.......

TPLF CC is Holding a Meeting to Review Performance of the Past 15 years !






TPLF CC is in a meeting to review past performance and asses recent developments in line with the recent EPRDF decision!

የድርጅታችን የህዳሴ ጉዞ ያሉት ፈተናዎችና አደጋዎች በሚል አጀንዳ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ማዕከላይ ኮሚቴ ዛሬ ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ማዕከላይ ኮሚቴው ያለፉት15 ዓመታት የህዳሴ ጉዞ የተሰሩ ስራዎችና የነበሩ ተግዳረቶች ይገመግማል፡፡ የ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም በመገምገም የ2009ዓ/ም ዕቅድ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል፡፡



Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2022 Aigaforum.com All rights reserved.