Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash playerMission | Audio/Video || Archive

Custom Search
ግብፅ የቅኝ ግዛት ውሎችን መናፈቋ ያዋጣት ይሆን?
ሸረፋ ከድር 01/26/14 - በህዝብ የተመረጡትን የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲን በወታደራዊ ኃይል ከስልጣን አስወግዶ በትረ-ስልጣኑን የጨበጠውና በጄኔራል ሲሲ ግርዶሻዊ አመራር የሚዘወረው ‘አዲሱ’ የግብፅ መንግስት ከመሰንበቻው አስደማሚ አጀንዳ ይዞ ብቅ ብሏል።email:admin@aigaforum.com  |  BreakNews|   MFA|   Capital| Awramba|    Fortune|   BBC|   Walta|   ENA|   Reporter|   Tigraionline Ben  VOA Fana  |    Dwoyane | ERTA|   EthAdvoc
Current Events
News, Analysis & Articles

ዓባይን የመጠቀም መብታችንን የሚነፍገን ህግ የለም!
ፍሬው ተካልኝ 01/30/14 - ሀገራችን ለረጅም ዘመናት ከጉያዋ ከሚመነጨው የዓባይ ወንዝ እንዳትጠቀም ቀስፎ የያዛት ስር የሰደደ ድህነቷ እንጂ ወንዙን ሰማንያ አምስት ከመቶ ስትጠቀምበት የኖረችውን ግብጽ በመፍራት እንዳልሆነ ግልፅ ነው፡፡
ያረጁ ስምምነቶችን አቧራ አራግፎ የመጠቀም ፖለቲካ
ሙዘይን አብደላ 01/29/14 ብዙ ጎረቤት አላት፡፡ የንክኪዋ መጠንም ሆነ ፈርጅ እንዲሁ የተበራከተ ነው፡፡ በእርግጥ የጎረቤትም ሆነ የጉርብትና ችግር የለባትም፡፡ በአጎራባች ሀገራት ተከባለችና—ኢትዮጵያ፡፡
የሙት ሂስና የሃያስያኑ ትስስር
ዮናስ 01/29/14 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ጋር በመሆን በነፃ ፕሬስ ስም በህግ ተመዝግበው በመፅሄት ህትመት ሥራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን (መፅሄቶችን) የተመለከተ ጥናት አድርገዋል፡፡
የተጀመረው ልማት በቀለም አቢዮት ናፋቂዎች አይገታም
ኢብሳ ነመራ 01/27/14 - ...ታዲያ ሰሞኑን አንድ ከዚህ ጋር የተያያዘ ወሬ ሰምተናል። የአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማት የተባሉ 12 ሰዎች የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን (አንድነት) አመራሮችን አነጋገሩ የሚል ወሬ።
ግብፆችን ማን ይምከርልን?
ኢዛና ዘመንፈስ 01/27/14
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም
ተኮላ መኮንን 01/25/14 - ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ ስላሳለፉት የዓመታት ትግል ሲያወሱ እንባ የሚያንቀቸው አጋሮች ይኖሩ ይሆናል። የብዙሃኑንእንባ ያደረቁት ግን እሳቸው ናቸው። መታሰሬ ግፍ ነው ብለውም ሊሆን ይችላል፣ በግፍ የተዘፈቁት ግን እሳቸው ናቸው።ስለ ግለሰቦች እየተረኩ የነበረውን ከእኔ በላይ ታጋይ የለም ለማለት...
ሀገራዊ ጥቅማችንን ማስከበር የዜግነት ግዴታችን ነው!
ሱራፌል በለጠ 01/25/14 - ሀገራዊ የፀረ - ድህነት ትግሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ ሄዶ ለዘመናት ከምንታወቅበት የረሃብና የድህነት መገለጫነት ወደ ፈጣን ዕድገት ተምሳሌትነት በመሸጋገር ላይ እንደምንገኝ ሁሉም የሚያውቀው ሃቅ ነው፡፡
አዲስ አስተሳሰብ ለለውጥ
አለሙ 01/21/14 - ብዙዎች የሃገራችን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫ ሲቃረብ በከተማና በገጠር ሽርጉድ ያበዛሉ፡፡በአግባቡ ቢሆን ኖሮ ለምርጫ መዘገጃጀቱ ባልከፋ ነበር። ...
የአንታረምም የጥፋት ጉዞ
ዲበኩሉ 01/20/14 - አና ጎሜዝ መጣች፣ አና ጎሜዝ ሄደች፣ እንካን ደህና መጣች፣ እንኳንም ደህና ተመለሰች፡፡ ይህቺ ግለሰብ ትላንት ትርምስ ውስጥ ልትከታት ...
አልተኛንም፣ አለን ለማለት?
ዋለ አምባው 01/20/14 - ከቀጣዩ ብሄራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ ጽንፈኛው አክራሪ የዲያስፖራ ተቃዋሚ በሀገር ውስጥ ለሚንቀሳቀሱት አጋሮቹ በቅርቡ ቀጭን ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ ምእራባውያንን በማግባባት በአውሮፓ ሕብረት፤ በአሜሪካ ሴኔተሮች...
አስተያየት በሦስት ጉዳዮች ላይ
(አብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 01-19-14 - ይህንን ጽሑፍ እንዳዘጋጅ ምክንያት የሆነኝ በፋክት መጽሔት ቅጽ 2፣ ቁጥር 26 የታህሳስ ወር 2006 እትም ላይ በፕሮፌሰር መስፍን፣ በጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ እና በአቶ አስራት አብርሃ የቀረቡ ሦስት መጣጥፎች ናቸው፡፡ ሦስቱም ሰዎች ባቀረቧቸው ሃሳቦች ላይ ያለኝን አስተያየት አጠር አጠር ባለ መልኩ እንደሚከተለው አቀርባለሁ፡፡
አባይ የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ…
ይለቃል ስንሻው 01/18/14 - ኢትዮጵያ የምትከተለው የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ መሰረት የሚያደረገው የአገሪቱን ኤኮኖሚያዊ ጠቀሜታና አገራዊ ህልውናን በማረጋገጥ...

