Back to Front Page

የወያነ ትግራይ ቅቤ የጠጣ በትርና በትሩ የበረታባቸው የአማራ ልሒቃን አዲሱ የፈጠራ ፕሮፓጋንዳ

የወያነ ትግራይ ቅቤ የጠጣ በትርና

በትሩ የበረታባቸው የአማራ ልሒቃን አዲሱ የፈጠራ ፕሮፓጋንዳ

 

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

10-28-21

 

መንገርደሪያ፥ የአማራ ልሒቃን ብዙ ነገራቸው ለረጅም ጊዜ በቅርበትና በጥልቀት አጥንቻቸዋለሁ። ሰዎቹ በተጠና መልኩ የማላቀቸው ያህል እንግዳ ሆኖብኝ፣ አሁን አሁን መስማት የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ግን አመንዝራና ወስላታ ማንነታቸው የወልደው አልቃሻ ባህሪያቸው ነው። የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦር ሠራዊቶች እንዲሁም የአማራ ኢንተርሃምዌ ሚኒሻና ታጣቂ ከመቐለ በኃይል ተመንግለው ከወጡ በኋላ ወራሪው ኃይል የደረሰበት ከፍተኛ የሆነ የህይወትና የንብረት ኪሳራ ለማድበስበስና ራሱን ለማጽናናት ብዙ ተረት ተረትና ትርክቶች ፈጥሮ ዛሬ ላይ መድረሱ ይታወቃል። ለምሳሌ ያህል፥ በዶላር የሚከፈላቸው የዐቢይ አህመድ ዓሊ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አማካሪዎች በመሆን ስራ ላይ የሚገኙ የራሽያ አማካሪዎች ከዚህ ቀደም ጽፈው የሰጡት ማለትም ከትግራይ የወጣነው የጥሞና ጊዜ እንስጣቸው ብለን ነው የሚለው ተረት ተረት የሚጠቀስ ነው። የዛሬ አምስት ወር መሆኑ ነው መስከረም ወደ መቐለ እንመለሳለን ሲል የነበረ ዐቢይ አህመድ ዓሊ ወደ መቐለ መመልስ ቀርቶበት ጤናው መመልስ ተስኖት ምኞቱንና ፍላጎቱን ለማሳካት ያሰማራው ሠራዊት በቆመበትና በተሰለፈበት ግንባር ሁሉ ሽንፈትና ኪሳራ ባስተናገደ ቁጥር፥ የሲቪልና ወታደራዊ ባለ ስልጣናቱ ተራ በተራ እየሰለፈ፥ ከቆቦ ያፈገፈግነው ለወታደራዊ ስልት ነው፣ በራሳችን ጊዜ ወያነን ለአንዴና ለመጨረሻ ለመደምሰስ በማሰብ ነው፣ በቅርቡ እጅን በአፍ የሚስጭን ኦፕሬሽን እናደርጋለን፣ እያሉ ቤደጋጋሚ ህዝቡን ሲዋሹ፣ ሲያደናግሩና ሲያምታቱት ተደብቀው ሳይሆን በይፋ በሚድያ ነው። ከማኸል ትግራይ አፈሩን አራግፎ የተነሳ ወያነ ትግራይ የአማራ ክልል ዘልቆ መግባት ሲጀምርና ክልሉን ሲያጋምሰው ደግሞ፥ ከአዲስ አበባ እስከ ዋሽንግተን ዲሲ የተሰለፉ ወሬ የማያልቅባቸው የኢትዮጵያ የሳይበር አርበኞች፣ የአማራ ልሒቃን ምልሳሶችና ከበሮ መቺዎች በተራቸው፥ ሿሿ ስለ ተሰራን ነው፣ አማራ መሪ የለውም - መሪ ስላጣን ነው፣ መሳሪያ ስለ ሌለን ነው፣ ወያኔ ነፋስ የሆነብን ሓሽሻ ስላጨሰነው፣ ወያነ ጦርነቱ ህዝባዊ ስላደረገው ነው እያሉ ሲቃዡና ሲቀባጥሩ መስማት የማተንፈስ ያህል ተለምዷል። የዚህ ዓይነቱ ዓይኑ ያፈጠጠ መንግስታዊ ውሸትና ቅጥፈት እስከ መቼ? ለሚለው ጥያቄ ወዶና ፈቅዶ ዐቢይ አህመድ ዓሊን በላዩ ላይ ያነገሰ ህዝብ ይጭነቀው። አንድም፥ የመፍትሔ ሃሳብ ብለግስም የሚሰማ ስለማይገኝ ነው።

 

