን መተባበር አለባቸው በማለት ዘመቻ ከተጀመረ ውሎ አድሯል፡፡

"የወፍ በሽታ ለያዘው - ሁሉ ቢጫ መስሎ ይታየዋል"
በአዳም ጌታ 02/12/14 - በቅርቡ "ምንም እንደማይሰሩ ሰዎች እረፍት አልባ የለም" በሚል ርዕስ በማህበራዊ ድረ-ገፆች ሰሞኑን በብአዴን/ኢህአዴግ አመራሮች ላይ የተነዙ "የቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ" አራማጆች በማጠልሸት...
‹‹ወሪያ ባለውሸት›› እና ‹‹ቁጩው ጋዜጠኛ››
ዮናስ 02/10/14 - ጅቡቲን ጨምሮ በምሥራቁ የሀገራችን ክፍል ‹‹ወሪያ›› ማለት አንተ እንደ ማለት ሲሆን ባለ ሱቅ እንዲሉ፣ ባለውሸት ደሞ ውሸት በየዓይነቱ የተሸከመ...

“ወፍ እንዳገሩ ይጮሃል”
ማቱሳላ በቀለ 02/08/14
“ምንም እንደማይሰሩ ሰዎች እረፍት አልባ የለም”
(በአዳም ጌታ e-mail-adamgeta89@yahoo.com)- በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ከሚገኙ አራት ጓደኞቹ ጋር ለመገናኘት ማርክ ዙከርበርግ እ.አ.አ. በ2004 ዓ.ም የፈጠረው የኮሙኒኬሽን ፈጠራ ፌስ ቡክ ላለንበት የኢንፎርሜሸንና የኮሙኒኬሽን ዘመን ፈር የቀደደና ዛሬ ከ1.2 ቢሊዮን ሰዎች በላይ መገናኛ ሆኗል፡፡ ...
የ“መሬት መቀራመት” ልቦለዳዊ ትርክት
ዳዊት መዝሙር 02/07/14 - ቀደም ባሉት ጊዜያት እነ “ሂዩማን ራይትስ ዎች” በምናባቸው ፈጥረው ያዘጋጁት፣ በባዶ ሜዳ ላይ እነ አምንስቲ ኢንተርናሽናልና ኦክላንድ ተቋም የዘፈኑበት፣ ...
“ሽሕ ፈልፂ…”
/ብፀጋይ ሓድሽ 02/06/14 - ከም ሓደ ሰራሕተኛ ኮሚሽን ስነ-ምግባርን ፀረ-ግዕዝይናን ክልል ትግራይ፣ በዓል መዚ ልምዓት እቶት ክልል ትግራይ ኣብ ...

ዓባይ ያስተሳስረናል እንጂ አይለያየንም
ተስፋዬ ለማ 02/05/14 - መስቀል አደባባይ ሰው በሰው ተጨናንቋል። ወጣት፡ አዛውንት፤ ሴት፡ ወንዱ መላው አገሩ ተገልብጦ ውጥቷል። አንድ ድምፅ፤ አንድ ልሣን።
የጋራ ሀብትን በፍትሃዊነት - አዲሱ አስተሳሰብ
አማረ ሰለሞን 02/03/14 - የላይኛውም ይሁኑ የግርጌ የተፋሰሱ ሀገራት በአባይ ውኃ ስለነበራቸው አሊያም ሊኖራቸው ስለሚገባው ፍትሃዊ አጠቃቀም ብዙ...

ኢ-ፖለቲካል ኢኮኖሚ የሚዲያ ፍልስፍና ዘማሪዎች
ዮናስ 02/04/14 - የዲሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስት ንድፈ ሀሳብ ገና በሙከራ ላይ የሚገኝ ቢሆንም በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታም የሚዲያ ነፃነትን ያረጋገጠውን ...
"የፕረስ ነጻነት በዴሞክራቲክ ልማታዊ መንግስት ድባብ ውስጥ" "የዴሞክራሲዊ ልማታዊ መንግስትና መገናኛ ብዙሃን ግንኙነት (nexus)" በሚል ርዕስ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው ሲምፕዚየም ላይ የቀረበ መነሻ ጽሑፍ
ሙሼ ሰሙ 02/03/14 - ከመርህ አኳያ ማንኛውም መንግስት የኢኮኖሚ ስርዓቱ ልማታዊም ሆነ ሊብራሊዝም ፋይዳው የሰውን ልጅን ቁሳዊና መንፈሳዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡ እንደ ፋሺዝም ካሉ ለሰው ልጅ ጠር ከሆኑ የፖለቲካ ፍልስፍናዎች በስተቀር የመንግስታት ርዕዮተዓለም ከየትኛውም የፍልስፍና ማዕከል ቢነሳም ዴሞክራሲያቸው በይዘትም ሆነ በቅርጽ...

