የተከሳሽ ስምና የፌዴራል ከ/ፍ/ቤት በእነ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የክስ መዝገብ በቅርቡ የሰጠው ውሳኔ

ተ.ቁ

ስም

የክስ ተራ ቁጥር

የተከሰሱበት ወንጀል

  1.  

ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም

1ኛ

1ኛ/ ሁሉም ተከሳሾች  የወንጀለኛ መ/ሕ/ቁ32/1/ሀ እና 286/ሐ የሚደነግገውን ተላልፈው ከመስከረም 2/67 ዓ.ም ጀምሮ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ወይም መንግስት አቋቁመው በጠቅላላ ጉባዔ በቋሚ እና ንዑስን ኮሚቴዎች ተዋቅረው ሀገሪቷን በብቸኝነት እና በጋራ ሲያስተዳድሩ ወንጀል ለመስራት ተስማምተው ዘርን የማጥፋት ወንጀል ፀረ- ህዝብ እና ፀረ አብዮት ባሏቸው የፖለቲካ ቡድን አባላት ላይ ለመፈፀም እንዲፈፀም ለማድረግ አፈፃፀማቸወን ለመረዳት የተለያየ ከፍተኛ እና የቀበሌ መሪዎች አብዮት ጠባቂዎችን ካድሬዎቸን በአጠቃላይ እየመለመሉ ያስታጠቋቸውን እና አብዮታዊ ጓዶች ያሏቸውን ሁሉ በመሰብሰቢያ አዳራሾችን ሜዳዎች በመገናኛ ብዙሃን እየተጠቀሙ የእነዚህን የፖለቲካ ቡድኖች አባላት ስም በመጥራት እንዲደመሰሱ በንግግር፣ በስዕል፣ በፅሁፍ እስከ 1975 ዓ.ም ድረስ ባሉት የተለያዩ ወራት እና ቀናት ድረስ በአዲስ አበባ እና መላ ሀገሪቷ አነሳስተዋል አደፋፍረዋል በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ ቡድኖች አባላት በዚህ ሁኔታ ተገድለዋል፡፡

2ኛ/ እነዚህ ተከሳሾች በሙሉ በወንጀለኛ መ/ሕ/ቁ/32/1/ለ እና 281/ሀ እና ሐ የተመለከተውን ተላልፈው ከመስከረም 2/67 ጀምሮ ከላይ በተራ ቁጥር 1 በተገለፀው መንገድ በፖለቲካ ተሳስሮ የተቋቋመውን የህብረብሄር ማህበራዊ የሆነ አንድ ክፍል ሕዝብ በመላ ወይም በከፊት ለማጥፋት በግብረአበርነት በማቀድ የጥፋቱን ሥራ በማቋቋም ትዕዛዝ በመስጠት እንዲሁም ይህን አድራጎት ሥራ ላይ በማዋል የተለያዩ የምርመራ የማሰቃያ እና የመግደያ አካላትን በማደራጀት መቺ ሀይል እና ነበልባል ጦር በማዘጋጀት ዘመቻ መንጥር፣ ነፃ እርምጃ እና ቀይ ሽብር በማካሄድ የፖለቲካ ቡድኑን አባላት ገድለዋል፣ እንዲገድሉ አድርገዋል፣ አካላቸው እንዲቆስል ወይ በአፋዊ እና ውስጣዊ ጤንነታቸው ላይ ወይም ጉዳት እንዲደርስ ወይም ጨርሰው እንዲጠፋ የሞት አደጋ በሚያደርስባቸው ሁኔታ በአንድ ቦታ በግዞት እንዲቀመጡ በማድረግ ማህበራዊ ጉዳት እንዲደርስባቸው አድርገዋል በማለት 209 ድርጊቶችን እና ለእነዚህ ድርጊቶች አማራጭ ክሶችን እና ሁለት ራሳቸውን የቻሉ ክሶች ቀርብውባቸዋል፡፡

  1.  

ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ

2ኛ

  1.  

ሌ/ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ

3ኛ

  1.  

ሌ/ኮሎኔል እንዳለ ተሰማ

10ኛ

  1.  

ሜጀርጀነራል ውብሸት ደሴ

12ኛ

  1.  

ሻለቃ ካሳዬ አራጋው

15ኛ

  1.  

ሌ/ኮሎኔል ደበላ ዲንሳ

16ኛ

  1.  

መቶ አለቃ ስለሽ መንገሻ

19ኛ

  1.  

ሻለቃ መላኩ ተፈራ

20ኛ 

  1.  

ሌ/ኮሎኔል ናደው ዘካሪያስ

21ኛ

  1.  

ም/መቶአለቃ ጴጥሮስ ገብሬ

22ኛ

  1.  

ም/መቶ አለቃ አራጋው ይመር

25ኛ 28ኛ

  1.  

ሻምበል ግርማ አድማሱ

29ኛ

  1.  

መቶ አለቃ አበራ አጋ

30ኛ

  1.  

ሻለቃ ደጀኔ ወንድማገኘሁት

31ኛ

  1.  

መቶ አለቃ ተገኝወርቅ ተስፋ

  1.  

መቶ አለቃ ደምሰው ካሳዬ

23ኛ

  1.  

ኮሎኔል መኩሪያ ሀይሌ

34ኛ

  1.  

ም/መቶ አለቃ ከበደ አጋዝ

35ኛ

  1.  