ሐተታ፥ በመንደርደሪያ ላይ እንዳሰፈርኩት የአማራ ልሒቃን አሸናፊዎች ሆነው ሲሰማቸው፣ ውጤት ከመነገሩ በፊትና መቀደድ ሲያምራቸው፥ አማራ ተደራጅቷል ታጥቋል ትዕዛዝ እየጠበቅነ ነው ፊሽካው ሲነፋ ግን ወያኔ የመጨረሻዋ ነው፣ አማራ ወያኔን ለመመከትና ለመቅበር ከመቸውም ጊዜ በላይ አኩሪ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሯል፣ አማራ ወያኔን ለመቅበር አንድ ሆነዋል ታጥቋል ተደራጅቷልም፣ አይበገሬው የአማራ ህዝብ ከአገር መከላከያ ሠራዊት አንድ ሆኖ ደጀኑና ህብረቱ አጠናክሮ ወያኔን እየገረፈውና እንደ ቅጠል እያረገፈው ነው፣ ወያኔን ደመሰስነው፣ አቀመስነው፣ አቦነንነው፣ ቦቀስነው፣ ሙትና ቁስል አደረግነው፣ አማራ ወያኔን በሁሉም ግንባሮች አይቀጤ ቅጣት እየቀጣው አስደናቂ ጀብድ እየተሰራ ነው አማራ ታሪክ ሰራ! ወዘተ እያሉ ሲደነፉና ሲያቅራሩ የምናውቃቸው ሰዎች፥ ውጤቱ ሲገለጥና ውል ሲታወቅ፣ ወያነ ትግራይ ሲይዛቸው፣ ሽንፈትና ውርደት ምን ማለት እንደሆነ ወያነ ትግራይ ደህና አድርጎ ሲያስኮመኩማቸው ሲዥልጣቸው፣ ሙትና ሙሩክ ሲያደርጋቸው ደግሞ የአማራ ህዝብ ደጀኑና ህብረቱ አጠናክሮ ወያኔን እየገረፈውና እንደ ቅጠል እያረገፈው ነው ባሉበት አንደበት ተመልሰው፥ አማራ እንዳይደራጅ ሴራ ተሰርቶበታል፣ ወያነ ከመቐለ ተነስቶ ደሴ የደረሰው በሴራ ነው እስከ ማለት ደርሷል።

 

Videos From Around The World

ከነተረቱ፥ አያያዙን አይተው ሸክሙን ይቀሙታል እንደሚባለው፤ እዚህ ላይ የአማራ ልሒቃን የአጀንዳቸው ተሸካሚና አስፈጻሚ የሆነ የተቀማ ሰው ዐቢይ አህመድ ዓሊ በዚህ ደረጃ ለመወንጀል የተገደዱበት ምክንያት ምንድ ነው? ብሎ ግራ የሚጋባ በርካታ ሰው ሊኖር እንደሚችል አያጠራጥርም። ሐቁ፥ ዓለም ቁማ እያየች አራትና አምስት መንግስታት ላሽ ያደረገ የትግራዋይ ጀግነት ላለመቀበልና ለመካድ እንዳለ ሆኖየጎረቤት አገራትና መንግሥታት ጋብዞ በሰማይና በምድር ዘምቶ በጠራ ጸሐይ በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈጸመ ተፈላጊ ወንጀለኛ ዐቢይ አህመድ ዓሊ የአማራ ልሒቃን እየደረሰባቸው ላለ ምስተንክራዊ ሽንፈትና ኪሳራ መወጣጫ ሊሆን የቻለው ዐቢይ አህመድ ዓሊ ተስፋ እንደ ሌለው ስለ ተረዱ፤ ፍጻሜውም በቅርቡ በውርደት እንደሚጠናቀቅ ጠንቅቀው ስላውቁ፣ በወደቀው ዛፍ ላይ ማሳበባቸው እንደሆነና ለጊዜው ያላቸው አማራጭም ይህ ስለሆነ እነሱ የአሽሽ አገር ሆነው ሲያበቁ ወያነ ወልዲያ የደረሰ አሽሽ አጭሶ ነው ሲሉ ያላፈሩ ሰዎች ወያነ ደሴ የደረሰው በሴራ ነው እያሉ ሲጩኹ ስንሰማ፥ ከደሴ ተጠልዘው አዲስ አበባ ሲደርሱስ ምን ይሉ ይሆን? በማለት ውሸታቸው ለመስማት ልንጠባበቅ እንጅ ፈጽሞ ሊደንቀን አይገባም። ሌላው፥ የአማራ ልሒቃን ይህን በማለት የሚያሳምኑት ህዝብ ኖራቸው ሳይሆን ይህን ዓይነቱ ወፍ ዘራሽ ፕሮፓጋንዳ በማራገብ ላይ የተጠመዱት፥ መቀመጫቸው ለመጠበቅ ሲሉ የገዛ ራሳቸው ህዝብ ለማፍዘዝና ለማደንዘዝ የሚነገር አሉባልታ እንደሆነ ሊገባን ይገባል። በርግጥ፥ ለአማራ ልሒቃን የጦር ግንባር የሚሉት የወሬ ግንባር ማለታቸው ቢሆንም፥ ሰዎቹ በዚህ ደረጃ አእምሯቸው አስጥሎ የሚያስቀባጅራቸውና የሚያንቀለቅላቸው ምንድ ነው? ሳይሉ ግን አይቀሩም። በዚህ ዙሪያ ከብዙ በጥቂቱ አንዳንድ ነጥቦች አንስተን በግርድፉ እንመለከታለን። ይኸውም፥