የአሉባልታ ጋጋታ ከእውነታው ሲጣረስ
ሀገሬ በፍርዱ 01/17/14 - ፍቅራቸው ደርቶ ብን ብለው ያብዳሉ፡፡ ዳሩ ምን ያደርጋል ብዙ አይዘልቁበትም፤ ወረቱ ያልቅና እሣትና ጭድ ለመሆን ጊዜ አይወስድባቸውም፡፡ አንዱ ሌላውን ሊጠልፍ ጀምበር በቂው ነው፡፡ እምነት የሚባል ነገር በመሃላቸው አልፈጠረባቸውም፡፡
እቺን ጥቅስ ተጠቃሚዎች አያውቋት ይሆን ?
ቢላል አልጀበርቲ 01/17/14 - ዶ/ር መረራ ጉዲና “ህይወቴና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞ” በሚል ርእስ የፃፉትን ግለ ታሪክ መፅሃፍ ከጥቂት ወራት በፊት ማሳተማቸው አይዘነጋም፡፡
በኦንላይን በተገኘ የአሸባሪዎች ድጋፍ የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉን ማስሰረዝ አይቻልም !!
ኢብሳ ነመራ 01/17/14 - አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከሕዝብ ልብ ውስጥ መጥፋቱን ሲረዳ ድንገት እጁ ውስጥ የገባ አጀንዳ ይዞ ማራገብ ዋነኛ መገለጫው ነው፡፡
የኤርትራ መንግስት ሰሞነኛው አስቂኝ “ሩጫ”
ዘሩባቤል ማቲያስ 01/16/14 አይጋ ፎረም የተሰኘው ድረ-ገፅ ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአስመራው አስተዳደር ያለ አንዳች የፖሊሲና የባህሪ ለውጥ የተጣለበትን ማዕቀቦች ለማስነሳት በዲፕሎማቶቹ በኩል እየሮጠ መሆኑን ያወጣውን መግለጫ አስነብቦን ነበር። በመግለጫው ላይ በግልፅ እንደተመለከተው፤ የአቶ ኢሳያስ መንግስት ከሽብርተኞች ጋር ...
የህዳሴው ግድብ አሁን ያለበት ደረጃ ሲቃኝ
ለይኩን ዘለዓለም 1/15/14 - ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዓባይ ላይ ቤት ሰርቶ የሀገር ሲሳይ የሚሆንበት ዘመን ያበሰረ ያበሰረ በመሆኑ ለዘመናት ሲቆጭና ከንፈሩን ሲመጥ ለዘለቀው ኢትዮጵያዊ ደስታን የፈጠረ፤ ለሀገራችን ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዘንድም ታላቅ ተስፋን ያጫረ ነው፡፡
የጐረቤቶቻችን መረጋጋት የሰላምና ልማታችን ዋስትና ነው!
ሸዊት ፍትዊ 01/16/14 - ሀገራዊ ህልውናችንን ማስጠበቅ ቀዳሚውና ዋነኛው የሃገራችን የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ መነሻ እንደሆነ ከማንም የተሰወረ ጉዳይ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ሀገራዊ ህልውና ባልተረጋገጠበት...
ሦስቱ ድመቶች - "አሳዘኑኝ"
ቶርባ ከሣር ቤት 01/16/14 - ስለመሰንበቻው ጤንነትዎ ልጠይቅዎትና ለመሆኑ ሠላም ከረሙልኝ? አማን ሰነበቱልኝ? እንዲያ ከሆነ ቆንጆ - እንኳን ለጥምቀተ በዓሉ ዋዜማ በሠላም አደረሰዎት፡፡
የአሜሪካን መንግስት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ምን ዶለው?
ሸረፋ ከድር 1/15/14 - ከመሰንበቻው ሲያሻው የአመፅ ድቤ የሚመታው፣ በል ሲለው ደግሞ ሽብርተኞች ሀገራችን ውስጥ እንዳሻቸው ይፈነጩ ዘንድ በመመኘት የፀረ-ሽብር ህጉ እንዲሰረዝ የባጥ የቆጡን የሚለፍፈው ...
“ያለ ዴሞክራሲ እድገት ማስመዝገብ አይችልም”
ገበየሁ ፍርድያውቃል 01/09/14 - የቀድሞው ጠቅላይ ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈትን ተከትሎ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ አመራሩን ሲረከቡ በአገሪቱ የተጀመሩ እድገትና የልማት ስራዎች በምን መልክ ይቀጥሉ የሆን? በማለት ዓለም በቅርበት ይከታተል ነበር። ባለፉት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ለተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት አቶ መለስ ዜናዊ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ይታወቃል። እንደ አለም ባንክ መረጃ ባለፉት አስር አመታት የአፍሪካ አገራት በአማካይ የ5.4 በመቶ የአኮኖሚ እድገት ሲያስመዘግቡ በአንፃሩ ኢትዮጵያ በአማካኝ 9.9 በመቶ እድገት በማስመዘገብ ውጤታማ መሆን ችላለች። በኢኮኖሚ እድገትና በሌሎች ጉዳዮች የኒው አፍሪካ መፅሄት ጋዜጠኛ ዳሬን ሞር በአዲስ አበባ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል። ይህን ቃለ ምልልስ ለአማርኛ አንባቢዎች እንዲያመች በሚል እንደሚከተለው ወደ አማርኛ መልሼዋለሁ።
