Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash player



Mission | Audio/Video || Archive

Custom Search
የህዳሴው ግድብ የሰላም ፕሮጀክት ነው !!
ዮናስ 12/23/13 የበርካታ ትላልቅና አለም አቀፍ ወንዞች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ሃይል በማመንጨት በኩል ያለችበት ደረጃ ገና የሚባል ብቻ ሳይሆን ያልተነካ እና ፈቅም ያላለ ነው፡፡ የአባይ ባለቤትነታችንን በመርሳት ዓባይን አትንኩብኝ ከምትለው ግብጽ አንፃር ስንለካ ደግሞ በርግጥም ያለንበት ደረጃ የሚያሳዝን ነው፡፡ ዛሬ ላይ በረሃይቱ ግብጽ 27 ሸህ ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ስታመነጭ የወንዞች ምንጭና መነሃሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ ግን ...


email:admin@aigaforum.com  |  BreakNews|   MFA|   Capital| Awramba|    Fortune|   BBC|   Walta|   ENA|   Reporter|   Tigraionline Ben  VOA Fana  |    Dwoyane | ERTA|   EthAdvoc
Current Events
News, Analysis & Articles


ከፖሊሲ አልቦነት የመነጨ የወንበዴዎች ወንበዴ መግለጫ
ኢብሳ ነመራ 12/26/13 - የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሰሞኑን አንድ መግለጫ አውጥቶ ነበር- “ሰላማዊ ተቃውሞን መዝጋትና የዜጎችን ህገመንግስታዊ መብቶች ማፈን በአስቸኳይ ሊቆም ይገባዋል” በሚል ርዕስ። ...
ኢትዮጵያ እና ሱዳን በአዲስ የትብብር ጎዳና
ኢዛና ዘመንፈስ 12/25/13 - ለዘመናት የመላው ኢትዮጵያውያን ህዝቦች ቁጭት ሆኖ የኖረው የዓባይ ወንዝ ለዚች አገር ምጣኔ ሀብታዊ ጥቅም እንዲሰጥ የማድረግ ዓላማ ያለው የኢፌዲሪ መንግስት ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ...
ስለ አና ጎሜዝ እኔም የምለው አለ
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 12/25/13 - ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር 430 ህዳር 25 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ ላይ ተገኝ በላቸው የተባሉ ጸሐፊ “የአና ጎሜዝ አዳዲስ አጀንዳዎች” በሚል ርዕስ ያቀረቡትን ጽሑፍ አነበብኩና ይህቺን ማስታወሻ ለመክተብ ብዕሬን አነሳሁ፡፡

ማንዴላን በማሳበጥ የመለሥ ራዕይ አይሟሽሽም!!
ዮናስ 12/24/13 መላው ደቡብ አፍሪካውያን ማዲባ (አባት) በሚል የጎሣ ስም የሚጠሩትና በሃገሩ የሠፈነውን የዘር መድሎ አራማጅ (የአፓርታይድ ሥርዓት) ለማፍረስ ታግሎ በማታገል ዛሬ ላይ ላለችው ደቡብ አፍሪካ እውን መሆን የመሰረት ድንጋዩን የጣለውና ታላቅ አስተዋፅኦ የነበረው ነልሠን ማንዴላ ...

የፌዴራል ሥርዓቱ ስኬትና የጥላሸት ቀቢዎቹ አፈ-ታሪክ
ብሩክ ፈለቀ 12/22/13 - ለዘመናት ጥቂት ፊውዳላዊና አምባገነናዊ ገዥዎችን ተጠቃሚ ያደረጉት ስርዓቶች ሀገራችንን በሁለንተናዊ መልኩ ክፉኛ ማድቀቃቸው የታሪካችን አንድ አካል መሆኑ አይካድም፡፡

የመድረክን መግለጫ መሳይ አሉባልታ በጨረፍታ
ዘአማን በላይ 12/17/143 - መድረክ የተሰኘውና እሳትና ጭድ በሆኑ ፓርቲዎች ጥምረት የሚመራው እርስ በእርሱ የማይተማመን ስብስብ ማናቸውንም ሀገራዊ ችግሮች ...