 

1.      ወስላታና ደካማ ማንነታቸው ለመደበቅ በሌላው ላይ ማለካክና ለሽንፈታቸው ምክንያት መደርደር ተፈጥሯቸው ስለሆነ ነው

 

የአማራ ልሒቃን ኢትዮጵያዊነት ሲያስተጋቡና ሲያራግቡ ጎን ለጎን ደግሞ ሌላውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመራገም ይታወቃሉ። እነሱ የሰው ልክ ሆነው ሌላውን በኢትዮጵያዊነት ስም ያለ-ማቋረት ግፍና በደል ሲፈጽሙበት፣ ግፈኝነታቸውና የትምክተኝነታቸው ጥግ ፈጽሞ አይታያቸውም። ከዚህ የተነሳም የአማራ ልሒቃን ፍጹማን ነን ብለው ያምናሉ። እነዚህ ሰዎች፥ አንድም ቀን ይህ የኛ ስህተት/ጥፋት ነው ብለው አያውቁም፤ ይልቁም ን ስህተትና ጥፋት በተፈጠረ ቁጥር ኃላፊነት ላለመውሰድና ከተጠራቂነት ለመሸሽ ሌላውን ተጠያቂ ሲያደርጉ፣ ለቅጥቆም፥ ክሳችን ያወፍርልናል የሚሉት የፈጠራና ሐሰተኛ ድርሳንና ትርክት በመፍጠርና በማሰራጨት የተናካኑ ብኩናን ናቸው። መቼም፥ አምስት በሰባት (በማጠጋጋት) የሚሆነው የቦክሲንግ ቀለበት ሳያዉቁ አይቀሩም። እንግዲያውስ፥ የአማራ ልሒቃን ምክንያት የመደርደርና የማላከክ ክፉ ባህሪይ በትክክል እንዲገባን ሰዎቹ ጡንታቸው ተማምነው ሊገጥሙ ቀለበት ውስጥ ገብቷል እንበል። ሊገጥሙ ቀለበት ውስጥ የገቡ የአማራ ልሒቃን በዝረራ ተመተው እንደ ብቅል መሬት ላይ ተሰጥተው ሲያበቁና በቃሬዛ ተጭነው ከሜዳው ከተወገዱ በኋላ ለሽንፈታቸው ምክንያት ሲሰጡ ታድያ፥ የተሸነፈነው የቀለበቱ ቀለም ሰማያዊ/ቢጫ/ቀይ ወዘተ ስለሆነ ነው እንደ ማለት ነው።

 

ልብ ይበሉ፥ መጽሐፍ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? እንዲል በተለይ ትግራዋይ የሚባል ህዝብ ስሙ ሲጠራ ሲሰሙ ብርክ የሚይዛቸው የአማራ ልሒቃን ይህን ዓይነቱ ዋሾ ስብእና ሊላበሱ የቻሉ እንዲሁ ሳይሆን ሰዎቹ ጥልቅ የሆነ የሥነ ልቦና መቃውሰ ሰላባ ስለሆኑ ነው። ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገባ ኩሽ ወይም ጥቁር ህዝብ የሚል ቃል ተክቶ ነው። በመሆኑም፥ መጽሐፍ ኢትዮጵያዊ መልኩን ሲል ኢትዮጵያዊነት ማሞገሱ ወይም ሌላ ሳይሆን ኢትዮጵያ የተባለ ጥቁር ህዝብ ፈረንጅ ለመምሰል ጥቁር ፊቱ በB-29ና በጉለሌ ሳሙና ቀርቶ በአሸዋና በአጃክስ ቢታጠብና ቢፍቀው ይላላጣታል እንጅ አይቀላም! ነው እያለ ያለ መጽሐፉ። የነብር ዝንጕርጕርነትን እንደማይለወጥ ሁሉ ጥቁር ህዝብም እንዲሁ ወደደም ጠላም ጥቁር ነው! ነው የመጽሐፉ መልዕክት። ቁም-ነገሩ፥ የአማራ ልሒቃን የውሸትና የአሉባልታ ባህሪይ በተመሳሳይ ወቅታዊና እንዲሁ በቀላሉ የሚፈታ ነገር ሳይሆን የማንነታቸው አካልና የህልውናቸው መገለጫ ነው። ዐቢይ አህመድ ዓሊ ሆነ የአማራ ልሒቃን ማንነታቸው ከተገነባበት የውሸትና የቅጠፈት ዓለም ወጥተው መኖር አይችሉም። ሰዎቹ በተነፈሱ ቁጥር እያወቁ በድፍረት እንዲሁ መዋሸት የማይተዉ ሰዎች ናቸው። የአማራ ልሒቃን ለዘመናት የነገዱበት ሐሰተኛ ትርክትና ልብ ወለድ ድርሰት ማስቀጠል የሚችሉ አሁንም በቀጣይነት መዋሸትና መቅጠፍ የቻሉ እንደሆነ ብቻ ነው። ምን አለፋዎት፥ የአማራ ልሒቃን ውሸትና ቅጠፈት የተዉ ዕለት ነን የሚሉት ሐሰተኛ ማንነት ይዘው ሊቀጥሉ አይችሉም። ውሸትና ቅጥፈት ከእነዚህ ትምክህተኞች ህይወት ለይተን ያወጣናት ቅጽበት ታድያ ሰዎቹ የአማራ ልሒቃን ሆነው ሊቀጥሉ አይችሉም። ለምን? ሰው እውነትና ጽድቅ የሆነ ነገር ለመሰራትና ለማድረግ ሲናፍቅና ሲበረታ፥ የአማራ ልሒቃን በአንጻሩ ውሸትና ቅጥፈት ለመፈጸም የሚጠሙ ልበ ጠማሞች ናቸውና።