ንህብን ዕኮትን ምፍላይ ኣይኣብየናን!!
ብፍረ-ስውኣት ዝተዳለወ ጥሪ 2006 ዓ.ም - ዴሞክራሲን ዴሞክራስያዊ ስርዓት ኣብ ዘለሉን ናይ ሓሳብ ኣፈላላይ ክህሉ ግድን እዩ፡፡ ዴሞክራሲን ዴሞክራስያዊ ስርዓት ኣብ ዝሰፈነሉ ዝተፈላለየ ሓሳብ ክተታኣናግድ ባህሪያዊ እዩ፡፡ ሓደ ናይ ዴሞክራስያዊ ረብሓን ኣድላይነት እውን ኣፈላላያት ብዝሰልጠነ መንገዲ ምትእንጋድ እዩ፡፡ ...
የሲቪክ ማህበራት ነገር በአደርባይነት ሲወራረድ
ዮናስ 01/14/14 - የዚህ ጽሁፍ መነሻ ከ“ፋክት’’ ለ”ፋክት’’ ሲቪክ ማህበራትን በማስመልከት የቀረቡ ሁለት መጣጥፎች ናቸው። እነዚህ መጣጥፎች በአንድ ሳምንት ልዩነት በተከታታይና በተለያየ አጀንዳ ላይ የቀረቡ ናቸው...
ከፓርላማው በስተጀርባ የነበረው የአቶ ተመስገን ዘውዴ ገመና
ከአብዱራህማን አህመዲን 01/07/14 - በ1997 ዓ.ም በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ የያኔውን ኢዴአፓ-መድህን/ቅንጅት ፓርቲን ወክለው፣ በአዲስ አበባ ከተማ በወረዳ 5 የምርጫ ክልል ተወዳድረው በማሸነፋቸው የ3ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩትን...
በውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት የሚገነባ ዴሞክራሲ አለን ?
ሃይሌ አረጋዊ 01/05/14 - መቼም በዚህች ምድር ላይ ሰው ሆኖ ተፈጥሮ ከስህተት የፀዳ የለም፤ አምላክ ሳይሆን በሰው አምሳል የተፈጠረ ደግሞ የተለያዩ ተግባራትን ሲያከናውን ሳያውቀው ስህተት ይፈጥራል፡፡ ለበጎ አልሞ ሲንቀሳቀስ ...
ቢዘገይም እውነታን መቀበል ከጥንካሬ ይቆጠራል
ዋሲሁን ከበደ 1/6/14 - ሁሉን የማጥላላትና የማንቋሸሽ መጥፎ ፖለቲካዊ አካሄድ አገራችን ለጀመረችው የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታም ሆነ የፀረ-ድህነት ትግል የሚበጅ ባለመሆኑ አንዳንድ የአገራችን ተቃዋሚ...
ሙያውን አዋርዶ ለማትረፍ መሯሯጥ!!
ዲበኩሉ 1/1/14 - የፕሬስ ነጻነት እንደ ሌሎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሁሉ የአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ተቋማትን ጨምሮ በዴሞክራሲያዊ ሃገራት ሕጎች ውስጥ ተቀባይነት ያለው የዜጎች/የሰዎች ዴሞክራሲያዊ መብት ነው፡፡
የህዳሴው ግድብ የቆየውን “ጨዋታ” ቀይሮታል
ሰላም አበበ 1/1/14 - ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ እየተገነባች የሚገኘውን የህዳሴው ኃይል ማመንጫ ግድብን በተመለከተ በግብጻዊያን ዘንድ የተለያዩ ...
ከፖሊሲ አልቦነት የመነጨ የወንበዴዎች ወንበዴ መግለጫ
ኢብሳ ነመራ 12/26/13 - የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሰሞኑን አንድ መግለጫ አውጥቶ ነበር- “ሰላማዊ ተቃውሞን መዝጋትና የዜጎችን ህገመንግስታዊ መብቶች ማፈን በአስቸኳይ ሊቆም ይገባዋል” በሚል ርዕስ። ...
የህዳሴው ግድብ የሰላም ፕሮጀክት ነው !!
ዮናስ 12/23/13 የበርካታ ትላልቅና አለም አቀፍ ወንዞች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ሃይል በማመንጨት በኩል ያለችበት ደረጃ ገና የሚባል ብቻ ሳይሆን ያልተነካ እና ፈቅም ያላለ ነው፡፡ የአባይ ባለቤትነታችንን በመርሳት ዓባይን አትንኩብኝ ከምትለው ግብጽ አንፃር ስንለካ ደግሞ በርግጥም ያለንበት ደረጃ የሚያሳዝን ነው፡፡ ዛሬ ላይ በረሃይቱ ግብጽ 27 ሸህ ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ስታመነጭ የወንዞች ምንጭና መነሃሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ ግን ...
ኢትዮጵያ እና ሱዳን በአዲስ የትብብር ጎዳና
ኢዛና ዘመንፈስ 12/25/13 - ለዘመናት የመላው ኢትዮጵያውያን ህዝቦች ቁጭት ሆኖ የኖረው የዓባይ ወንዝ ለዚች አገር ምጣኔ ሀብታዊ ጥቅም እንዲሰጥ የማድረግ ዓላማ ያለው የኢፌዲሪ መንግስት ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ...For More Earlier Posting:
  • ----------
  • ----------


