Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash playerMission | Audio/Video || Archive

Custom Search
Honoring the Ethiopian Flag!

email:admin@aigaforum.com  |  BreakNews|   MFA|   Capital|   Fortune|   BBC|   Walta|   ENA|   Reporter|   Tigraionline Ben  VOA Fana  |    Dwoyane | ERTA|   EthioAdvocate
Current Events

እምንና ወሪቑ
ብፀጋይ ሓድሽ 09/04/13ኑረሃል
ሃይለ ዘፈረፅዮን


የትም አትጠብቂኝ
ሰለሞን ሽፈገራው


ጅግና ኣይነብርን ስም ድማ ኣይቕበርን
እነ- ኢታይ ኣወጣሽ ሓጎስ ኣደ ስዋኣት ተጋደልቲHe Kept His Promise!(በቃሉ የፀና )


Yaltetenu Getsoch Meles Zenawi Asres


News, Analysis & Articles

የለውጥ ፍላጎትና ንፋስ በኢትዮጵያዊ ወይስ በግብጽ መንፈስ
ከሙሼ ሰሙ 09/27/13 - እድሜ እንደ አለመታደል ሆኖ በበርካታ ሰዎች ግምገማን እንደበጎ የለውጥ መሳርያ አይዩትም፡፡ በእኔ እምነት እድልና ሁኔታ በፈቀደ መጠን በሰከነ ልቦና ቆም እያሉ አካባቢንና ዙርያ ገባውን መገምገም ራስን ከተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር ለመናበብ ጠቃሚ መሳርያ መሆኑን መቀበል የግድ ያላል፡፡

አላምጠው የማይውጡትን አይጎሰጉሱም
ዓለም ገ/እግዚአብሄር 09/26/13 - የሃገራችን ችግር ሁሉም እየተነሳ አዋቂም እኔ ነኝ፤ ሃገርም ከእኔ በቀር ሲል አንተ ድግሞ ምን ትባላልህ አንልም። ሁሉም ተጠሪ፤ ሁሉም ሹም፤ ሁሉም ፖሎቲከኛ፤ ሁሉም ዲሞክራሲና ሁሉም ሁሉንም ነኝ ሲል ሌሎቻችንስ አይባልም። መሳቂያ ሆነው መሳቂያ ማድረጋቸውንም አላወቅን።

ዲፕሎማሲ ያልሆነው “ዲፕሎማሲ”
ዋስይሁን አለባቸው 09/25/13

አዲስ አበባ ሆይ ድምጽሽን አሰሚ !
አማኑኤል ዘሰላም 09/25/13

የምዕተ-ዓመቱን ግብ አስቀድማ እያሳካች ያለች ሀገር
ሸረፋ ከድር09/25/13

በሰንደቅ ዓላማው ስር መሰባሰብና ሀገራዊ ፋይዳው
መሐሪ ይፍጠር 09/24/13 - በተለምዶ ‘ባንዴራ’ እየተባለ የሚጠራው የሀገራችን ሰንደቅ ዓላማ ለኢትዮጵያውያን እጅግ የጠለቀና የገዘፈ እንዲሁም ረቂቅ በሆነ ሁኔታ ከደማችን ጋር የሚዘዋወር ቁርኝት ያለው ብሎም እያንዳንዳችን በወልም ይሁን በተናጠል የምንታወቅበት የማንነታችን መለያና መገለጫ መሆኑ እሙን ነው፡፡

በአዲሱ አመት የሚያስፈልገን የተቃውሞ ፖለቲካ ህዳሴ ነው!!
(ክፍል 1)     (ክፍል 2)
ዮናስ 09/22/13

ከ“ድምፃችን ይሰማ” በስተጀርባ ያለ “አስፈሪ ጥላ”
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 09/21/13 - አንዳንድ ጋዜጦች ላይ የማቀርባቸውን መጣጥፎች ያዩ አንዳንድ የሚያውቁኝ ወገኖች፤ በሀገራችን ከፖለቲካው በላይ “እየጋለ” በመጣው በሙስሊሞች ጉዳይ ላይ ያለኝን አስተያየት እንድጽፍ ደጋግመው ይጠይቁኛል፡፡

የህዳሴው ግድብ—አዲሱ የሻዕቢያ የማደናገሪያ ስልት?
ቶሎሳ ኡርጌሳ 09/20/13 - በቅርቡ አውራምባ ታይምስ የተሰኘው ድረ-ገፅ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮን በመጥቀስ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ልትገዛ እንደምትችል መናገራቸውን ...