 

መፍትሔው? ጠቢቡ አለንጋ ለፈረስ፥ ልጓም ለአህያ፥ በትርም ለሰነፍ ጀርባ ነው እንዲል (ምሳሌ 26፥3) በትር የሚለው ህግን ነውና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ መጨከን ነው። አገርና ህዝብ የሚያረጋጋ ታንክና መትረየስ ሳይሆን የህዝቦች ውስጣዊ ሰላምና መረጋጋት ዋስትና የሚሰጥና የሚያሰፍን፥ ሁሉን በእኩልነት የሚገዛ፣ የሚዳኝ፣ ያለ አድልዎ የሚሰራ፣ ህግና ህግ ብቻ ነው። ማንም ይሁን ማን፥ ጥጋቡ ለማይችልና በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየኖረ ከሰው በላይ ነኝ ለማለት የሚቃጣው፣ ትርፍ ነፍስ እንዳለችው በማን አለብኝነት መንፈስ የአመጽ ስራ ላይ ተሰማርቶ የተገኘ ግለሰብ ይሁን ቡድን ቢኖር መፍትሔው ከህግ በታች እንደሆነ ማሳየት፣ ማስተማርና ማስተማሪያ ማድረግ ነው። ህግ፣ ደንብና ስርዓት የሰራና ለስው ልጆች የሰጠ ሌላ ማንም ሳይሆን ሰውን የፈጠረ ፈጣሪ ራሱ ነው። ይህ ማለት፥ ህግ የሁሉም ነገር ገዢ ሲሆንና የህግ የበላይነት ሲከበር፣ ፍትህና ፍርድ ማድረግ ደስ የሚሰኝና የሚደሰት ማህበረሰብ እንጅ የሚከፋ ህዝብ አይኖርም። ይህ ሐቅ ታድያ ሳይንሳዊና አእምሯዊ ብቻ ሳይሆን የሰው ተፈጥሮና መንፈሳዊ ጭምር ነው። ጥበብ በጎዳና ላይ ትጮሃለች!

 

2.     ማለካክና ለሽንፈትህ ምክንያት መደርደር ሌላውን ለማጠልሸት ከተጣያቂነት ያስመልጣል ብለው ስለሚያቡ ነው

 

መቀደድ የማይሰለቻቸው ሰገጣሞቹ የአማራ ልሒቃን እንዳበደ ውሻ ከዚህም ከዚያም የሚናከሱበት በርካታ ምክንያቶች አንዱ ሰዎቹ ወስላታና ደካማ፣ ተላላኪና ጥግተኛ፣ ክፉና ሴረኛ ማንነታቸው እንዳይነቃባቸው እንዲሁም ለጥፋታቸው ሃላፊነት መውሰድ ስለማይችሉና ችግሮቻቸው በሌላ ሰው ትክሻ ላይ መጣል ባህል ስለሆነባቸው ነው። ድክመቱ ለመሸፈን፥ ምክንያት የሚደረድርና የሚያበዛ፣ ጣቱ ወደ ውጭ የሚቀስር ግለሰብ ይሁን ቡድን አደገኛ የሚያደርገው ታድያ ለተፈጠረ ችግር መፍትሔ የመስጠት አቅም ማጣቱ ብቻ ሳይሆን ችግርን በችግር ለመንቀልና ለመፍታት በሚፈጥረው ችግር ብዙዎች ሰለባ ስለሚያደርግ ነው። በነጋ በጠባ ቁጥር ለጥፋታቸው፣ ለድክመታቸውና ለውድቀታቸው ተጠያቂ የሚያደርጉትና የሚወነጅሉት ሰውና ቡድን የማያጡ በትምክህት የሰከሩ የአማራ ልሒቃን ይህን የሚያደርጉበት ሌላኛው ምክንያታቸው ሌላውን የጥላሸት መቀባት፣ ማጉደፍና ማስነወር ሸክምን ያቀላል፣ ከተጣያቂነትና ያስመልጣል ብለው ስለሚያምኑ ነው። ቀደም ሲል፥ ወያነ ወልዲያ የገባው አሽሽ አጭሶ ነው በማለት ለሽንፈታቸው ውሃ የማይቋጥር ምክንያት ሲሰጡ፥ እንዴት ነው ሰው አሽሽ አጭሶ ከማኸል ትግራይ ተነስቶ ቀይ ባህር ይገባል እንጅ ስፍር ቁጥር የሌለው ሰራዊትና የጦር መሳሪያ እየማረከ ወልዲያ ሊደርስ የሚችል? አሽሽ ተጭሶ እንዲህ ያለ ድል የሚታፈስ ከሆነ የእኛዎቹስ አሽሽም ቢሆን አጭሻቹ ለምን ወደ መቐለ በመመለስ ቃላችሁ አትጠብቁም? ብሎ የሚጠይቅ ባለ አእምሮ ስላገጠማቸው፤ ይሄው ዛሬ ደግሞ ወያነ ደሴ የደረሰው በሴራ ነው የሚል አዲስ ራሽያ ወለድ ፕሮፓጋንዳ አዋልደው ለማራገብ ያላፈሩ።