የህዳሴው ግድብ በራሱ በዓል ነው!!
ዮናስ 01/31/14 - “የህዳሴው ግድብ በራሱ በአል ነው” ያልኩበት ምክንያት “የአባይ ውሃ ላይ ታሪካዊ የባለቤትነት መብት አለኝ” ተገቢ ያልሆነ አቋም ይዛ የምትሞግተው ግብጽ አባይን በየእለቱና ሰአቱ ስታነሳ፣
እውነት ኮብልስቶን እንጀራ ነው?
ተስፋዬ ለሜ 01/31/14 - በሠፈረ ሀያት የኮንዶምንየም ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ የዕጣ እድለኞችና የልማት ተነሺዎች ከከተሙበት ዓመታት እየተቆጠሩ ናቸው፡፡
ዓባይን የመጠቀም መብታችንን የሚነፍገን ህግ የለም!
ፍሬው ተካልኝ 01/30/14 - ሀገራችን ለረጅም ዘመናት ከጉያዋ ከሚመነጨው የዓባይ ወንዝ እንዳትጠቀም ቀስፎ የያዛት ስር የሰደደ ድህነቷ እንጂ ወንዙን ሰማንያ አምስት ከመቶ ስትጠቀምበት የኖረችውን ግብጽ በመፍራት እንዳልሆነ ግልፅ ነው፡፡
ግብፅ የቅኝ ግዛት ውሎችን መናፈቋ ያዋጣት ይሆን?
ሸረፋ ከድር 01/26/14 - በህዝብ የተመረጡትን የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲን በወታደራዊ ኃይል ከስልጣን አስወግዶ በትረ-ስልጣኑን የጨበጠውና በጄኔራል ሲሲ ግርዶሻዊ አመራር የሚዘወረው ‘አዲሱ’ የግብፅ መንግስት ከመሰንበቻው አስደማሚ አጀንዳ ይዞ ብቅ ብሏል።
ያረጁ ስምምነቶችን አቧራ አራግፎ የመጠቀም ፖለቲካ
ሙዘይን አብደላ 01/29/14 ብዙ ጎረቤት አላት፡፡ የንክኪዋ መጠንም ሆነ ፈርጅ እንዲሁ የተበራከተ ነው፡፡ በእርግጥ የጎረቤትም ሆነ የጉርብትና ችግር የለባትም፡፡ በአጎራባች ሀገራት ተከባለችና—ኢትዮጵያ፡፡



For More Earlier Posting:
  • ----------


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2014 Aigaforum.com All rights reserved.
  DWT
  ET.R
  FM97
  FANA

  ERENA
  Tsenat Radio
  Snit Radio
(updated weekly every Saturday)


Mark Your Calendar
Yaltetenu Getsoch Meles Zenawi Asres











Mission | Audio/Video || Archive

Aiga Blog TalkfilmZefen REAP|   Seattle Tigray Blog Dagmawi|   Shashublog |   AF Union|    TDANA |    Cakaara News|   Tiggov | UTNA|   ADA  | TDA  |  ODA hebrezema | Awate | Zefene
ethiopianhcc|   Ethiosomali|   gsnetd|    BahliTigrai|    IGAD|    Election board|    Nazret|   Addis Online|    Inside-eth  |   Ethiothisweek|   Hornnews|   Ethiofact|   Sallina|    Delina|   my-ethiopia.de|    Alliance|   2merkato Ethmarket Ecx.comAnbesabank|    Emb(sw)   Con(LA) |   Emb-(dc)Emb-(fr)|    Health Bureau    Selambus   Dasna.net    Dasna.org    MU  |   Rada |   QueenSheba |   Axum    AYAA    Awlaelo    Agazi    etff.org   akababi.com    Gibe III|    Peacei    ENC|   adwaforafrica|   H.A.P.P.Y   Mekellecity.com   Eyasu Blog    Zkreayder    Irob.org   Mums for Mums  
  Radio FM Mekelle     Sheger|   Aend-eth      medalya   AddisZefen    gezategaru   Addislive    All DC Radio   Voice of Ethiopia   ethioconsensusradio

  allcomtv     ethiopian.tv   diretube |   Awde-Ethiopia(Degen)    Awde-Ethiopia(Selam)    TV Zete    ECTV
     EBS|  

(click to download geez)   Wikipedia-Ethiopia--   wiki-Technology    wiki-math     wiki-science    wiki-arts     wiki-geography     wiki-history    wiki-bibliography     wiki-society    wiki-all     wiki-mathlab