Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash player



Mission | Audio/Video || Archive

Custom Search
ዜጎችን የመታደግ አኩሪ መንግስታዊ ጥረት
ዝናቡ ማቲያስ 11/27/13 - ሰሞኑን የሀገራችን ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ የመንግስታችን ጥረት መሆኑ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ታዲያ ይህ የመንግስታችን ጥረት ኢትዮጵያዊነታችንን በድጋሚ ያረጋገጥንበት እንዲሁም ለሀገራችን ያለን ፍቅርም እንዲጨምር ያደረገ ክስተት ለመሆኑ የሚያጠራጥር አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም “ማየት ማመን ነው” እንዲሉ ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚተጋ መንግስት መሆኑንም ማረጋገጥ የቻልንበት የታሪክ አጋጣሚ በመፈጠሩ በመንግስታችን ልንኮራ ይገባል፡፡


email:admin@aigaforum.com  |  BreakNews|   MFA|   Capital| Awramba|    Fortune|   BBC|   Walta|   ENA|   Reporter|   Tigraionline Ben  VOA Fana  |    Dwoyane | ERTA|   EthAdvoc
Current Events
TDA Northern California

 

TDA Northern California 2013 Event

 


TMAA Dallas 2013 Event

 


 


Toronto Tigray Community 2013 Event

 


News, Analysis & Articles

ጆፌ አሞራዎቹ
ብፀጋይ አዲስ ቶልቻ 12/03/13 - ከራሳቸው ምንም ማመንጨት የማይችሉ፣ እንደ ጥንብ አንሳ ጆፌ አሞራ የወዳደቀና ጥቅም አለ ብለው ያሰቡት ነገር ባለበት ቦታ ሁሉ ድንገት ከተፍ የሚሉ ተቃዋሚዎች የሀገራችን የተቃውሞ ፖለቲካ ጎራ የተለመዱ ክስተቶች ሆነዋል፡፡

ይብሉንን ጣጥኡን፡፡
ብፀጋይ ሓድሽ 12/01/13 - ዓሚ ዓለም ለኸ መዓልቲ ምክልኻል ኤድስ ኣብ ትሕቲ “ ግደ መሪሕነትና ብምጥንኻር ሓዱሽ ረኽሲ ኤችኣይቪ ኤድስ ናብ ዜሮ ነውርድ” ዝብል መሪሕ ቃል ኢና ኣኽቢርናዮ፡፡

የኤርትራና የያኔዋ ሶማሊያ ተመሳስሎ በአል-ሸባብ ክስረት ማግስት
ብወጋሕታ ታሪኩ በላይነህ 11/28/13 - ኤርትራ እንደ ሀገር ራሷን ማስተዳደር ከጀመረችበት ከዛሬ 22 ዓመታት በፊት በርካታ ተንታኞች ሀገሪቱ የማደግ ተስፋ እንዳላት ሲተነብዩ ነበር። ይሁንና የአቶ ኢሳያስ መንግስት በሚከተለው ወታደራዊ አገዛዝ ዘይቤ ...

የፅልመተኞች ቀቢፀ-ተስፋ
ብወጋሕታ መሐመድ እንድሪስ 11/28/13 - ትናንትን ወደ ኋላ ዞር ብለው አያዩም። ነገንም የሚያልሙት ከጨለማ ዳንኪራቸው አኳያ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ነገንም ቢሆን በቅጡ አያውቁትም፡፡ ብቻ ለዛሬ የሚሆን አዲስ ክስተት ካለ...

ኤርትራዊ ጽባቐ እንታይ ማለት’ዩ?
ብወጋሕታ ኣስመሮም 11/27/13

የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ፋይዳ ከአርሶ አደሩ ተጠቃሚነት አንፃር
በግርማ መ. 11/26/13 - ግብርና ሚኒስቴር እና የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በጋራ ያዘጋጁት የጋዜጠኞች ቡድን /የግልና የመንግሥት/ ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 01/ 2006 ዓ/ም በሦስት ክልሎች - ደቡብ፣ ኦሮሚያና አማራ - የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡

አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ
ኢብሳ ነመራ 11/22/13 - ከዚህ ቀደም “በጋዜጠኛ ግፊት የተሰጠ ማስተባበያ” በሚል ርዕሥ ባቀረብኩት ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃ ደሕንነትና የፌደራል ፖሊስ የጋራ የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል ኢትዮጵያ ላይ የሽብር ጥቃት ...

ስልጣንን በአቋራጭ መያዝ የማይቻልበት መሰረት ተገብንብቷል፤
አበበ ሉሌ 11/22/13 - በሰብአዊ መብት ስም የሚንቀሳቀሰው ሂዩማን ራይትስ ዎች ዓላማ የርዕዮተ ዓለም እንጂ የሰብዓዊ መብት አይደለም፡፡ ይህ እውነት በበርካታ ምእራባዊያን የፖለቲካና ሰብአዊ መብት ጥበቃ ምሁራን ...