 

ይህ የመሰለ ዝቃጭና የበከተ አስተሳሰብ አየነገሰባቸው ግልሰቦችና ቡዱኖች በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ይፈወሳሉ፣ ይስተካከላሉ ብሎ የሚያስብ ሰው ቢገኝ ታድያ እሳት እንደሚያነድና እንደሚፋጅ እያወቅክ እንጀራ የመቁረስ ያህል እጅህ ወደ እሳት እንደ መስደድ ነው የሚሆነው። ጥጉ፥ ልሃጫሞቹ የአማራ ልሒቃን በሚገባ ካልተሰበሩና ልካቸው አውቀው እንዲኖሩ ካልተደረገ በቀር እንደ ሰው በበጎነትና መልካምነት ሊያስቡና ሊመላለሱ የሚችሉ ዓይነት ሰዎች አይደሉም። ይህ የአማራ ልሒቃን ማንነት በትክክል በመረዳትና በማወቅ የሚወሰደው እርምጃ፥ የህግና የሥርዓት የበላይነት የተረጋገጠባት፣ የህዝቦችዋን ሰላምና ደህንነት ያረጋገጠች የእኩልነት አገር በመገንባት ረገድ የላቀ አስተዋጽዖ ሲኖረው፤ ሸለፈታሞቹ በሚገባ አለማወቅና አለመረዳት የተነሳ በቸልተኝነትና በንህዝላልነት የሚሰራ ስራ በአንጻሩ ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት በአገሪቱ አየር ላይ የተገለጠ ሰይጣናዊ ነፋስ ዳግም እንዲነፍስ መፍቀድ ነው የሚሆነው።

 

አባባሌ ግልጽ በሆነ አማርኛ ላስቀምጠው። አገሪቱ አሁን ለምትገኝበት ድቅድቅ ጨለማ የማይገልጸው መቀመቅ ያስገባና ለጦርነትና ለደም መፋሰስ የማገደ የአማራ ልሒቃን አመዝራና ወስላታ ባህሪይ ለአንዴና ለመጨረሻ የጥፋትና የእልቂት ጠንቅ ከመሆን ሊገታና ሊያከትም የሚችለው በጠረጴዛ ዙሪያ በሚደረግ ውይይትና ድርድር ሳይሆን ግልጽ ባለ መልኩ ህግና ስርዓት እንዲከበር በማድረግ ነው። በአማራ ልሒቃን ክፉ ወሬና አሉባልታ ሳይፈታ፣ በሞት ጥላ ስር ያለፈ፣ ሞት የተፈረደበትና የሞት አመድ አራግፎ ህልውናው ያረጋገጠ ወያነ ትግራይ ደግሞ ተመሳሳይ ስህተት ለመፈጻም እንደማይቃጣው በመማመን ነው።

 

ሲጀመር፥ የአማራ ልሒቃን እኩልነት፣ ፍትሓዊነት፣ ሰላማዊ ህይወት ሲባል ጆሮአቸው የሚያሳክካቸው፣ እንስሳዊ ባህሪይ የተላበሱና ዘመኑን የማይመጥኑ፣ ደመኞችና ኋላቀር ሰዎች ለመሆናቸው ሁላችን እናውቃለን።

 

3.     ማለካክና ለሽንፈትህ ምክንያት መደርደር የተፈተነ የመከላከያና ማጽናኛ ዘዴ ነው ብለው ስለሚያምኑ ነው

 

