መቃወም የሚችል ተቃዋሚ ፓርቲን ያየህ ወዲህ በለኝ
ኢትዮጵያ ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያስፈልጓታል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያስፈልጋሉ፡፡
ሕዝብ አማራጭ ሐሳቦችን ይፈልጋል፡፡ ጠንካራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወይም ድርጅቶች ሳይኖሩ ጠንካራ ዲሞክራሲ እውን ለማድረግ አስቸጋሪ ነው፡፡
ጠንካራና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ያስፈልጋሉ ስንል ግን ስለ ብዛትና ቁጥር እያወራን አይደለም፡፡ ጠንካራ የፖለቲካ ፕሮግራም፣ ጠንካራ ስትራቴጂና ስልት፣ ጠንካራ አደረጃጀትና ጠንካራ አመራር ያላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች ማለታችን ነው፡፡
With all its shortcoming Ethiopia is really lucky to have The Reporter! At least it is trying to play its role!
We agree with the main message in the above article! Ethiopia needs responsible opposition that understands the saying there is always tomorrow! But there aren’t any!Those who came and went could not wait for tomorrow! If there are any you know let us know here…have your say anyways!