Back to Front Page

ነፍሰ ገዳዩ ሲኖዶስና ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት የአጋንንት ዓለም የሲዖል አምባሳደሮች ናቸው

ነፍሰ ገዳዩ ሲኖዶስና ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት የአጋንንት ዓለም የሲዖል አምባሳደሮች ናቸው

ጥቅምት 1 ቀን 2021 ዓ/ም

ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

የጽሑፉ ዓለማ፥ መጽሐፍ በአለባበሳቸው ሳይሆን ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ እንዲል (ማቴ 7፥20) ቋንቋውንና አለባበሱን አሳምሮ በሃይማኖት ሽፋን፥ ዝርፍያና ሌብነት፣ አመጻና ግድያ፣ ውሸትና ቅጠፈት ላይ የተሰማራ፥ መንፈሳዊ ነኝ፣ የሃይማኖት መሪ ነኝ፣ መምህር ነኝ፣ ዘማሪ ነኝ፣ አዝማሪ ነኝ የሚል አጀበኛ ደቀ መዛሙርት ማፍራት የተቻለው ነፍሰ ገዳይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስና በዙሪያው ያሰባሰባቸው ሙት የሚያስገብሩ ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት ምናቸውም ሳያስደነግጠንና ሳያስቆመን በእግዚአብሔር ቃል ውሏቸውና ስራቸውን በሚገባ እንፈትሻለን እንመረምራለንም። በተጨማሪም፥ ሲኖዶሱ እንደ ተቋም ስዩማነ አጋንንት ሊቃነ ጳጳሳቱ ነን እንደሚሉት ስያሜ አሁን በዚህ ዘመን ምን ያህል መንፈሳዊ ኪስራና የሞራል ዝቅጠት ውስጥ እንደ ተዘፈቁና እንደሚገኙ ከብዙ በጥቂቱ እንመለከታለን። ይህ ጽሑፍ፥ የአማኞች መንፈሳዊ ህይወት ለመጠበቅ የተዘጋጀ ጽሑፍ እንደ መሆኑ መጠን አማኞች የኤልዛቤል ክፉ መንፈስና አሰራር ከሆነው ውሸትና ሐሰተኛ ምስክርነት የማስተጋባት አባዜ የሃይማኖት መሪዎች ነን በሚሉ ሰዎች ሳይቀር እየተስተጋባ በመሆኑ ምእመናን ከዚህ ዓይነቱ የጥፋት ጎርፍ ራሳቸው እንዲጠብቁ ታስቦ የተዘጋጀ ጽሑፍ ነው። እንግዲህ፥ የእግዚአብሔር መጽሐፍ ተገልጦ የጽድቅ ቃል ሲነገርና ሲነበብ አራፋ የሚያደፍቃችሁና የሚያስጎራችሁ፣ የሚያሳብዳችሁና የሚያነጫንጫችሁ፣ ጸጉራችሁን የሚያስነጫችሁና ፊታችሁ የሚያቧጭራችሁ ስመ ክርስትያን ኢትዮጵያውን ከጸናባችሁ ክፉ አጋንታዊ በሽታ ለመላቀቅ ጸሐፊው መራገምና በጸሐፊው ላይ ሟሟረት ሳይሆን መድኃኒቱ ንስሃ መግባት ነውና የጽድቅ ቃል በመስማት የሚገኝ ፈወስ ተቋዳሽ ለመሆን ራስዎን ያዘጋጁ።

የጽሑፉ ይዘት፥ ይህ ጽሑፍ በይዘቱ እውነተኛ ምስክርነት ነው። ከብዙሓኑ ፍሬ አልባ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ህይወት አልባ የመድረክ ተዋናዮች፣ አንገታቸውና እጃቸው ላይ መስቀል በመጨበጥና በማንጠልጠል ቢዝነስ ላይ የተሰማሩ ሰውና እግዚአብሔር የማይፈሩ መምህራንና መኖኮሳት በእውነቱ ነገር እርስ በርሳችን በቅርበት በሚገባ ስለ ምንተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ይህ ምስክርነት እውነተኛ የሚያደርገውም፥ በእውነተኛ አምልኮ፣ እግዚአብሔርንም በመፍራት፣ ህይወቱን በጭምትነት የሚመራ ህዝብ ለመጠበቅ፣ ለማነጽና ለመባረክ መጽሐፍ ቅዱስ መሰረት አድርጎ የተዘጋጀ በመሆኑ ነው። የጽሑፍ ይዘትና ዓላማ በተመለከተም ሙሉ ኃላፊነት የሚወሰደው በጽሑፉ ላይ ስሙ የተጠቀሰ የጽሑፉ አዘጋጅ እንጅ ጽሑፉን የሚያስተናግዱ ማናቸውም የሚድያ አካላት ሊሆኑ እንደማይችሉ በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ እወዳለሁ።