ደካማና አልባሌ ሰው ድካሙ የሚሸፍነውና ራሱን የሚጽናበት መንገዶች መካከል አንዱ በሌሎች ላይ አሉባልታ ማውራትና ማስወራት፣ መቀበልና ማቀበል እንደሆነ የሥነ ባህሪይ ጠበብት ይናገራሉ፤ Psychological projection በማለትም ይጠሩታል። እንዴት? ያሉም እንደሆነ፥ ደካማና አልባሌ ሰው ለውድቀቱ ሌሎች ተጠያቄ ሲያደርግ፣ ምክንያት ሲደረድርና ጩኸት ሲያበዛ ድክመቶቹን በመሸፈን ጊዜያዊ ደስታ እንዲሰማው ከማድረጉ በላይ ደካማና የሻገተ ኢጎውን ለመጠበቅም ስለሚረዳው ነው። የአማራ ልሒቃን ትልቁ ስጋትና ፍርሃት የሚመነጨውም ከዚህ ነው። የአማራ ልሒቃን፥ ትግራዋይ ስለ እነሱ በሚገባ ያየውና የሚያውቀው ባዶነታቸውና ምልሳቸው ላይ ብቻ የተንጠለጠነች አርበኝነታቸው የተቀረው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲያውቁትና እንዲነቁበት ፈጽመው አይፈልጉም። ከዚህ የተነሳም የአማራ ልሒቃን ትግራይ ከካርታ የትግራይን ህዝብ ስመ ዝክሩ ለማጥፋትና ለመደምሰስ ማንኛውም ነገር ሁሉ ሲያደርጉ በዘመናችን ለማየትና የበቃነው። ከዚህ ባሻገርም፥ በቀጣይነት መሸምጠጥና ማሟረት ምርጫቸው በማድረግ ያለ ማቋረጥ በውሸትና በቅጠፈት አገር ምድሩን እያተረማመሱ የሚገኙ። አባባሌን በምሳሌ ላስረዳ፥ የትግራይ ሠራዊት ከማኸል ትግራይ ተነስቶ ደሴ እስኪደርስ ድረስ በዐቢይ አህመድ ዓሊና በአማራ ልሒቃን እንዲሁም ደጋፊዎቻቸው ያልተነገረ ሐሰተኛ የድል ዜና የለም። ዛሬም ቢሆን ግን ማለትም፥ ወያነ ትግራይ በተጨባጭ የደሴ በር ሲያንኳኳም ውሸትን ከማናፈስና ከማራገብ አልተመለሱም። ሰዎቹ ወያነ ደሴ የደረሰው በሴራ ነው እያሉም ቢሆን አዲስ አበባ እንደሚገቡ ባንጠራጠርም፥ የአማራ ልሒቃን የደረሰባቸው ኪሳራና ውርደት በሞራል ደረጃ ለማካካስና ራሳቸውና ተከታዮቻቸው ለማጽናናት የሚሄዱበት መንገድ ትግራዋይ ወሬ ነው እያለ በቀላሉ የምናልፈው ሳይሆን፥ የእነዚህ ሰዎች ባህሪያዊ ማንነት በጥሞና መመልከት ማጥናት ይህ ሁሉ ሞትና እልቂት ታልፎ ለሚኖረን ሰላማዊ ህይወት ሊኖረው የሚችል ወሳኝ ሚና ሊዘነጋ አይገባም።

 

የአማራ ልሒቃን ማለት፥ ከእውነት ጋር ፈጽመው የማይተዋወቁና የተፋቱ፣ እውነት ተናግረው እውነት የሚያስከፍለው ዋጋ ለመክፈት ሐሞቱ የሌላቸው፣ ለእውነት ከመሸነፍና እውነቱን ከመናገር በውሸት መቀደድ መቶ ዕጥፍ ይቀላል ብለው የሚያምኑ ሰዎች እንደ መሆናቸው መጠን በጠራራ ጸሐይ ደረታቸው ገልብጠው ሲዋሹና ሐሰተኛ ምስክርነት ሲያሰራጩ በስህተትና ባለ ማወቅ ሳይሆን በዓላማና በዕቅድ አሉባልታና ሐሰተኛ ወሬ የሚሰራጩ፣ ቅጥፈት የህይወታቸው መርህ ያደረጉ ዋሾ ለመሆናቸው ልናሰምርበት ይገባል። እዚህ ላይ ልብ ማለት ያለብን ሌላ ተጨማሪ ትምህርት ቢኖር፥ ችግሮችህ ሁሉ ውጫዊ ማድረግና ማላከክ ተራ ውንብድና እንዳይደለ ነው። በተለይ በመንግሥትና ፖለቲካዊ አመራር ደረጃ ጥፋትህ አለ መቀበልና በሌሎች ላይ ማሳበብ እንዲሁ በቀላሉ የሚታይና የሚታለፍ ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን፥ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ እንዲሁም የአማራ ኢንተርሃምዌ ሚኒሻና ታጣቂዎች በትግራይ ላይ የፈጸሙት ለሰው አእምሮ የሚከብድ አሰቃቂ ወንጀል ለመፈጸም ምክንያት የሆነና የሰጠ፣ ሰዎች ከሰውነት አውጥቶ አረማዊ ድርጊት እንዲፈጽሙ የሚያዘጋጅና የሚያስገድድ አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ መሆኑ ነው።