የቀለም አብዮትን ፍለጋ መቶ አመት ወደኋላ
ዮናስ 12/20/13 - በቅርቡ በዚሁ መሰረታዊ ሃሳብና ጭብጥ ዙሪያ ባቀረብኩት አንድ መጣጥፍ የሰሞኑን የወይዘሮ አና ጎሜዝ መምጣት ተከትሎ የተጧጧፈውን የቀለም አብዮት ዳግም ዘመቻ ለማውሳት ሞክሬያለሁ።

“ከበሮ መለዓሊት ወኒ…”
ብፀጋይ ሓድሽ 12/20/13 - ወለድና ገጠምቲ፣ዘየምቲ፣ወናማት ተለሃይትን ሁርሁራት ወቓዕቲ ከበሮ፣ሻምብቆ፣እምቢልታ፣ፋዱማ፣ጭራን ክራርን ኮታስ ካብ መዓሙቕ ልቦም ጥበብ ዝኽሽኑ በላሕቲ እዮም፡፡ ...

የፌደራሊዝም ፋይዳ ናሙና - የኢትዮጵያ ሶማሌ
አዲስ ቶልቻ 12/20/13 - ስምንተኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ሕገመንግስታችን ለሕዳሴያችን” በሚል መሪ ቃል በሶማሌ ክልላዊ መንግስት መዲና በሆነችው ጅግጅጋ ደማቅ በሆነ...

ኢትዮጵያ በአረንጓዴው ልማት ጎዳና
ኢዛና ዘመንፈስ 12/19/13 - አብዛኛውን ጊዜ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን ስለአፍሪካ ሀገራት መልካም ዜና ሲዘግቡ አይስተዋሉም። በተለይ ኢትዮጵያን አስመልከተው የሚያቀርቡት ዘገባ በአንድ ወቅት ተከስቶ የነበረውን ድርቅና ድርቁ...

ብዙሃኑን ተጠቃሚ ያደረገው ኢኮኖሚያዊ እድገት
ነፃነት ተድላ 12/19/13 - ስለ አገሬ ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ለማፈላለግ የአይጋ ፎረም ድረ ገፅን በየቀኑ መጎብኘት እንደ ልማድ ካደረጉት አመታትን አስቆጥሬያለሁ። ባለፈው ህዳር 25 ቀን 2006 አ.ም እንደ ወትሮው ሁሉ አይጋ ፎረም ድረ ገፅን በተመለከትኩበት ወቅት The Guardian የተሰኘው የእንግሊዙ ዕለታዊ ጋዜጣ ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት ያስመዘገበችው ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት...

የአዲስ አበባ ልማት ዘላቂና ፍትሃዊ እንዲሆን ለማስቻል…
ፀሃፊ፡ ሰዊት ሰለሞን 12/18/13 - አዲስ አበባ በፈጣን ዕድገት ላይ ከሚገኙ የዓለማችን ከተሞች ከቀዳሚዎቹ መሃል ትጠቀሳለች፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ እየታዩ ያሉት የልማት እንቅስቃሴዎች እጅግ በጣም ተስፋ ሰጭዎችና ከተማዋን ካደጉ የዓለም ከተሞች ተርታ ሊያሰልፉዋት የሚችል አቅም ያላቸው ናቸው፡፡ የተከናወኑትና እየተከናወኑ ያሉት የመንገድ፣

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩነት እንደ ቁጥራቸው ብዛት ሰፊ አይደለም
(Reporter) 12/15/13 - ዶ/ር አሰፋ ፍስሐ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ለረጅም ዓመታት አስተምረዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ጥናት ማዕከል ውስጥ በአስተማሪነት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ “Federalism and the Accomodation of Diversity in Ethiopia: A Comparative Study” በሚል ርዕስ ከጻፉት መጽሐፍ በተጨማሪ፣ የኢትዮጵያ የፌዴራል ሥርዓትን የተለያዩ ገጽታዎች የሚገመግሙ የምርምር ሥራዎችን በአገር ውስጥና በውጭ አገር በሚገኙ ጆርናሎች ላይ አሳትመዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ የልማታዊ መንግሥት ሞዴል ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የመንግሥት አስተዳደር ጋር ያለውን አዎንታዊና አሉታዊ ትስስር በተመለከተ...

የቀለም አብዮት-
ሂዩማን ራይትስ ዎችና የልብ ወዳጆቹ

ታከለ አለሙ 12/15/13 - ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ እንደሚለው የአገሬ ሰው “ራሱን የሰብአዊ መብት አስጠባቂ” ሲል ሰይሞ እ.ኤ.አ...