የጽሑፉ ውሱንነት፥ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ? እንዳለው አንዳንድ ጊዜ፥ አንድ ሰው ጳጳስ ይሁን ጥቁር ራስ በግል ህይወቱ ለሚፈጽመውና ለሚሰራው ከጠቀመው ምርጫው ነው ተብሎ ካልተተወ በቀር የሃይማኖት መሪዎች ነን በሚሉ ሰዎች አማካኝነት የሚፈጸመው ዝርፍያ፣ ዝሙትና መተት፣ የነፍስ ቅትለት ወንጀልና ጆሮ ጭው የሚያደርጉ ሌሎች ተግባራት ምእመኑ የመስማትና የማወቅ ዕድል ቢገጥመው ኖሮ አንድም ሰው ቤተ ክርስትያን ደጃፍ ላይ ድርሽ እንደማይል በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። ጳውሎስ ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ እንዲል የህጻናትና የደናግል ደም እንደ መስዋዕት ያቀረቡና የሚያቀርቡ ሊቃነ ጳጳሳት በተመለከተ እንዲሁም፥ በዐቢይ ፆምና በፍልሰታ ቀን ሳይቀር መስቀል ለመሳለም ገብተው በጉልበት ክብረ ንጽህናቸው ያጡ፣ በዚህ አጋጣሚ የተፈጠረው ጽንስ ለማስወረድ የተገደዱ፣ ከመድኃኒት አምልጦ የተወለደ ህጻን ያለ አባት ለማሳደግ የተገደዱ እህቶች ትቼ ጽሑፉ ቃለ እግዚአብሔር ብቻ መሰረት ያደርገ ለመሆኑ ስገልጽ በአእብሮት ነው።

ትርጓሜ፥

        ኢትዮጵያ፥ በዓለም ታሪክ በየትኛውም ዘመን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ፣ በግዛትዋ አካል የነበረ ህዝብ ከካርታ ለመፋቅና መታሰቢያ ላይኖረውም ስመ ዝክሩ ለማጥፋት ከጎረቤት አገሮች ሠራዊት በመሸመትና ግንባር በመፍጠር ትግራይና ትግራይን ህዝብ ያወደመች፣ ሀብትና ንብረቱን የዘረፈች፣ የምድሪቱ ሴቶችና አንስት እንደ ሰዶምና ጎመራ ያስነወረች፣ ግራ ቀኛቸው የማያቁ ህጻናትና የደከሙ ሽማግሌዎች የጨፈጨፈች፣ አብያተ ክርስትያናት በእሳት ያቃጠለች፣ ካህናትና ዲያቆናት እንደ ከብት አጋድማ ያረደች፥ የአመንዝሮችና የወስላቶች ጋለሞታ አገር ናት።

        ሲኖዶስ፥ ቃሉ የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጓሜው በቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎትና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ተሰብስቦ የሚመክር፣ መመሪያ የሚሰጥና የሚከታተል ጉባኤ ማለት ሲሆን እውነታው ግን፥ የአመንዝሮችና የወስላቶች አገር ጋለሞታይቱ ኢትዮጵያ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ለሰው አእምሮ የሚከብድ ግፍና በደል በትግራይ ህዝብ ላይ ስትፈጽም የወራሪው የዐቢይ አህመድ ዓሊ ሰራዊት ባርኮ በመላክ ነፍሰ ገዳይነቱ ያስመሰከረ የሃይማኖት ካባ የለበሰ ሰይጣናዊ ተቋም ነው። ዐቢይ አህመድ ዓሊ ከሰውና ከእግዚአብሔር የተጣላ የኤርትራ ገዢ ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር በመምከርና በመዘከርም የትግራይ ህዝብ ዙሪያ መለሽ በማጠር ከጥይት ያለመጠ ህዝብ ርሃብን እንደ የጦር መሳሪያ በመጠቀም ለእልቂት ሲማግደውም ይህ ተቋም ቁሞ ከመመልከቱ በተጨማሪ፥ ስለ እውነትና ስለ ጽድቅ ዝም አልልም! በማለት ድምጻቸው ለማሰማት የተነሱ የቤተ ክርስትያኒቱ የበላይ ጠባቂና አባት ቅዱስ ፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ሁኔታው አስመልከት እንዳይናገሩ በቁም እስር እንዲቀመጡ ያደረገ የነፍሰ ገዳይ ሊቃነ ጳጳሳት ስብስብም ነው።

