Back to Front Page

እሱማ!

እሱማ!

አኽራነይ ጎልጎለይ 06-23-21

 

ቋንቋ ብሎ አማርኛ
ፊደሉ ከየት መጣ ስደተኛ
እሱም ቢሆን ዲቃላ አይሉት ቀጥተኛ
ኣባቱ አይታወቅ ከናቱ የተኛ
ዐብይ አህመድ መዘዘኛ
ያልሄደውን መንደር
ያልረገጠው አፈር
ያልቀመሰው ኩሸር
ያልጠነጠነው ድር
ያልቀመመው ሻጥር
ያልጎነጎነው ምስጥር
ያላቀፈው እግር
ቀይ ይህን ጥቁር
የለም በዚች ዓለም ምድር::

Videos From Around The World

መልከ መልካሙ መሳይ ዐብይ
አውራ መንገድ ቁሞ የዋሁን አታላይ
ሰይጣኑ ኢሳያስ በፍቅር አምስሎ ያሳበደሰው
የሰው ግድያና ሞት ሊያስደስተው
የአገር ህልውና አስረግጦ
ከባዕድ ሸርኮ ሕዝቡን ለረሃብ አጋልጦ::

ንጉሥ ለመሆን አገሩን ሲያቃጥል
የአለም ሕዝብ ሲማፀን ሲለምን እሱን ወደ ጥሩ ጎደና እንዲመልስ
ምክር ጥሶ ሕዝቡን ሲገድል
የእግዚአብሄር አማኝ ነኝ ብሎ ሲክድ
ሕዝቡን ለማንፃት ብዙ ሃይል ሲያሳማራ
የኢሳያስ ምክር ብቻ ነው የሚሰማ የሚያወራ::

ለሕዝቤ ፍትህ ብዬ አልበረከክም
አደባባይ ቁሜ ለትግሌ አልፈራም
ነፃነቴ ለድርድር አይቀርብም::

ህብረቀለም ስትለውጥ
ስታደባ ስታደፍጥ
ቅጠል ያህል ስትኮማተር
ስትቀበቀብ አዞን ለመምሰል
የትግራይ ጀግና ምላሱ እያወላወለ ዓይኑ አተኩሮ ሲከታተል
በራሪውን ሁሉ ጠልፎ ሲጥል::

ዐብይ ውሸታም አታላይ
ምሽጉ በዛፍ ላይ
እቅዱ ከአቅሙ በላይ
ግን ትጥቁ በምላስ ብቻ
ጋሻው የተሽቆጠቆጠ ዛቻ
ቆርጦው ቢመክትዋት እግሬ አውጭን በሩጫ::

ይህ ነው ሓቁ የሚመስል
የአማራ ምስል
ይውጣ ይናገር
ካለሌላ ትንግርት አዘል
እኔው ያደረግኩት ድል ውሽት ነው የሚል::

ሓቁን ይዤ እታገላለሁ
በደሌን የአለም ሕብረተሰብ ይወቅልኝ ይመስክርልኝ
እንደገና ትጥቄን አጠናክሬ ሕዝቤን እከላከላለሁ
መጨረሻው ድሉ የኔ ነው ብያለሁ
በእርግጥም መስዋት ከፍዬ ነፃነቴን አረጋግጣለሁ ::

 

Back to Front Page