Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash playerMission | Audio/Video || Archive

Custom Search
የባለ ፈርጀ ብዙ ድሎች መሃንዲስ ሲታወስ!!
/በፀጋይ ሓድሽ welwalo_waw@yahoo.com /- ውድ ባለ ራዕይ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በድንገተኛ ህመም ከጎናችን ከተለዩ አንድ ዓመት ሞላቸው፡፡ ውድ ባለ ራዕይ መሪያችን ለአገራችን ያበረከቱት አስተዋፅኦ ያለማቋረጥ እየተፃፈና እየተዘከረ ነው፡፡ ለወደፊትም ብዙ ይፃፋል ብዙ ይነገርላቸዋል፡፡ አንደኛ የሙት ዓመታቸው በተለያዩ ዝግጅቶች ለመዘከርና ለማድመቅ የተለያዩ የቅድም ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ ናችው፡፡ እኛም በዚሁ አጋጣሚ ልናስታውሳቸው ተዝቆ ሰለማያልቀው የልማት አስተዋፅኦአቸው ጥቂት ልንልላቸው ወደደን፡፡

email:admin@aigaforum.com  |  BreakNews|   MFA|   Capital|   Fortune|   BBC|   Walta|   ENA|   Reporter|   Tigraionline Ben  VOA Fana  |    Dwoyane | Zefen|   EthioAdvocate
Current Events
ፀሎተ - ኢትዮጵያ
ሰለሞን ሽፈራው 07/25/13
ዕውን ቃል ይሞታል ? / ቅጽ 2/
ሰለሞን ሸፈራው 07/19/13


ሕልም አይቼ ነበር
በሰለሞን ሽፈራው 07/08/13የኢያጎ መንፈስ
ሰለሞን ሽፈራውተወራራሽ ህልሞች
ከሰለሞን ሽፈራው 06/04/13
ምረቓ ውራይና ሓዳሽ ናይ ውልቀ መፅሄት ትግርኛA call to help Bizet Secondary School
Goitom Tegegne Mekelle University

News, Analysis & Articles

ኒዮ-ሊብራሊዝምን ሳያላምጡ መዋጥና አደጋው
ዘአማን በላይ 07/25/13

ይድረስ ለክቡር አቶ ግርማ ሠይፉ የፖለቲከኞቻችን ክብርና ዝናን መሸከም ያለመቻል መርገምት ተጠናወተዎት?
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ ፓርላማ አባል) 07/24/13

የመንግስትና የሃይማኖት መለያየት ትክክለኛነትን ያመላከተው የግብፅ ትዕይንት
ቶሎሳ ኡርጌሳ 07/21/13 - በዓለማችን ረጅምና ውስብስብ ታሪክ ውስጥ የህዝብን ጥያቄ አንግበው በህዝባዊ ትግልም ይሁን በህዝባዊ ምርጫ የመንግስትነት በትረ ስልጣን ከጨበጡ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ከፊሎቹ ስኬታማ ሲሆኑ፤ ቀሪዎቹ ደግሞ ለውድቀት ሲዳረጉ ተስተውለዋል፡፡ ለህዝባቸው የገቡትን ቃል በማክበር ሀገራቸውን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ...

ሰላማዊ መንግድን ምረጡ፤ ከቅዠት ውጡ
ክፍል አንድ      ክፍል ሁለት
ኢብሳ ነመራ 07/24/13

የግብጽ ችግር የኢትዮጵያዊያንም ጭምር ነው
እልፍነሽ ፅጌ 07/24/13

ሰሞነኛው ሻዕቢያዊ “ጉድና ጅራት…”
ለይኩን መዝሙር 07/23/13

ኣብ ምድረ ገነት እናተቐመጥና ምጥማይ የብቅዕ!!
ብፀጋይ ሓድሽ መቐለ 07/23/13

የውሻው መጮህ ዕንግዳውን አይመልሰውም!
ኢዛና ዘመንፈስ 07/22/13 - የዚህ ፅሁፍ ዋነኛ ዓላማ በለየለት የፅንፈኝነት ፖለቲካዊ አቋማቸው የሚታወቁት ተቃዋሚ ፓርቲ ተብየዎች||የጋንዲን የሰላማዊ ትግል ስልት እንከተላለን… ΄ ከሚል ዕብደት በመነጨ ስውር ወይም ህቡዕ እንቅስቃሴ ኢ.ህ.አ.ዲ.ግን ያዳከሙ እየመሰላቸው፣..

የዓባይ ጉራማይሌ
ዮናስ 07/19/13 - የመላው ኢ꺵ዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት፣ የብሶት ማራገፊያ እንጉርጉሮ ፣ የክራርና ማሲንቆ መከርከሪያና እስክስታ መውረጃ የነበረው አባይ፤ ለመላው ግብጻውያን ደግሞ የእግዜር እህል ውሃ ስጦታ ሆኖ ዘመን ያስቆጠረው አባይ፤...