        ጳጳስ፥ ቃሉ ኤጲስ ቆጵስ (አፒስካፖስ) ከሚለው የግሪክ ቋንቋ የተገኘ ሲሆን ፍቺው የምእመናን ህብረት ወይም የቤተ ክርስቲያን መሪ ማለት ነው። ሐቁ ግን፥ አንዳንዶቹ የደርግ ወታደር የነበሩና ደርግ ሲሸነፍ ከፍትህ ሽሽት ገዳም ገብተው ጸጉራቸውና ሲማቸው አስረዝመው፣ ስማቸው ለውጠው ሳይገባቸው ለጵጵስና የበቁ ናቸው፤ ገሚሳቸው ኪዳን ቀርቶ የሰኞ ውዳሴ ማርያም የማይዘልቁ በገንዘብ ብዛትና በሙስና የተሾሙ ናቸው፤ አንዳንዶቹም እንደነ ባጫ ደበሌና ብርሃኑ ጁላ የብሔር አስተዋፅኦ ሊኖር ይገባል በሚል ፈሊጥ ሳይገባቸው ለልዩ የፖለቲካ ተልዕኮ አስኬማ የተደፋላቸው ናቸው፤ ሌሎቹ፥ ቅስና ሆነ ሙንኩስና በኢትዮጵያውን ዘንድ ገና ያልተነቃበትና ያልተበላበት ቢዝነስ ስለሆነ ጥቅም ፍለጋ ሾልከው የገቡ ናቸው። የጎንደር አጋንንትና መተት ይዞ መጥቶ ዘር ማንዘርህን እጨርሳሃለሁ እያሉ አንዳንዶቹን በማስፈራራት ሊቀ ጵጵና የተሾሙም በቁጥር የሚናቁ አይደሉም። የተቀሩ፥ ቤተ መንግስትና ቤተ ክህነት አጣምሮ ለመያዝ የሚቋምጥ ራሱን በቁልምጫ ስም ማኅበረ ቅዱሳን ብሎ የሚጠራ ፊደል የቆጠረ የደንቆሮ ስብስብ ለህቡእ አጀንዳው መልምሎ ያስገባቸው ጥቁር ራሶች ናቸው። ቅዱስ ፓትሪያሩኩን ጨምሮ የጽድቅ ህይወት የሚኖሩ፣ ክፉ ከአፋቸው የማይወጣባቸው፣ አመጽን አጥበቀው የሚጸየፉ፣ ወገናቸው እየተጨፈጨፈም ወደ ፈጣሪ እንጸልይ ከማለት ውጪ የእርግማን ቃል የማይናገሩ፣ በጣት የሚቆጠሩ ሊቃነ ጳጳት በአሁን ሰዓት በጥይትና በርሃብ እየተቀጠቀጠ ካለው ህዝብ ጋር ኣብረው የቆሙ አባቶች ናቸው።

        አጋንንት፥ በትዕቢቱና በክፋቱ ከፍ ካለው ሰማያዊ መንበረ ስልጣኑ የተጣለ ሳጥናኤል ይዟቸው የጠፉ በመንግስቱ ላይ ያለው የክፉ መናፍስት አሰራርና የስልጣን ተዋረድ ዝቅጠኛው ጭፍራ ነው።

        ሲዖል፥ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ፣ የጥርስ መፋጀት ያለበትና የሞላበት፣ የዘላለም ሞት መጨረሻ፣ የሰይጣንና የኃይማኖት መልክ ያላቸው ዳሩ ግን የእግዚአብሔር መንጋ የሚያጎሳቁሉ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ሊቃነ ጳጳሳት ዓይነቱ፥ እውነት የሌለው የውሸት ባሪያ፣ አወናባጅ፣ አመፀኛ፣ ነውራምና የነፍሳት ነጋዴ አገልጋዮችና ተከታዮች የሚታጎሩበት ጨለማ የበረታበት ስፍራ ማለት ነው።

        አምባሳደር፥ የአንድ መንግሥት ወይም ሉዓላዊት አገር እንደ የራሱ መንግሥት የሚሰራ፣ ለተልዕኮ የተሾመ፣ ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ወኪልና ኦፊሴላዊ መልእክተኛ ማለት ነው። የአንድ አምባሳደር ቀዳሚ ዓላማና ተልዕኮም በተመሳሳይ የሚወከለው መንግስትና አገር ከአስተናጋጁ ሀገር ህዝብና መንግስት መካከል ጥሩ ግንኙነትን መፍጠር ነው። መጽሐፍ፥ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ እንዲል በዚህ ንባብ ዓውድ መሰረት፥ ለሰው ክብር የሌላት፣ የንጹሐን ዜጎች ደም አፍስሳ የማትረካ፣ በደም የጨቀየች፣ ጸረ ክርስቶስና የክርስትና እምነት የሆነው ኢትዮጵያ የራሳቸው ቋንቋ፣ ባህል፣ ስልጣኔ፣ ወግና ልማድ ያሏቸው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ላይ ለመጫን፥ የውሸት፣ የሌብነት፣ የዝርፍያ፣ የግድያ፣ የጥላቻ፣ የአመጽ፣ የቅናትና የምቀኝነት፣ የሴሰኝነት፣ የምዋርት፣ የሞትና የደም መፋሰስ በመሆን ቀን ከለሌት እየሰሩ ያሉና የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ሊቃነ ጳጳሳት አምባሳደርነታችው ለሰይጣን መንግስት መሆኑን ልብ ይሏል።

እንዴት ስለ ተገለጠለት እውነት የሚቆም አንድ ሰው ይታጣል?