“ካብ ንገርኒ እንዶ ሓለፋይ….ክሳብ ዝሓደገለይ ገምባለይ!!”
ብፀጋይ ሓድሽ 09/19/13 - /ተፅሓፈ ንዝኽሪ ካልኣይ ዓመት ሃንደበታዊ መስዋእቲ ኣባላት ጉጅለ ኦርኬስትራ ፖሊስ ትግራይ፡፡ትሽዓተ ነባራትን ሓደሽትን ኣባላት ጉጅለ ኦርኬስትራ ፖሊስ ትግራይ ንመንግስታውን ህዝባውን መደብ ናብ ሃገረ ሱዳን እናተጉዓዙ መስከረም 15/2004 ዓ.ም ብሃንደበታዊ ሓደጋ መኪና ኣብ ከባቢ ከተማ ቆቦ ከምዝተሰዉኡ ይዝከር፡፡

የአቶ ኢሳያስ “ሁሉም ነገር የለም” ቃለ-ምልልስ
መስፍን ታሪኩ 09/17/13 - ከጊዜ ወደ ጊዜ መልካቸውና ፂም አቆራረጣቸው ብሎም አገዛዛቸው ከናዚው አዶልፍ ሂትለር ጋር እየተመሳሰሉ የመጡት ጎረቤታቸን የአስመራው ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ከአራት ጋዜጠኞች ፊት ለፊት እንደ ተጠያቂ ሳይሆን ...

የዋጋ ንረቱን ለመቋቋም የተወሰዱ ውጤታማ ክንዋኔዎች
ህይወት ፈለቀ 09/14/13 - ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በገበያው ላይ የተፈጠረው የዋጋ አለመረጋጋትን ጉዳዬ ያላለው ወገን አለ ብዬ አልገምትም፡፡ ሁኔታው ለብዙሃኑ ሕዝብ ዱብ ዕዳ ነበር ለማለት ይቻላል።

በአዲስ ዓመት አዲስ ልማታዊና ሰላማዊ ትልሞች
ቶሎሳ ኡርጌሳ 09/11/13 - የሰው ልጅ አሮጌውን ዓመት ሸኝቶ ወደ አዲስ ዓመት ሲሸጋገር አዲስ ህይወትን፣ ተስፋንና ራዕይን ይሰንቅ ዘንድ ተፈጥሮአዊ ባህሪው ግድ ይለዋል።..

“በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም”
ያዕቆብ በኃይሉ 09/12/13 - ይህ እማኝነት የዚህ ፅሑፍ አቅራቢ አይደለም—በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የኤርትራንና የሶማሊያን ጉዳይ እንዲያጠና የተሰየመው ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ያቀረበው ዘገባ እንጂ። ቡድኑ በቅርቡም ...
( ክፍል አንድ)       (ክፍል ሁለት)

የንስር ህዳሴና አሮጌ አስተሳሰቦች
በአዲሱ አረጋ 09/12/13/

ነገር ሓውዛን ናበይ ኣበሇ?: ዲህሰሳ ቅንያት
By Seife Hailu 09/11/13/

የአንድነቱ አፈ-ቀላጤ ምን እያሉ ነው?a>
አመርጋ ዘለቀ 09/09/13 - ፀሐፊው የአይጋ ፎረም ድረ-ገፅ ቤተኛ ናቸው ወይም ይመስሉኛል—ብዕረኛው አቶ ድልወንበሩ ነጋ። ብዙውን ጊዜ በዚሁ ድረ-ገፅ ላይ በእንግሊዘኛ የሚያነሷቸው የሃቅ ሰበዞች ውሃ የሚቋጥሩና ሚዛን የሚደፉ ናቸው።