የቀቢጸ ተስፋ የመጨረሻው እንጥፍጣፊ
ሲኢድ መሐመድ 07/18/13

ያልተቋጨው የግብፅ አብዮት
Sintayehu Girma 07/18/13

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡት ሹመት የመተካካት ሂደቱ አካል ነው!
ሰለሞን ሃይላይ 07/14/13

ይድረስ ለኢትዮጵያዊያን - የዓባይ ምስጢርና የውሃ ልማት
ደ/ር ኢንጂነር ጸጋ ጥበቡ 07/15/13

የጠቅላይ ሚኒስትር ሃ/ማርያም እና የንግዱ ማህበረሰብ ውይይት ለኢትዮጲያ ህዳሴ
ክፍል አንድ    ክፍል ሁለት
Yonas 07/12/13

ጊዜ ያለፈበት የአባይ ፖለቲካ ያላተረፋቸው ሙርሲና የወደፊቷ ግብፅ
ዮናስ 07/11/13- ሁለት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ግበጽ ሁለት መሪዎቿን የአብዮት ሰለባ ማድረጓ እሙን ሆኗል። በምርጫ ወደ ስልጣን የመጡት ሙርሲ ደግሞ አብዮቱ እጅግ የተለየና ብዙ ጥያቄዎችን የሚያስነሳባቸው ሆኖ እሳቸውንም በአንድ አመታቸው ሸኝቷቸው አርፏል።

የፓርላማው “ጥርስ ማውጣት”፣ የኢህአዴግ “አውራ ፓርቲነት” እና የተቃዋሚዎች “አስፈላጊነት”
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 07/11/13

ኢትዮጵያ - ከአድማስ እስከ አድማስ
ግርማ (አ.አ) 07/05/13 - ኢትዮጵያ ካለፉት ሁለት አስርት አመታት ወዲህ በርካታና ሁሉን አቀፍ የሆነ ፈጣን ዕድገትን ...

ፓርላማው የዴሞክራሲ ትምህርት ቤት እየሆነ ነው!
ዘአማን በላይ 07/11/13

የመኖሪያ ቤት ችግርን የሚፈታ ወቅታዊ ምላሽ
ክፍል አንድ    ክፍል ሁለት
ኢብሳ ነመራ 07/10/13

ይድረስ ስለግብፃውያን ወንድሞቻችን (ክፍል አራት)
ኢዛና ዘመንፈስ 07/07/13

ርካሽ የሕዝብ ድጋፍ ከተገቢ የሕዝብ ድጋፍ ይለያል
ኢብሳ ነመራ 07/06/13

ለዘመናት የኖረን የፖለቲካ ተፅእኖ የቀየረ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት
ታሪኩ ዳዲ 07/06/13

የአል-ሸባብ መከፋፈልና የዳሂር ሃዌይስ መያዝ
ዘሩባቤል ማትያስ 07/04/13፡

በብሔራዊ ጥቅም ዙሪያ ክንድን ይበልጥ ማስተባበር ይገባል!
መሐሪ ይፍጠር 07/04/13-“የጠላቴ ጠላት ወዳጄ“ የሚለው አባባል በግብፅ ተቃዋሚዎች ውስጥ የማይሰራ መሆኑን ከወቅቱ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አቋማቸው ለመረዳት የሚከብድ አይመስልም፡፡

“በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ”
ቶሎሳ ኡርጌሳ 07/02/13

ከግብፅ አምባጓሮ አትርፈናል እንጂ አልከሠርንም
ዮናስ 07/02/13

ይድረስ ስለግብፃውያን ወንድሞች (ክፍል ሦስት)
ኢዛና ዘመንፈስ 7/0/113

ይድረስ ለግብፃውያን ወንድሞቻችን (ክፍል ሁለት)
ኢዛና ዘመንፈስ 06/28/13

የዕድገታችን ቀጣይነት እንደውሃው ፍሰት!!
አስራት 06/28/13

የሕዳሴው ግዱብ ሰርተፊኬት:ንፁህ ሃይል፣ ንጹሕ ውሃ
ከገነነው አሰፋ ትርጉም ኢብሳ ነመራ 06/28/13

“የውሃ ጦርነት” የማይነሳባቸው ምክንያቶች
ዘአማን በላይ 06/24/13

በሰጥቶ መቀበል መርህ ለጋራ ተጠቃሚነት
ዮናስ 06/24/13 -ከዱሮ ጀምሮ የጨረባ ተስካር ሲባል መቼም ብዙዎቻችን እንሰማለን ብዬ አምናለሁ።አባቶች እንደሚሉት የጨረባ ተስካር ባለቤቱ የማይታወቅ ድግስ ነው፡፡ ...

ይድረስ ለክቡር አቶ በረከት ስምዖን
የበለጠ መረጃና ማብራሪያ ሊሰጠው የሚገባው የግብፅ ሕዝብ ነው

(ከአብዱራህማን አህመዲን - የቀድሞ የፓርላማ አባል) 06/18/13- አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ነገር ስልችት ይለኝና “ምናለ አሁን አርፌ ብቀመጥ” የሚል ስሜት ያድርብኛል፡፡ እንዲህ ያለው ስሜት ተራ ሽንፈት መሆኑን ስረዳ ደግሞ እንዲህ እንደ አሁኑ እመር ;

ፍትሃዊ የጋራ እድገት!
ኢዛና ተስፋየ ለማ 06/24/13 - የአባይ ተፋሰስ 3 ነጥብ 37 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ቦታን ይሸፍናል። ይህ የአፍሪካ አህጉርን 10 በመቶ የሚሆነውን መሬት ማለት ነው። የአባይ ወንዝ በተፋሰሱ ዙሪያ ...