ሃይማኖታዊ አክራሪነት እና መዘዙ
ኢዛና ዘመንፈስ 12/15/13 - አንዳንዴ ነገሮች ከገሀዱ ዓለም ነባራዊ እውነታ በተቃራኒው ሲጓዙ ይስተዋላል፡፡ ከእነዚህ ዘመን አመጣሽ ክስተቶች መካከል ሃይማኖትን መጥቀስ ይቻላል።

ኣብዚ እዋን’ዚ ኣብ መንጎ ኢትዮጵያን ኤርትራን ዕርቂ ንጥቕሚ መን?
ኣድሓኖም ፍትዊ 14-12-2013 - ለማቕነ ብዛዕባ ናይ ሰላም ዝርርብ ኣብ መንጎ ኢትዮጵያን ኤርትራን ኣብ ወረ ማዕከናት ኤርትራ ገኒኑ ይርከብ። ብፍላይ ቅድሚ ሕጂ ተራኢዩ ዘይፈልጥ ኣብ ናይ ደገፍቲ ስርዓት ህግደፍ ኢንተርነት መርበባት ይጐልሕ ኣሎ።

የቀለም አብዮት ወግ በወ/ሮ አና ጎሜዝና ኦኬስትራው
ዮናስ 12/11/13 - በየትኛውም የዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን በሚከተሉ ሃገራትም ሆነ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ጽንሠ ሃሳብ መሠረት ከምርጫ ውጪ የሚደረግ የስልጣንም ሆነ የምረጡኝ ዘመቻ ተቀባይነት የለውም፡፡

ቃል ኪዳኑ ፀንቷል
ሐገሬ በፍርዱ በጥንታዊ ሥልጣኔዋ፣ በረዥም ጊዜ የነፃነት ታሪኳና በጥልቅ የመቻቻል ባህሏ የምትታወቀው ኢትዮጵያ ከሕዝብ በሚገኝ ድምፅ በምርጫ አሸንፎ መንግሥት የመመሥረት ጉዞዋን ከተያያዘች እነሆ ሁለት አሥርተ ዓመታትን አሳልፋለች፡፡

ያልተገራው ፖለቲካችንና ያልተገሩቱ . . .
ዮናስ 12/06/13 - ለመድበለ ፓርቲ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መንገዱና ስልቱ እንደየሃገራቱ ማህበረ ኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ነባራዊ ሁኔታዎችና ህገመንግስቶቻቸው የተለያየ ቢሆንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርሻ ግን...

“ሐና ጎበዜ”— የቀለም አብዮት እናት
ዘአማን በላይ 12/08/13 - ለዛሬው ፅሑፌ ራስ ወይም ርዕስ ዓይን መግለጫ ያደረኳቸውና በምርጫ 97 ወቅት ራሳቸውን ከአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢነት ወደ ነውጠኛው ...
>
ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ
ኃይሉ መሐሪ 12/04/13 - የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ¬ጂግጂጋ የዘንድሮውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ለማክበር መሰናድዎዋን አጠናቅቃ እነሆ እንግዶቿን መቀበል ይዛለች፡፡

እድሜ ዘልዛላ
ተኮላ መኮንን 12/04/13 - የድሮ ሽለላ ነው። የማይሆን ሆነ ለማለት የተሰማውን ብሶት ጀግና ጠፋ ድሮ ቢሆን ኖሮ እኔ ነኝ ያለ ብቻውን አይሄድም ነበር ብሎ ለመናገር ታስቦ ነው።

ከአሃዳዊነት ወደ ብዝሃነት
(ይህ ፅሁፍ 8ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በአልን ምክንያት በማድረግ ከቀረበ አንድ ጥናታዊ ፅሁፍ የተወሰደ ጭምቃሳብ ነው፡፡)

ጆፌ አሞራዎቹ
ብፀጋይ አዲስ ቶልቻ 12/03/13 - ከራሳቸው ምንም ማመንጨት የማይችሉ፣ እንደ ጥንብ አንሳ ጆፌ አሞራ የወዳደቀና ጥቅም አለ ብለው ያሰቡት ነገር ባለበት ቦታ ሁሉ ድንገት ከተፍ የሚሉ ተቃዋሚዎች የሀገራችን የተቃውሞ ፖለቲካ ጎራ የተለመዱ ክስተቶች ሆነዋል፡፡

ዜጎችን የመታደግ አኩሪ መንግስታዊ ጥረት
ዝናቡ ማቲያስ 11/27/13 - ሰሞኑን የሀገራችን ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ የመንግስታችን ጥረት መሆኑ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ታዲያ ይህ የመንግስታችን ጥረት ኢትዮጵያዊነታችንን በድጋሚ...