ኢየሱስ እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው እንዲል (ማር 12፥17)፤ እዚህ ንባብ ውስጥ የኢየሱስ መልዕክት የሚያርፈው ግብር ስለ መክፈል ሳይሆን በዋናነት መንግስትና መንፈሳዊ እምነት ወይም ሃይማኖት ስለሚባሉ ሁለት ተቋማት ግኙንነት በተመለከተ መሰረታዊ ትምህርት የሰጠበት፣ አንዱ የሌላውን ስራ ሊሰራ እንደማይችልና ሁለቱም የየራሳቸው ኃላፊነትና ግዴታ እንዳላቸው ጥልቀት ያለው መልዕክት ያስተማረበት ክፍል ነው። የዚህ ቃል መልዕክት፥ ሁለቱም ተቋማት የተጣለባቸው ኃላፊነትና ግዴታ በአግባቡ እንዲወጡ ማለትም ውኃና ወተት፣ ወተትና ቡና፣ ቡና ሱካር በመሆን ሳይሆን አንዱ ሌላኛውን ሳይውጥና ሳይጠቀልል ውኃና ዘይት ሆነው ተጠባብቀው ኃላፊነታቸው እንዲወጡ የሚያስጠነቅቅ ቃልም ነው። ዳሩ ግን፥ በአሁን ሰዓት በኢትዮጵያ ቤተ ክህነትና በምንሊክ ቤተ መንግስት የሰለጠነው የሞትና የእልቂት የጥፋት ኃይል መካከል ላይ ያለው ልዩነት፥ የተልዕኮ፣ የዓላማና የራዕይ ልዩነት ሳይሆን በእነዚህ ሁለት ተቋማት ላይ ያለው ብቸኛ ልዩነት ክፉና አጋንታዊ የሆነ ስራቸው የሚሰሩበት መንገድ፣ የአድራሻና የአፈጻጸም ልዩነት ብቻ ነው ያላቸው።

ዐቢይ አህመድ ዓሊና የዙፋኑ ተሸካሚዎች የአማራ ልሒቃን፥ ወያነ ጸረ አንድነታችን ጸረ ኢትዮጵያ፣ የተከፈለ መስዋዕት ተከፍሎ ልንደመሸው የሚገባ አረም፣ ነው ነቀርሳ ነው፣ ፈጽመን ልናጠፋውና ልንነቅለው ይገባል ይላሉ መስቀል የያዘ የባህርዳሩ ሊቀ ጳጳሳት ደግሞ ደግሞ በተራው፥ እኛ ኢትዮጵያውያን ይልቁንም የተዋህዶ ልጆች ኢትዮጵያ ስንል ከተዋህዶ ተዋህዶ ስንል ከኢትዮጵያ፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ከኢትዮጵያ ላንለይ ላንነጣጥል በአንድነት ይዘን እግዚአ እያልን ልንቀጥል ከእግዚአብሔር የተሰጠን ጸጋ ስለሆነ በአንድነታችን በኢትዮጵያዊነታችን የሚመጣ ካለ ማንም ይሁን ማን ዝም ልንለው አንችልም እያለ በእግዚአብሔር ስም ወጣቱ በቀጣይነት ለጦርነትና ለደም መፋፍሰስ ያሰልፉታል። ሽመልስ አብዲሳ ከሸራተን፥ ስንዴት የበላው ስንዴ ነው የሚቀርብን ቢቀርብን ይሻላል ይላል ዘማው የባህረዳሩ ሊቀ ጳጳስ በተመሳሳይ፥ የዓለም ሰዎች ሲጮኹ እንሰማቸዋለን። የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል እንዲሉ ገላጋይ በመምሰል፣ አስታራቂ በመምሰል፣ በዕለት ችግራችን፣ በደካማ ጎናችን በመግባት፣ ለዛውም ተዘርቶ በማይበቅል ስንዴአቸው፣ ተዘርቶ ያበቅላል፣ ያፈረር፣ ምርት ይሆናል በማይባለው ከዕለት እንጀራ ብቻ ለዕለት ሆድ መሞያ ብቻ በሆነው መከራ ሲያሳዩን እናያለን እያለ ዓለም እያሰማችው ያለ የዕርቀ ሰላሙ ጥሪ መስቀል በእጁ ይዞ ይቃወማል።