“ወዲኒ” መራሒ ሃገር!!
/ብፀጋይ ሓድሽ 09/09/13/

ዛሬም ጀግኖች ያስፈልጉናል
(በአዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 09/09/13

የቅጥፈት አጀንዳን በመቀባበል ዕውነታን መካድ ይቻላልን?
ዘአማን በላይ 09/07/13

ከኮንዶምንየም ቤቶች ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓላማ ሲገለጥ
ሰዊት ሰለሞን 09/04/13

ያልተቀበረው እውነት!!
ታከለ 09/04/13

የአክራሪነት እንቅስቃሴን መድፈቅ የሚያስችል ጉባኤ
አዲስ ቶልቻ 09/06/13 - ባለፉ ሁለት አስርት ዓመታት በአረሲ፣ በባሌና በወሎ አካባቢ የኢትዮጵያ ነባረና ጥንታዊ የእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ ሃይማኖታዊ ስርአቶች የሚከወኑባቸው መስጊዶች ሲቃጠሉ፣ በኢትዮጵያ እስልምና እንዲስፋፋ ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረከቱ መንፈሳዊ መሪዎችና የሃይማኖት አባቶች መቃብሮች እየተቆፈሩ አፅማቸው ሲቃጠል ቆይቷል፡፡ ...
( ክፍል አንድ)       (ክፍል ሁለት)

ትኩረት የህዳሴው ግድብ ለግብጽ ሕዝብ ባለው እንደምታ ላይ ቢሆን
በተስፋየ ለማ 09/04/13

የአክራሪውና የአንዳንድ ተቃዋሚ ኃይሎች የቃል ኪዳን ትስስር!!
ታከለ 09/03/13

ለአገር ዘላቂ ጥቅም ማሰብ የአገር ወዳድ መለያ ነው
አዲስ ቶልቻ 08/25/13 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በሃይማኖት ሽፋን የሚደረገውን እንቅስቃሴ መነሻ በማድረግ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በሰጡት መግለጫ መንግሥት በሃይማኖት ሽፋን እየተደረጉ ያሉ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን የታገሰው በቂ ግንዛቤ ሣይኖራቸው በሕገወጥ ድርጊት የሚሣተፉ ወገኖች ከድርጊቱ እንዲርቁ እድል ለመስጠት እንደሆነ አስታውሰዋል፡፡ ... ( ክፍል አንድ)       (ክፍል ሁለት)

በዮቶቦሪና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ዉጤታማ የሆነ ውይይትና የቦንድ ሽያጭ ተካሂዷል፡፡
በስዊድን ዮቶቦሪና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ዉጤታማ የሆነ ዉይይት በነሐሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም ተካሄዷል፡፡ የውይይት መድረኩ የተዘጋጀው በዮተቦሪ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ገቢ አስተባባሪ ምክር ቤት አማካኝነት ሲሆን...

ከመንግስት የቤቶች ግንባታ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓለማ ሲገለጥ
ግርማ ሠይፉ ማሩ 09/02/13 - ሰሞኑን ከፀረ አሸባሪነት ህግ በማስቀጠል የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪን በተለ ሲያምስ ከርሞ አሁንም በማመስ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ነው፡፡ በእዲስ አባባ የመኖሪያ ቤት ችግር እንዳለ አሌ የሚባል አይደለም፡፡ ይህ ችግር እዚህ እንዲደርስ ደግሞ ዋናው ተዋናይ መንግሰት እንደሆነ መዘንጋት የለበትም፡፡

የዜሮ ድምር ፖለቲካ ዜሮነት በተግባር ሲረጋገጥ
ዘአማን በላይ 09/02/13 - በዛሬው ፅሑፌ ራስ ወይም ርዕስ ላይ ላነሳሁት አንኳር ጉዳይ ንፃሬ ይሆነኝ ዘንድ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት በአዕምሮዬ ጓዳ ውስጥ የከተብኩትን አስገራሚ ክንዋኔ ለአፍታ አስታወስኩት።…አዎ!