ይድረስ ለግብፃውያን ወንድሞቻችን
ኢዛና ዘመንፈስ 06/24/13

ግብፅ ከ19ኛው ክ/ዘ አስተሳሰብ ካልተላቀቀች የኢትዮዽያ የቤት ስራ ምን ይሁን?
በሰሎሞን ገ/ዮሃንስ (ሰኔ 13/2005 ዓ/ም)- በቅረቡ ግዜ ኢ/ያ እያካሄደች ላለቹ የህዳሴ ግድብ እውን የማድረግ አካል የሆነውን አንድ ወሳኝ ስራ ሰራች። ይህ ሰራ የአባይን ወንዝ ለዘመናት ጉልበቱን ተጠቅሞ በተፈጥሮ ይፈስበት ከነበረው መንገድ በመቀየር ለግዜው በሌላ መንገድ እንዲሄድ ማደረግ ነበር። 22-06-2013

ንህዝቢ ኤርትራ ዝቐርቦ፡ ግብጺ ወይስ ኢትዮጵያ?
ኣድሓኖም ፍትዊ 22-06-2013

የውሃ ቆጣሪ የሌለባት ሃገር የምትመስለው ግብፅ
ዮናስ 06/20/13 - 83 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም ያለውና 6ሺህ ሜጋዋት ሃይል ማመንጨት የሚችለው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያኑን ካጎነበስንበት ቀና ያደርገን ዘንድ ...

አስገራሚው የአንድነት መግለጫ
በተስፋዬ ይታይህ 06/18/13 - የዚህ ጽሁፍ ዓላማ "አንድነት ለዴሞክራሲ ለፍትህ ወይም አንድነት" በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ተቀዋሚ ፓርቲ ሰኔ 6 ቀን 2005 ዓ.ም ያወጣውን መግለጫ ላይ የተካተቱትን ጉዳዮች መዳሰስ ላየ ያተኮረ ነው፡፡

ታላቁ የአባይ ግድብ - የህዳሴያችን አብሪ ኮከብ!!
ግርማ መ. 06/17/13

የግብፅ ገዥ መደቦች ዘመኑ ያለፈባቸው “አማራጮች”
ከድር መሐመድ 06/16/13-ዓለም በግሎባላይዜሽን የትስስር ድር እንደ አንድ መንደር በምትታይበት በዘመነው 21ኛው ክፍለ ዘመን ችግሮችን ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ ተግባብቶ መፍታት አንዱ የስልጣኔ መገለጫ ሆኗል።
For More Earlier Posting:


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2012 Aigaforum.com All rights reserved.
  DWT
  ET.R
  FM97
  FANA

  ERENA

Mark Your Calendar

  07-13-13

Tsenat Radio program is a weekly program hosted by artist Solomon Tekalign, from Atlanta. For comments and feedbacks send email to: solmusicshop@yahoo.com.

QSSA 2013 EventNext Generation BayArea 2013 BBQ EventTDA Europe Festival London 2013 EventTigray Festival DC 2013 EventCruise DC 2013 EventAshenda BayArea 2013 Event
Other Links

Ben|   AwrambatimesSeattle Tigray Blog Dagmawi|   AigaBlog  Shashublog |   AF Union|    TDANA |    Cakaara News|   Tiggov | UTNA|   ADA  | TDA  |  ODA hebrezema | Awate | Zefene
ethiopianhcc|   Ethiosomali|   gsnetd|    BahliTigrai|    IGAD|    Election board|    Nazret|   Addis Online|    Inside-eth  |   Ethiothisweek|   Hornnews|   Ethiofact|   Sallina|    Delina|   my-ethiopia.de|    Alliance|   2merkato Ethmarket Ecx.comAnbesabank|    Emb(sw)   Con(LA) |   Emb-(dc)Emb-(fr)|    Health Bureau    Selambus   Dasna.net    Dasna.org    MU  |   Rada |   QueenSheba |   Axum    AYAA    Awlaelo    Agazi    etff.org   akababi.com    Gibe III|    Peacei    ENC|   adwaforafrica|   H.A.P.P.Y   Mekellecity.com   Eyasu Blog    Zkreayder    Irob.org   Mums for Mums  
  Radio FM Mekelle     Sheger|   Aend-eth      medalya   AddisZefen    gezategaru   Addislive    All DC Radio   Voice of Ethiopia   ethioconsensusradio

  allcomtv     ethiopian.tv   diretube |   Awde-Ethiopia(Degen)    Awde-Ethiopia(Selam)    TV Zete    ECTV
     EBS|  

(click to download geez)   Wikipedia-Ethiopia--   wiki-Technology    wiki-math     wiki-science    wiki-arts     wiki-geography     wiki-history    wiki-bibliography     wiki-society    wiki-all     wiki-mathlab