Videos From Around The World

አንዱ በአገር ወዳድነት ስም ካኪና ክራባት አንቆ ለብሶ ብረት እያወጣወጠ ለኢትዮጵያ እዘምታለሁ ይላል፥ ሌላኛው በየዓውደ ምህረቱ እየቆመ በእግዚአብሔር ስም ሃይማኖታዊ ልባስ ለብሶና መስቀል ይዞ ያስዘምታል። አንዱ በመንግስነትና በስልጣን ስም ያሻውን ያደርጋል ይናገራል፥ የቤተ ክህነቱ ሊቀ ጳጳሳት ደግሞ ክርስትናቸው ጥለው በመንፈሳዊነትና በአባትነት ሽፋን አፍዝ አደንግዙን ይበትናል። አንዱ ኢትዮጵያ ክብሬ ነሽ እያለ በጭፈራ ህዝቡን ያደናግራል ሌላኛው ቃለ ወንጌሉን አሽቀንጥሮ ጥሎ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚብሔር እያለ በሽብሸባ የሰውን ልብ ይሰርቃል። አንዱ በህግ ሽፋን ስራውን ይሰራል ሌላኛው ገድልና ድርሳናትን እያጣቀሰ መርዙን በመርጨት የሰው አእምሮ ይሰልባል። አንዱ በሉዓላዊነት ሽፋን ወጣቶቹን ለሞትና ለእልቂት ይመለምላል ሌላኛው በአባትነት ስም መስቀሉን እያወጣወጠ ሰማዕትነት እየሰበከ ምልምሉን ወጣት ወደ ሞት ቀጠና ይሸኛል። እንግዲህ እነዚህ ሁለት የጥፋት ኃይሎች አንድ የሚያደርጋቸው ከምንም በላይ ሰይጣናዊ ዓላማቸውና ተልዕኳቸው ሲሆን ይኸውም፥ ሁለቱም ሊፈጥሯት የሚያስቧትና የሚሿት አገር የሰው ክብር የሌላት፣ የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ተፈጥሯዊ ክብርና ስልጣን ገፋና አራቁታ የአንድ ብሔር የበላይነት ለዛውም መቀመጫው መጠበቅ ተስኖት መሬቱን ለሱዳን አስረክቦ ሲፎክርና ሲሸልልና ጸሐይ የምትጠልቅበት፣ ምዋርተኛ፣ አመንዝራና ወስላታ የአማራ ልሒቅ የሚያራግባት አሃዳዊት ኢትዮጵያን መልሶ ዳግም የመገንባት ህልም ነው። በነገራችን ላይ፥ የዚች የበከተች አገር ችግርና መከራ ሲነሳ ወደ ሰዉ አእምሮ ተሎ የሚመጣ ፖለቲከኞቹ ብቻ ነው። ለምን? በሃይማኖት ሽፋን የፖለቲካ እርሾ በሟብካትና በማሳለጥ የማይታሙ አረመኔዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት ራሳቸው በእግዚአብሔር ስምና በመንፈሳዊነት ካባ ደብቋልና። መጽሐፍ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል (ዮሐ 8፥32) እንዲል ታድያ በዚህ ንባብ የእውነት ቃል ይዘን ይህ ሰይጣናዊ ዓለማዊና ነፈሰ ገዳይ ሲኖዶስና በዙሪያው ያሰባሰባቸው ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት የተደበቁበት የኤልዛቤል መገረጃ እንቀደዋለንም፥ ወደ እሳትም እንጥለዋለን። ይህን በማድረግም ነፍሳችንን እናሳርፋለን።

ሁላችን እንደምናወቀው የኢትዮጵያ ችግር፥ የኢትዮጵያ ግዛታዊ አንድነትና ሉዓላዊነት ለጣሊያን በመሸጥና አሳልፎ በመስጠት በታሪክ በባንዳነት የሚታወቀው ከምኒሊክ ዘመነ መንግስት ጀምሮ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የእኔነት ማለትም የአንድን ብሔር የበላይነት ለማስፈን በቀጣይነት የሚደረግ ትግልና ችግር ቢሆንም ችግሩ ተፈታ ሲባል ድጋሜ የሚያንሰራራበትና የሚያገረሽበት ዋና ምክንያት ግን ጨለምተኛው ቡድን በፖለቲካው መድረግ በተመታ ቁጥር ከነ አሮጌ ማንነቱና ቆሻሻ አስተሳሰቡ ሮጦ የሚደበቀው የመተተኞችና የአጋንንት ጠሪዎች መገኛ የሆነው ቤተ ክህነት ውስጥ በመሆኑ ችግሩ ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ እንደገና እንዲነሳና እንዲያንሰራራ ዕድል ፈጥሯል። ይህ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ተናገርኩ እንጅ፤ ሲነገር እንደምናሰማው የደርግ መንግስት ከእምነታቸው የተነሳ በዘይት ሳይቀር ይጠብሳቸውና ይቀቅላቸው የነበሩ፣ በቆሙበት ስፍራ ሁሉ ማንም ሳይፈሩና ሳያፍሩ ጌታ ያድናል! በማለት እምነታቸው በመመስከር ይታወቁ የነበሩ በተለምዶ ጴንጤ ተብለው የሚታወቁ የፕሮቴስታን እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ፥ ትናንት ጌታ ያድናል ባሉ ቁጥር እንደ አይጥና እንደ እባብ በድንጋይ እየተወገሩ የዘመሩለትና ዋጋ የከፈሉለት ህይወት ጥለው ዛሬ ነፍሳቸው እስከትወጣ ድረስ በባንዴራ ፍቅር ተቃጥለው የደም ያለህ! እያሉ የጠንቋዮችና የአስማተኞች የምዋርተኞችና የሙት መንፈስ ጠሪዎች አጃቢዎች በመሆን ካንፑን ተቀላቅለዋል። ልጓሟን እንደ በጠሰች በቅሎም፥ በስብከትና በትንቢት በጸሎትና በዝማሬ ስም ጌታ ሹክ አለኝ፣ ተናገረኝ፣ አሳየኝ፣ ገለጠልኝ እየተባለ አገር ምድሩን ወደ ማወክና ማተረማመስ በቅቷል።