 

4.    ማለካክና ለሽንፈትህ ምክንያት መደርደር ሽንፈትን አምኖ ከመቀበል ይልቅ እጅግ ስለሚቀልባቸው ነው

 

በቁ. 3 ላይ በሰፊው እንደ ተመለከትነው ዐቢይ አህመድ ዓሊ ሆነ የአማራ ልሒቃን፥ በየደረጃው አሽከርነትና ተላላኪነት የሚያምርባቸው፣ ዓላማና ራዕይ የሌላቸው የምድረ በዳ ሽምብቆ በመሆናቸው በባህሪያቸው አቋራጭና ቀላሉን ምርጫ የመውሰድ ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች እንደሆኑ ልንስተው አይገባም። ለምሳሌ ያህል፥ ብርሃኑ ጁላ በቅርቡ ከአንድ የኤርትራ መንግስት ልሳን ከሆነው የኢሳት ቴሌቪዥን ቅጥረኛ የሆነ ሰው ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተሸንፈናል ብለን እንድንናገር ነው የሚፈለገው? አፈገፈግኩ አትልም ሲል መናገሩን ይታወቃል። ይህ የብርሃኑ ጁላ አባባል ቀለል ባለ አማርኛ የተረጎምነው እንደሆነ፥ ብርሃኑ ጁላ ሆነ አለቃው ዐቢይ አህመድ ዓሊ የገጠማቸው ሽንፈት በማመንና በመቀበል አዎ ተሸንፈናል በማለት መውሰድ ያለባቸውና የሚገባቸው ኃላፊነት ከመውሰድና ይህን በማደረግም ጦርነቱ እንዲያበቃ ከመስራት ይልቅ፥ ወያነ አዲስ አበባ ድረስ መጥቶ በአንገታችን እስኪያንቀን ድረስ አንዴ የጥሞና ጊዜ ሌላ ጊዜ መቐለን በሻሻ አድርናታል እያልን ጦርነቱ በቀረችን አቅም ሁሉ ተጠቅመንና አዳዲስ ምልምሎች ወደ እሳት እየወረወርን እንዲቀጥል ምርጫችን አድርገናል ነው የብርሃኑ ጁላ አባባል። በመሆኑም፥ የሰው ልክ ነን ብለው የሚያምኑ ሸለፈታሞቹ የአማራ ልሒቃን በአሁን ሰዓት በገሃድ እያስተናገዱት ያለ ሽንፈትና ውርደት ተቀብለው ደም መፋሰሱን እንዲቆም ከማድረግ ይልቅ ራሳቸው ለማጽናናት የሚችሉ ሴራ ስለ ተሰራብን ነው እያልን ማላከክና ማሳሰብ ከተቻለን፥ ወያነ የበረታብንና ሽንፈት እያስኮመኮመን ያለ ወያነ ትግራይ ታግለን ለመጣል የማይቻል፣ ከአቅማችን በላይ የሆነ ኃይል ነው በማለት ድካማችን ነጥብ በነጥብ በዝርዝር ከማስቀመጥና እውነቱን በመናገር ራሳችን የምናጋልጠበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለንም! በለው ስለሚያምኑ በተፈበረከ ሐሰተኛ ወሬ ማህበረሰቡን ማደናገር ቀላል ሆነው ስላገኙት ነው። ሽንፈትና ውርደት ላለመቀበል በሌሎች ላይ ማላከክና ምክንያት መደርደር ባህል የሆነባቸው የአማራ ልሒቃን የቅሌታቸው ጥግ ታድያ ውሸተኞች ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ተጨባጭ ማስረጃ ቢቀርብላቸውም የቀረበ ማስረጃ ሳይቀር የጠላሸት የሚቀቡ ወናፎች መሆናቸው ነው። ለምን? ለሽንፈቱ ምክንያት የሚደረድር የአማራ ልሒቃን ዓይነቱ ሰውና ቡድን መቼም ቢሆን ውሸታምነታቸው፣ ስህተታቸውና ጥፋታቸው አምነው የሚቀበሉ ዓይነት ሰዎች ስላይደሉ ነው።

 