በአፍሪካዊ ይዘትና ፍላጎት ላይ የተመሰረተው ጉባዔ
ለይኩን አለባቸው 11/21/13 - ለዘመናት በእርስ በርስ ግጭትና እልቂት፣ በከፋ ድህነትና ኋላቀርነት ተምሳሌትነት የምትታወቀው አፍሪካ በአሁኑ ወቅት በብዙዎች ዘንድ እንደ ተስፋ ምድር መቆጠር ጀምራለች፡፡ ከድህነትና ኋላቀርነት ለመውጣት ...

መሠረት አልቦ አቋም
ኢብሳ ነመራ 11/15/13 “የአይነኬዎቹ ፍርሃት የጨመደደው ጋዜጠኛና ፖለቲከኛ” በሚል ርዕስ ከዚህ ቀደም አንድ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ በዚህ ፅሁፍ ጥቅምት 3 ቀን 2006 ዓ/ም በአዲስ አበባ የከሸፈውን የአጥፍቶ ጠፊዎች የሽብር ጥቃት ...

የጋራ የልማት ስትራቴጂ ዓለምን ይመራል
ዮናስ 11/19/13 - በአባይ ወንዝ ላይ ጥገኛ ሆና ለዓመታት የቆየችው ግብጽ አሁንም ከጥገኝነቷ እና ከ“እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል” አቋሟ ለመላቀቅ የተዘጋጀች አትመስልም። ግብጽ እ.አ.አ በ1929 እና በ1959 የቅኝ ግዛት ዘመን በተካሄዱ

የሐሰት ጋጋታ…!
ንጋቱ 11/18/13 - ኢትዮጵያ ከነበረችበት አስከፊ ድህነት ወጥታ በልማት ጎዳና መጓዝ ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል።መንግሥት የህዝቡን ኑሮ በመሰረታዊነት ለመቀየርና የአገሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ለማፋጠን የሚያስችል የልማት ስትራቴጂ ነድፎ በመተግበር ድህነትን ታሪክ የማድረግ እንቅስቃሴ እየተከናወነ ይገኛል።

የወሬ አዳማጭ ጥቆማ
አሁንም ደግሜ ደጋግሜ ልናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር ጊዜአቸውን ሰውተው የሚቀርብላቸውን ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ሊሰነዘር የሚችለውን ነቀፌታ ጭምር ለመቀበል ቆርጠው የሚነሱ ደራስያንን ከልብ እንደማደንቅና እንደማከብር ነው።

ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ …
ዘላለም ሁነኛው 11/13/13 - የቀድሞው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ እንዲሁም በስደት አሜሪካ በቆየባቸው ወቅት ደግሞ የአውራምባ ታይምስ ድረ-ገፅ ዋና አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ ወደ አገር ቤት ለመመለስ...

የሻዕቢያ “መዝሙር” ወደ አል-ሸባብ ሰዎች
ያሬድ ምትኩ 11/13/13 - የኤርትራ መንግስት ዓለም አቀፍ አሸባሪና የአል-ቃዒዳ የምስራቅ አፍሪካ ክንፍ ከሆነው አል-ሸባብ ጋር ያለውን የሽብር መራሔነቱን ዛሬም ድረስ እንዳልተወ በመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ...

የሻዕቢያ ቀጣናዊ አዋኪነት በኳታር ጋዜጠኞች ዕይታ
ቶሎሳ ኡርጌሳ 11/12/13 - የኤርትራው አስተዳደር በተለያዩ ወቅቶች ጭንቀቱን ለማስተንፈስ ሲፈልግ አብዛኛውን ጊዜ የኳታር ጋዜጠኞችን አስመራ አሊያም ምፅዋ ድረስ በመጥራት ብሶቱን መተንፈስ ስራዬ ብሎ ተያይዞት ነበር።

ዋጋ ሂወት ክንደይ’ዩ?
/ብፀጋይ ሓድሽ መቐለ / 11/12/13 - ሰብ ትሕቲ ፈጣሪ ሓያልን ረቂቕን እዩ፡፡ ሰብ ታንኳ፣ጃልባን መራኽብን ሰሪሑ ቀላያት፣ባሕርን ውቅያኖስን ዝስንጥቕ፣ሰብ ኣብ ምድረ በዳ ሕብሽቲ ዝዕገጨሉ ወይኒ ዝውሕዘሉ ገነት ናይ ምህናፅ ተኽእሎ ዘለዎ ብልሒ ጫፉ ልዕሊ መላፀ ዓረብ እዩ፡፡

ሓፈሻዊ መግለጺ ብዛዕባ ኣብ ኢትዮጵያ ዝርከቡ ኤርትራውያን ስደተኛታት
ዳንኤል ዮውሃንስ 10 ሕዳር 2013 - ዘሰንብድ ፍጻሜ 03 ጥቅምቲ 2013 ኣብ ገማግም ባሕሪ ጣልያን፡ ሂወት 369 ዝቐዘፈት ደሴት ላምፓዱሳ፡ እዚ ሓደጋ’ዚ ምስ ኣጋጠመ መብዛሕትኡ ክፋላት ዓለምና ተናዊጹ እዩ፡፡ ብፍላይ ማሕበረ-ሰብ ኤርትራ፡፡ ...