መቼም፥ እግዚአብሔር የምትፈራ፣ ጌታዋን በእውነትና በመንፈስ የምታመልክ፣ ጽድቅንና እውነትን በማድረግ ደስ የምትሰኝ፣ ከምንም በላይ ደግሞ የጌታን መምጣት በናፍቆት የምትጠባበቅ ነፍስ፥ ይህ ሁሉ የቅቤ ገበያ የመስለ ግርግር ሲመለከት በሃይማኖት ስም ይህ ሁሉ ወከባና ትርምስ ለምን? ሰዎቹ ምን ነካቸው? ማለቷን አይቀርም። በርግጥ ጥያቄው ትክክለኛና ተገቢ ነው። የሃይማኖት መሪዎች ከምኒሊክ ቤተ መንግስት ምን ጉዳይ ቢኖራቸው ነው መንፈሳዊ ኃላፊነታቸው ትተው የፖለቲካ መሳሪያና መጠቀሚያ በመሆን፣ ውሸት በማራገብ፣ ሐሰተኛ ምስክርነት በመስጠትና በማሰራጨት አገርና ህዝብ ደም በማቃባት ላይ የተጠመዱ? የቤተ ክርስትያን መሪዎችና አገልጋዮች ምን ያህል ከፈጣሪያቸው ጋር ቢጣሉ ነው የሞትና የእልቂት መለከት በመንፋት ላይ የበረቱ? ክርስትያን ነኝ፣ ጌታን እናውቃለሁ የሚል ህዝብስ ቢሆን ሰውን ገድሎ እስከ መጎተትና ዛፍ ላይ አንጠልጥሎ ደስታውን ለመግለጽ የበቃበት ምስጢር ምንድ ነው? ኢትዮጵያ እንደ አገር ለዛውም የክርስትና ደሴት ነኝ፣ የድንግል ማሪያም የአስራት አገር ነኝ የምትል አገር ሰውን ገድላ እንደ ልጣጭ ወደ ገደል ስትወረውርና እንደ ችቦ ሰብስባ በእሳት ስታነድ፣ በርሃብና በበሽታ ህዝብን ስትፈጀና ስትጨርስ እያየና እየተመለከተ እንዴት ነው ተው ተሳስተሃል የሚል አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለነፍሱ ያደረ የሃይማኖት መሪ የታጣ? የእውነትና የጽድቅ ምስክር የሆነችው የጌታ ቤተ ክርስትያን ወዴት ነው ያለችው? ከመቶ አስር ሚልዮን ህዝብ ውስጥ አንድ እግዚአብሔር የሚያውቅና በእግዚአብሔር የሚታወቅ ተናግሮ ሊያሰማ የሚችል መንፈሳዊ መሪ እንዴት ይታጣል? ጥያቄው ይቀጥላል። ቀጥለን በስፋት የምንዳስሰው ጽሑፍ እንግዲህ በግርድፉ የተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥ ይሆናል። መልካም ንባብ።

የክርስቶስ አምባሳደር vsAየሰይጣን ልጆች

ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ፥ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን (2ኛ ቆሮ 5፥20) እንዲል፤ ጳውሎስ በዚህ መልዕክት ውስጥ ስለ ክርስቶስ መልዕክተኞች ነን ሲል በአማርኛ፥ የክርስቶስ ወኪሎችና አምባሳደሮች ማለቱ እንደሆነ ግልጽ ነው። በጽሑፉ መግቢያ በትርጓሜ ዓምድ ላይ አምባሳደር ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ ቀዳሚ ተልዕኮውና ዓላማውም ምን እንደሆነ ተመልክተናል። ጳውሎስ አማኞችን የክርስቶስ ወኪሎች/አምባሳደሮች ሲል ታድያ ደብዳቤ አድርስ ተብሎ ወደ ኬንያ ሲላክ የተሻለ ኖሮ ፍለጋ የሚኮበልለው ዓይነት ኢትዮጵያዊ ማለቱ ሳይሆን ጳውሎስ እየገለጸው ስላለ አምባሳደርነት የቃሉ ክብደት በሚገባ እንዲበራልን በጳውሎስ ዘመን የነበረ የአምባሳደርነት ላቅ ያለ የኃላፊነት ሚዛን በንጽጽር ማየት እጅግ አስፈላጊ ነው።