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2014 Aigaforum.com All rights reserved.
  DWT
  ET.R
  FM97
  FANA

  ERENA
  Tsenat Radio
  Snit Radio
(updated weekly every Saturday)


Mark Your Calendar
Yaltetenu Getsoch Meles Zenawi AsresOther Links

Aiga Blog TalkfilmZefen REAP|   Seattle Tigray Blog Dagmawi|   Shashublog |   AF Union|    TDANA |    Cakaara News|   Tiggov | UTNA|   ADA  | TDA  |  ODA hebrezema | Awate | Zefene
ethiopianhcc|   Ethiosomali|   gsnetd|    BahliTigrai|    IGAD|    Election board|    Nazret|   Addis Online|    Inside-eth  |   Ethiothisweek|   Hornnews|   Ethiofact|   Sallina|    Delina|   my-ethiopia.de|    Alliance|   2merkato Ethmarket Ecx.comAnbesabank|    Emb(sw)   Con(LA) |   Emb-(dc)Emb-(fr)|    Health Bureau    Selambus   Dasna.net    Dasna.org    MU  |   Rada |   QueenSheba |   Axum    AYAA    Awlaelo    Agazi    etff.org   akababi.com    Gibe III|    Peacei    ENC|   adwaforafrica|   H.A.P.P.Y   Mekellecity.com   Eyasu Blog    Zkreayder    Irob.org   Mums for Mums  
  Radio FM Mekelle     Sheger|   Aend-eth      medalya   AddisZefen    gezategaru   Addislive    All DC Radio   Voice of Ethiopia   ethioconsensusradio

  allcomtv     ethiopian.tv   diretube |   Awde-Ethiopia(Degen)    Awde-Ethiopia(Selam)    TV Zete    ECTV
     EBS|  

(click to download geez)   Wikipedia-Ethiopia--   wiki-Technology    wiki-math     wiki-science    wiki-arts     wiki-geography     wiki-history    wiki-bibliography     wiki-society    wiki-all     wiki-mathlab