ኮሎኔል አባተ መርሻ

39ኛ

  1.  

መቶአለቃ ሀይሌ ገበየሁ

40ኛ

  1.  

አስር አለቃ በጋሻው ጉርሜሳ

41ኛ

  1.  

ኮሎኔል በላይ ቢተው

42ኛ

  1.  

ኮሎኔል አሸብር አማረ

43ኛ

  1.  

መቶ አለቃ ታምራት ፈዬ

47ኛ

  1.  

ምክትል መቶ አለቃ ደሳለኝ በላይ

48ኛ

  1.  

ሻምበል ተሰማ ባለይ

49ኛ

  1.  

ም/መቶአለቃ ንጉሴ ወልዴ

58ኛ

  1.  

ም/መቶ አለቃ ማንመክቶት ወንድምተገኝ

65ኛ

  1.  

መቶአለቃ ግርማ ቡርቃ

  1.  

መቶ አለቃ አክሊሉ በላይነህ

ክርክሩ እየተካሄደ ባለበት ጊዜ በመሞታቸው ክሳቸው የተቋረጠ

1ኛ. 14ኛ ተከሳሽ ኮሎኔል ደምሴ ዱሬሳ

2ኛ. 33ኛ ተከሳሽ ም/መቶአለቃ ጌታቸው አረጋ

3ኛ. 45ኛ ተከሳሽ ብርጋዴር ጀነራል ግርማ አየለ

4ኛ. 71ኛ ተከሳሽ ምክትል መቶአለቃ ጌታሁን አቦዬ ናቸው፡፡

የፌዴራል ከ/ፍ/ቤት በእነ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የክስ መዝገብ ፍ/ቤቱ ጥፋተኛ ናቸው ያለባቸው የወ/መ/ህ/ቁጥሮች

ተ.ቁ

የተከሳሹ ስም

ተከሳሾች እንዲከራከሩ እና የቀረበባቸውን የክስ ማስረጃ እንዲያስተባብሉ ዕድሉ ከተሰጠ በኋላ ፍርድ ቤቱ የሰጠው ፍርድ ተከሳሹ የቀረበበትን ክስ ማስተባበል ባለመቻሉ፡፡

1

ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም

በወ/መ/ሕ/ቁ32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 286/ሀ፣ 281/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ በ416፣ 414/1/ሀ፣ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

2

ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 286/ሀ፣ 281/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ በ416፣ በ414/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

3

ሌ/ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 286/ሀ፣ 281/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ በ416፣ በ414/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

4

ኮሎኔል ካሳሁን ታፈሰ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416፣ 414/1/ሀ ስር ጥፍተኛ ነው፡፡

5

ሻምበል ለገሰ አስፋው

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ 416፣ 414/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

6

ሎ/ኮሎኔል እንዳለ ተሰማ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 416/1/ሀ፣ 522/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

7

ሻምበል ገሠሠ ወ/ኪዳን

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ በ416፣ 414/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

8

ሜጀርጀነራል ውብሸት ደሴ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416፣ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

9

ሻለቃ ካሳየ አራጋው

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

10

ሌ/ኮሎኔል ደበላ ዲንሳ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 ስር ጥፋተኛ ነው

11

መቶ አለቃ ስለሽ መንገሻ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 ስር ጥፋተኛ ነው

12

ሻለቃ መላኩ ተፈራ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 552/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

13

ሌ/ኮሎኔል ናደው ዘካሪያስ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 552/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

14

ም/መ አለቃ ጴጥሮስ ገብሬ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 552/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

15

ም/መ/አለቃ አራጋው ይመር

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 552/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

16

ሻምበል ግርማ አድማሱ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 552/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

17

መቶአለቃ አበራ አጋ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 416 ስር 552/1/ሀ ጥፋተኛ ነው፡፡

18

ሻለቃ ደጀኔ ወንድማገኘሁት

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416 ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

19

መቶአለቃ ተገኝወርቅ ተስፋ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416 ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

20

መቶአለቃ ደምሰው ካሣዬ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416 ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

21

ኮሎኔል መኩሪያ ሀይሌ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ 522/1/ሀ፣ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

22

ም/መቶ አለቃ ከበደ አበጋዝ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416 ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

23

ኮሎኔል አባተ መርሻ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

24

መቶአለቃ ሀይሌ ገበየሁ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

25

አስርአለቃ በጋሻው ጉርሜሳ

የቀረበበትን ክስ ማስተባበል በመቻሉ በነፃ ተለቋል፡፡

26

ኮሎኔል በላይ ቢተው

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

27

ኮሎኔል አሸብር አማረ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

28

መቶአለቃ ታምራት ፈዬ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416 ጥላ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

29

ም/መቶ አለቃ ደሳለኝ በላይ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

30

ሻምበል ተሰማ በላይ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

31

ም/መቶ አለቃ ንጉሴ ወልዴ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ፣ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

32

ም/መቶአለቃ ማንነክቶት ወንድሞተገኝ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 416 ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

33

መቶአለቃ ግርማ ቡርቃ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡

34

መቶአለቃ አክሊሉ በላይነህ

በወ/መ/ሕ/ቁ/32/1/ሀ፣ 32/1/ለ፣ 281/ሀ፣ 286/ሀ፣ 522/1/ሀ 416/1/ሀ ስር ጥፋተኛ ነው፡፡