5.     ማለካክና ለሽንፈትህ ምክንያት መደርደር ውርደትን ያቀላል ብለው በጽኑ ስለሚያምኑ ነው

ከዚህ ቀደም ለንባብ በበቁ ጽሑፎቼ በተደጋጋሚ እንደተገለጸው እውነት የሚባል ነገር በአማራ ልሒቃን ሰፈር ዘንድ ቦታ የለውም። ይህ ማለት አማራ ልሒቃን ሁሉም ነገር የሚለኩትና የሚመዝኑት በውሸት፣ በቀረርቶና በሽለላ የገነቡት ሐሰተኛ ክብራቸው ልክ ነው። ክብራችን ነው ለሚሉት ሐሰተኛ ክብራቸው የሚበጅ እንደሆነ ውሸት ሁሉ እውነት ነው፤ ክብራችን ይጋፋል ያሉት እውነት ሁሉ በአንጻሩ ውሸት ነው። ዐቢይ አህመድ ዓሊ ሆነ የአማራ ልሒቃን የገጠማቸው ውርደትና ሽንፈት ለማስተባበል እግዚአብሔር የለም ማለትን የሚጠይቃቸው ከሆነ የሚገዳቸው በውሸት የገነቡት ሐሰተኛ ክብራቸው መጠበቅና ማስቀጠል ስለሆነ ሰዎቹ እግዚአብሔር የለም! ብለው ከመናገርና ከማስነገር ወደኋላ የማይሉ ወረበሎች ናቸው። በመሆኑም፥ የአማራ ልሒቃን ውሸት ሲፈበርኩና ሲያራግቡ እንዲሁ ሳይሆን የተከናነቡት ውርደትና ሽንፈት ያቀልልናል፣ የህዝቡን ቀልብ ለመስረቅና ለመከፋፈል ይረዳናል ብለው በዓላማና በዕቅድ የሚሰሩት ስራ እንደሆነ ማወቁና ልብ ማለቱ አስፈላጊ ነው። በቁ. 1 እንደ ተመለከትነው፥ ሰው በመልካም ስራ ደስ እንደሚሰኝ ሁሉ፥ በጥላቻ፣ በክፋት፣ በሴራ፣ በትምክህት፣ በምዋርትና በምቀኝነት የተሞሉ የአማራ ልሒቃን በተቃራኒው ባዶነታቸው የሚሞሉና ደስታን ገንዘባቸው ሊያደርጉ የሚችሉ በሐሰትና በውሸት ብዙሐኑን ማደናገርና ማወናበድ የተቻላቸው እንደሆነ ነው።

 

የአማራ ልሒቃን፥ ያልሆነ ሆነ እያሉ አንገቱና እግሩ ያልቆረጡት የትግራይ ባለ ስልጣን የለም፤ ያልተባለ ተባለ ያልተነገረ ተነገረ እያሉ በተመሳሳይ መንገድ ያላራገቡት ሐሰተኛ፣ የፈጠራና የጥላቻ ወሬ የለም። ለምን? ሰዎቹ ይህን ካላደረጉ የህልውና ዘመቻ የሚሉት በሀሰት የተገነባ ነውራም ክብራቸው ማስቀጠል ስለ ማይችሉ ነው። ለምሳሌ ያህል፥ ዮሐንስ ቧያለው የተባለ ሰው የትግራይ ሰራዊት ለማስቆም ግጥምና ዜማ ያዋጡ ዘንድ አዝማሪዎች ሰብስቦ በቅርቡ ባደረገው ንግግር፥ ጥላቻ በሚፈለገው ልክ አልተስበከም፣ ጦርነት ለማሸነፍ ጥላቻ መስበክና ማፋፋም እጅግ አስፈላጊ ነው፤ ጥላቻ በሚገባ መሰበክ አለበት! ሲል ያደረገው ንግግር ልብ ይሏል። ሌላው፥ ለአማራ ልሒቃን እውነቱን መቀበል ማለት በራስህ ጊዜ የራስክን ጉድጓድ ቆፍረህ ከነነፍስ መቅበር ነው ስለሚያምኑ ነው። ስለዚህ፥ ማሳበብና ምክንያት መደርደር ለአማራ ልሒቃን ውርደትን ከማቅለሉ በላይ የማምለጫ ስልት ሆኖ ስላገኙት ሰፊውን ህዝብ በሐሰት ማደናገርና ማወናበድ ምርጫቸው አድርጓል።

 

በመጨረሻ፥ ግፍና በደል የወለደው የትግራይ ሰራዊትና አመራር፥ በሐሰት ለገነቡት ክብር ሲባል በኢትዮጵያዊነት ስም የትግራይ ህዝብ ያበሳበሱና ዘራዊ ጭፍጨፋ የፈጸሙበት፤ ሰውን የሚያክል ፍጠረት እንደ በግና እንደ ዶሮ አጋድሞ የሚያርድ፣ ገድሎ የሚያቃጥል፣ ወደ ወንዝና ወደ ገደል የሚወረውር ሠራዊትና ይህን እያየ ደስታው የሚገልጽ ህዝብ የፈጠሩ የአማራና የአዲስ አበባ ወታደራዊና ሲቪል ባለ ሥልጣናት ሁሉ በህግ ተጠያቂዎች እንደሚያደርግና የህግ የበላይነት እንደሚያረጋግጥ ተስፋ በማደረግ ጽሑፌን እዚህ እቋጫለሁ።

 

E-mail: mahbereseytan@gmail.com

 

 

Back to Front Page