የዘመናችን አምባሳደር አንድ ወሳኝ ጉዳይ ለማስፈጸም በራሱ ተነሳሽነት የሚያደርገው ነገር የለውም፤ ይልቁንም፥ ማድረግ የሚገባው ለማድረግ ወይም ከማድረጉ በፊት ነባራዊ ሁኔታዎቹን ማሳወቅና መመሪያ መቀበል ስለ ሚጠበቅበት ከላከው መንግስትና አገር በቀጣይነት መልዕክት መለዋወጥና መነጋገርና የግድ ይጠበቅበታል። ጳውሎስ የሚናገረው ያለና በጳውሎስ ዘመን የነበረ (የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት) ግን ነገሥታቱ አንድን ሹመኛ በአምባሳደርነት ሲልኩ እንዲሁ በቀላሉ ወረቀት አስይዘህ የመላክ ያህል ቀላል አይደለም። በዚያን ዘመን ለአምባሳደርነት የሚሾሙ ሰዎች፥ ለቅጣት፣ ከቤተ መንግስት አከባቢ ገለል እንዲሉ፣ እንዲሁም ወጪ ወራጁ አለፊ አግዳሚው ዓይነት ሰዎች ሳይሆኑ፥ በብዙ መመዘኛ የተሻለ ብቃት ያላቸው፣ በእውቀት የተሞሉ፣ በትምህርታቸውና በጥበባቸው የተመሰከረላቸውና የተፈተኑ፣ ከምንም በላይ ደግሞ የንጉሡ አጀንዳ፣ ራዕይና ተልዕኮ ፉት አድርጎው የጥርተው የሚያውቁና ንጉሥ የሚታመንባቸው ታማኞኝ ባለሟሎች የሚሰጥ ሹመት ነው። ይህ ሊሆን የቻለበት ምክንያት አንዱ፥ በዚያን ዘመን እንደ አሁኑ ጊዜ ፈጣን የኮሚኔኬሽን መንገድ ባለ መኖሩ ሲሆን በጳውሎስ ዘመን አንድ በአምባሳደርነት የሚሾም ሰው አገሩንና መንግስቱን ወክሎ በሚሰራበት ስፍራ ቀደም ሲል እንዳየነው ራሱን ችሎ የሚቆም፣ የሚወስንና የሚያስፈጽም እጅግ የከበረና የታመነ ታላቅ ኃላፊነት ነው። አማኞች የክርስቶስ አምባሳደሮች ናቸው ሲባል እንግዲህ በአጭር ቋንቋ ስጋዊ ምኞትና ፍላጎት በመሰዋት፣ በስራም በቃልም በመትጋት፣ በጽድቅና በእምነትና በፍቅር የምስራቹን ቃል ለዓለም ለመመስከር የክርስቶስ መልዕክተኛ መሆን ማለት ነው። የክርስቶስ አምባሳደር መሆን ማለት፥ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ማለትም፥ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣ የውሃት፣ ራስን መግዛት ገንዘቡ ያደረገና የክርስቶስ አስታራቂ ቃል ተሸክሞ ክርስቶስን በፍቅር ለዓለም የሚገልጥና የሚመሰክር ነው። እንግዲህ መጽሐፍ (1ኛ ቆሮ 3፥18) ማንም ራሱን አያታልል እንዲል ስምህና ባህሪህን የሚገልጥ ስራህ እዚህ መዝገብ ውስጥ ያልተገኘ/የሌለህ እንደሆንክ (አማኝ፣ ጳጳስ፣ መምህር፣ ሊቀ መናምን፣ ዘማሪ አዝማሪ የፈልክ ሁን) የክርስቶስ አምባሳደር ነኝ እያልክ ራስህን አታታልል። ጳጳስም ብትሆን ይህን የእውነት ቃል ስታነብ የቆረቆረህ እንደሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደ ተናገረህ አስበህ ራስህን ፈትሽ ንስሃም ግባ።