መለስ ይታወሳል፤ ገብረማርያምም ይዘከራል!
ዮናስ 08/29/13 - በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ አንድ ሠው ሁለት ስሞች አሉት፤ የመዝገብ ስም እና የመጽሐፍ ስም፤ ወይም ስጋዊና መንፈሳዊ ስም ፡፡ በርግጥ መንፈሣዊ ስማቸውን ለሥጋዊ ስማቸው በተመሣሣይ የሚጠቀሙበት መኖራቸው ሊዘነጋ አይገባም፡፡

የጸረ ሽብር አዋጁ የመድብለ ፓርቲ ስርዓቱን የበለጠ የሚያጠናክር ነው
እልፍነሽ ጽጌ 08/27/13

ምስሕሓብ ህዝብን መንግስትን ሒዝካ ናበይ?: ከመይ ዲና ንሕና? (ካልኣይ ክፋል)
Seife Hailu 08/27/13

ከዳቦ ናፋቂ ህዝብ የተመነተፈ ገንዘብ ለሽብር?
ቶሎሳ ኡርጌሳ 08/25/13 - ሰሞኑን ለንባብ የበቃው ሰንደቅ የተሰኘው ሀገር በቀል ጋዜጣ “የሻዕቢያ መንግስት በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የዘረጋውን የትርምስ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አጠናክሮ ቀጥሏል” የሚል ዘገባ አስነብቦናል።
For More Earlier Posting:


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2012 Aigaforum.com All rights reserved.
  DWT
  ET.R
  FM97
  FANA

  ERENA
  Tsenat Radio
(updated weekly every Saturday)


Mark Your Calendar
Amhara Dev London 2013 Event
New York Tigray Community 2006 New Year EventThe Tigray-Ethiopian Community Association in Colorado is hosting our Annual Community Day on Sunday, Sunday, September 22, 2013, 3:00-7:00 pm at the usual City of Axum Park

Seattle Tigray Community 2013 EventLondon Eth New Year Event
Other Links

Zefen REAP|   AwrambatimesSeattle Tigray Blog Dagmawi|   AigaBlog  Shashublog |   AF Union|    TDANA |    Cakaara News|   Tiggov | UTNA|   ADA  | TDA  |  ODA hebrezema | Awate | Zefene
ethiopianhcc|   Ethiosomali|   gsnetd|    BahliTigrai|    IGAD|    Election board|    Nazret|   Addis Online|    Inside-eth  |   Ethiothisweek|   Hornnews|   Ethiofact|   Sallina|    Delina|   my-ethiopia.de|    Alliance|   2merkato Ethmarket Ecx.comAnbesabank|    Emb(sw)   Con(LA) |   Emb-(dc)Emb-(fr)|    Health Bureau    Selambus   Dasna.net    Dasna.org    MU  |   Rada |   QueenSheba |   Axum    AYAA    Awlaelo    Agazi    etff.org   akababi.com    Gibe III|    Peacei    ENC|   adwaforafrica|   H.A.P.P.Y   Mekellecity.com   Eyasu Blog    Zkreayder    Irob.org   Mums for Mums  
  Radio FM Mekelle     Sheger|   Aend-eth      medalya   AddisZefen    gezategaru   Addislive    All DC Radio   Voice of Ethiopia   ethioconsensusradio

  allcomtv     ethiopian.tv   diretube |   Awde-Ethiopia(Degen)    Awde-Ethiopia(Selam)    TV Zete    ECTV
     EBS|  

(click to download geez)   Wikipedia-Ethiopia--   wiki-Technology    wiki-math     wiki-science    wiki-arts     wiki-geography     wiki-history    wiki-bibliography     wiki-society    wiki-all     wiki-mathlab