ይብሉንን ጣጥኡን፡፡
ብፀጋይ ሓድሽ 12/01/13 - ዓሚ ዓለም ለኸ መዓልቲ ምክልኻል ኤድስ ኣብ ትሕቲ “ ግደ መሪሕነትና ብምጥንኻር ሓዱሽ ረኽሲ ኤችኣይቪ ኤድስ ናብ ዜሮ ነውርድ” ዝብል መሪሕ ቃል ኢና ኣኽቢርናዮ፡፡

የኤርትራና የያኔዋ ሶማሊያ ተመሳስሎ በአል-ሸባብ ክስረት ማግስት
ብወጋሕታ ታሪኩ በላይነህ 11/28/13 - ኤርትራ እንደ ሀገር ራሷን ማስተዳደር ከጀመረችበት ከዛሬ 22 ዓመታት በፊት በርካታ ተንታኞች ሀገሪቱ የማደግ ተስፋ እንዳላት ሲተነብዩ ነበር። ይሁንና የአቶ ኢሳያስ መንግስት በሚከተለው ወታደራዊ አገዛዝ ዘይቤ ...

የፅልመተኞች ቀቢፀ-ተስፋ
ብወጋሕታ መሐመድ እንድሪስ 11/28/13 - ትናንትን ወደ ኋላ ዞር ብለው አያዩም። ነገንም የሚያልሙት ከጨለማ ዳንኪራቸው አኳያ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ነገንም ቢሆን በቅጡ አያውቁትም፡፡ ብቻ ለዛሬ የሚሆን አዲስ ክስተት ካለ...

ኤርትራዊ ጽባቐ እንታይ ማለት’ዩ?
ብወጋሕታ ኣስመሮም 11/27/13




For More Earlier Posting:


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2012 Aigaforum.com All rights reserved.
  DWT
  ET.R
  FM97
  FANA

  ERENA
  Tsenat Radio
  Snit Radio
(updated weekly every Saturday)


Mark Your Calendar
Yaltetenu Getsoch Meles Zenawi Asres











Other Links

Aiga Blog TalkfilmZefen REAP|   Seattle Tigray Blog Dagmawi|   Shashublog |   AF Union|    TDANA |    Cakaara News|   Tiggov | UTNA|   ADA  | TDA  |  ODA hebrezema | Awate | Zefene
ethiopianhcc|   Ethiosomali|   gsnetd|    BahliTigrai|    IGAD|    Election board|    Nazret|   Addis Online|    Inside-eth  |   Ethiothisweek|   Hornnews|   Ethiofact|   Sallina|    Delina|   my-ethiopia.de|    Alliance|   2merkato Ethmarket Ecx.comAnbesabank|    Emb(sw)   Con(LA) |   Emb-(dc)Emb-(fr)|    Health Bureau    Selambus   Dasna.net    Dasna.org    MU  |   Rada |   QueenSheba |   Axum    AYAA    Awlaelo    Agazi    etff.org   akababi.com    Gibe III|    Peacei    ENC|   adwaforafrica|   H.A.P.P.Y   Mekellecity.com   Eyasu Blog    Zkreayder    Irob.org   Mums for Mums  
  Radio FM Mekelle     Sheger|   Aend-eth      medalya   AddisZefen    gezategaru   Addislive    All DC Radio   Voice of Ethiopia   ethioconsensusradio

  allcomtv     ethiopian.tv   diretube |   Awde-Ethiopia(Degen)    Awde-Ethiopia(Selam)    TV Zete    ECTV
     EBS|  

(click to download geez)   Wikipedia-Ethiopia--   wiki-Technology    wiki-math     wiki-science    wiki-arts     wiki-geography     wiki-history    wiki-bibliography     wiki-society    wiki-all     wiki-mathlab