ለተመሣሣይ ጉዳይ የተለያየ መስፈርት መጠቀም ፀያፍ ነው
አዲስ ቶልቻ 11/12/13 - የኢፌዴሪ መንግሥት የሰብዓዊ መብት መከበርን ለማረጋገጥ የድርጊት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ የመርሃ ግብሩ ተግባራዊነት በይፋ በተበሰረበት ሥነ ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ንግግር አድርገው ነበር።

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ጠቀሜታ ሲዳሰስ
ሸረፋ ከድር 11/09/13 - የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከሚያስችሉ ተግባራት መካከል ግልጽነትና ተጠያቂነት የሚያሰፍን የህግ ማዕቀፍ መኖር የአንበሳውን ድርሻ እንደሚወጣ የዘርፉ ምሁራን የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፡፡

የከሰሩ ፖለቲከኞች ሃይማኖትን ለምን ይጠለላሉ?
መሐሪ ይፍጠር 11/06/13

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከትናንት እስከ ዛሬ
ኢዛና ዘመንፈስ 11/06/13

ሶማሌ ክልል—በተረጋጋ የሰላምና የልማት ጎዳ;
አብዱልፈታህ ሁሴን 10/30/13 - ባለፉት ስርዓቶች እንደ ሌሎቹ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ከፍተኛ ግፍ፣ በደልና እንግልት ...

የኤርትራ መንግሥት ፖለቲካዊ “ትራጀዲ”
ኢዛና ዘመንፈስ 11/1/13 - የዛሬን አያድርገውና መቀመጫው ኳታር ዱሀ እንደሆነ በሚነገርለት “አልጀዚራ” ቴሌቪዥን ጣቢያ ስማቸው በመልካም ጐኑ እየተወሳ ለትዝብት በሚያጋልጥ ኢሚዛናዊ ዘገባ ይንቆለጳጰሱ ከነበሩ ጥቂት የዓረቡ ዓለም አገራት መሪዎች ነን ከሚሉት መካከል የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አንዱ ናቸው፤ ወይም ነበሩ፡፡

ኣሜሪካ! ኣሜሪካ!
ገ/ኢ. ጐርፉ። 10/29 /13

ምጣነ ስድራ ንህዝቢ ትግራይ ዕድል ዶ በደል?
የማነ ገብረመስቀል 10/28/13

Assimba Fikir a Reply to Shiferaw Comments
Kahsay Abraha 10/28/13

የሰብዓዊ መብት ‘ተቆርቋሪ’ ወይስ ተናቋሪ?
ቶሎሳ ኡርጌሳ 10/26/13

የ”ሂዩማን ራይትስ ዎች የ2013 ሪፖርት የአጠናን ዘዴ መሰረታዊ ስህተቶች
ይልቃል ትእግስቱ 10/26/13

የበግ ለምድ የለበሱ…
አዲስ ቶልቻ 10/22/13

ኤርትራ ፈትሊ ወለዶኣ ክበታተኽ ዝተፈርደላ ሃገር
ብኢዮኤል ዮሴፍ 10/22/13




For More Earlier Posting:


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2012 Aigaforum.com All rights reserved.
  DWT
  ET.R
  FM97
  FANA

  ERENA
  Tsenat Radio
  Snit Radio
(updated weekly every Saturday)


Mark Your Calendar
Yaltetenu Getsoch Meles Zenawi Asres











Other Links

Aiga Blog TalkfilmZefen REAP|   Seattle Tigray Blog Dagmawi|   Shashublog |   AF Union|    TDANA |    Cakaara News|   Tiggov | UTNA|   ADA  | TDA  |  ODA hebrezema | Awate | Zefene
ethiopianhcc|   Ethiosomali|   gsnetd|    BahliTigrai|    IGAD|    Election board|    Nazret|   Addis Online|    Inside-eth  |   Ethiothisweek|   Hornnews|   Ethiofact|   Sallina|    Delina|   my-ethiopia.de|    Alliance|   2merkato Ethmarket Ecx.comAnbesabank|    Emb(sw)   Con(LA) |   Emb-(dc)Emb-(fr)|    Health Bureau    Selambus   Dasna.net    Dasna.org    MU  |   Rada |   QueenSheba |   Axum    AYAA    Awlaelo    Agazi    etff.org   akababi.com    Gibe III|    Peacei    ENC|   adwaforafrica|   H.A.P.P.Y   Mekellecity.com   Eyasu Blog    Zkreayder    Irob.org   Mums for Mums  
  Radio FM Mekelle     Sheger|   Aend-eth      medalya   AddisZefen    gezategaru   Addislive    All DC Radio   Voice of Ethiopia   ethioconsensusradio

  allcomtv     ethiopian.tv   diretube |   Awde-Ethiopia(Degen)    Awde-Ethiopia(Selam)    TV Zete    ECTV
     EBS|  

(click to download geez)   Wikipedia-Ethiopia--   wiki-Technology    wiki-math     wiki-science    wiki-arts     wiki-geography     wiki-history    wiki-bibliography     wiki-society    wiki-all     wiki-mathlab