|
ተመስገን ከበደ 06-22-21
ኣለ ጎረቤት ምቀኛ ኣስሟጣጭ ቀልደኛ ሌት ተቀን ማይተኛ ባላነጠፈው ዓልጋ ሚተኛ ያልስራውን ጎጆ ቀማኛ: ማን ልበል ይህ ድርጎኛ መሃል ስፋሪ ጉደኛ ፊደሉ ከየት መጣ ስደተኛ
እሱም ቢሆን ዲቃላ አይሉት ቀጥተኛ ኣባቱ አይታወቅ ከናቱ የተኛ ሴትዬትዋ መዘዘኛ ያልሆደችው መንደር ያልረገጠችው አፈር ያልቀመስችው ኾሽር ያልጠነጥነችው ድር ያልቀመመችው ሻጥር ያልጎነጎነችው ምሲጥር ያላቀፈችው እግር ቀይ ይህን ጥቁር የለም በዚች ዓለም ምድር::
መልከ መልካም መሳይ ኣውራ መንገድ ቁማ የዋሁን ኣታላይ ያላሳበደችው በፍቅር ሊያስደሰደችው ዘወትር ህልውናውን ረግጦ እርሳው እንዲመስል ያልታለመ ያልተጠንስስ የለም::
ውስዱኝ ኣላፍርም ኣደባባይ ልቁም ሓቁን ልመስክር::
ህብረቀለም ስትለውጥ ስታደባ ስታደፍጥ ቅጠልን ያህል ስትኮማተር ስትቀበቀብ ኣዞን ለመምስል ምላስዋን ስታሽቀናጅር በራሪውን ሁሉ ጠልፋ ልትጥል::
እስስት ኣታላይ መሽጋ እዛፍ ላይ እቅድዋ ካቅዋ በላይ ግን ትጥቋ ምላስ ብቻ ጋሻዋ የተሺቆጠቆጠ ዛቻ ቆርጦው ቢመክትዋት እግሬ ኣውጭን ሩጫ::
ይህ ነው ሓቁ ሚመስል ያማርኛ ምስል ይውጣ ይናገር ካለ ሌላ ትንግርት ኣዘል እኔው ያወራሁት ውሽት ነው የሚል:::
|