ሌላው የሰይጣን ልጆች መልክና ገጽታ ነው። እናንተ የአባታችሁን ሥራ ታደርጋላችሁ፤ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም፤ ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና እንዲል (ዮሐ 8፥41-44) የንባቡ ፍቺ ከተጻፈው በላይ ብዙ ትርጉም፣ ሐታትና ትንተና የሚያስፈልገው አይደለም። የቃሉ መልዕክት እንደ ንባቡ እንዲሁ በጣም ግልጽና ቀጥተኛ ነው። ውሸት፣ አመጽ፣ ዝሙት፣ ርኵሰት፣ ምዋርት፣ ጥል፣ ክርክር፣ ቅንዓት፣ ቁጣ፣ አድመኛነት፣ መለያየት፣ ምቀኝነትና መግደልን ተሞልቶ እንደ አውሯ ደሮ በየሰፈሩና በየመድረኩ እየቆመ አመጽና ሞትን የሚሰብክ አማኝ፣ ጳጳስ፣ ወዘተ መገኛው ስፍራ እዚህ ነው። ሌላው፥ መስቀል ያንጠልጠል ጨረቃ፣ ቀሚስ ይልበስ ጀለብያ፣ አስኬማ ይድፋ ሌላ የሰይጣን ልጆች ሁነኛ መለያና መታወቂያ ሐሰተኞች መሆናቸው ነው። የክርስቶስ አምባሳደሮች እውነትና ጻድቅ፣ ፍትህና ፍርድን በማድረግ የሚታወቁ ሲሆኑ፤ በአንጻሩ፥ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ሊቃነ ጳጳሳት ዓይነቱ ዕርቅን የሚቃወሙ የሰይጣን ልጆች ደግሞ ቀደም ሲል እንደ ተመለከትነው በቅናትና በምቀኝነት መንፈስ ተሞልተው አመጽን በማስተባበርና በማድረግ፣ ውሸትን በመፈብረክና በማሰራጨት፣ ጸብና ሁከት በማራገብና በማከፋፈል፣ ሐሰተኛ ምስክርነት በመስጠት ይታወቃሉ። በዚህ ሰይጣናዊ ድርጊታቸውም የተካኑ ናቸው፤ ይችሉበታልም።

ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ (2ኛጢሞ 2፥16) በጻፈው መልዕክት ላይ ነገር ግን ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍ ራቅ፤ ኃጢአተኝነታቸውን ከፊት ይልቅ ይጨምራሉና፥ ቃላቸውም እንደ ጭንቁር ይባላል እንዲል፥ ሰይጣን የነገሰባቸው የሃይማኖት መሪዎች ዓላማና ተልዕኳቸው ውክልናው የሰጣቸው የአባታቸው የዲያብሎስ ፈቃድና ምኞት ማድረግና መፈጸም ነውና፥ የእናንተ 911 ለእኛ November3 ነው፥ እናንተ የአፍጋኒስታን ህዝብ እንደ ጨፈጨፋችሁና እንዳበረሳችሁ እኛም የትግራይ ህዝብ እንጨፈጭፈውና እናበርሰው ዘንድ ልትተዉን ይገባል! የሚል ኃፍረት የሌለውና ያልፈጠረበት ደም የተጠማ ነፍሰ ገዳይ የሃይማኖት መሪ በዘመናችንም አይተናል። ኃይማኖትህ፣ የኃይማኖት መሪዎችን ማክበር መልካም ነው፤ ዳሩ ግን፥ በሃይማኖት ስም በፊትህ እየተሻገሩና እየቆሙ ያሉ ስመ መነኮሳት የሃይማኖት ምስል ያላቸው አታላዮች፣ ለድሃ የማይራሩ ሃይማኖት አልባ ምናምንቴዎችና ወሮበሎች፣ ቅድስና የሌላቸው አመንዝሮች፣ ከጽድቅና ከእውነት የራቁ ሐሰተኞችና ወስላቶች፣ የእግዚአብሔር ገንዘብ በመመንተፍና በመስረቅ የተካኑ ዘራፊዎችና ነፍሰ ገዳዮች ናቸው። በመሆኑም ለእነዚህ የሃይማኖት ምስል ያላቸው ውስጣቸው ጸረ ክርስቶስና ቤተ ክርትያን የሆኑ ሊቃነ ጳጳሳት የምትጠው ክብር ሁሉ ከንቱ ነው። አንድም፥ መንፈሳዊ አባት ወይንም የክርስቶስ አምባሳደር የሆነ ሊቀ ጳጳስ ከምንም በላይ ራሱን ከአመጽ የሚጠብቅ ነውና።

v  መንፈሳዊ አባት፥ የተጣሉ ቢኖሩ ያስታርቃል እንጅ የአንድ ወገን ምስክርነት ብቻ ሰምቶ ለፍርድና ለኩነኔ አይሮጥም፤ v መንፈሳዊ አባት፥ ግፍና በደል ሲያይ በዳይን ተው በማለት ተበዳይን ያጽናናል እንጅ ምስኪኑን መልሶ አይበድልም፤ v መንፈጻዊ አባት፥ አመጽና የአመጽ ድምጽ ሲሰማና ሲያይ ራሱን ከአመጽ ያርቃል፣ አመጽን ይቃወመል እንጅ የአመጽ መሪ ሆኖ አመጽን አይፈጽምም፤

v  መንፈሳዊ አባት፥ ክፉ በክፋቱ ሲበረታ መንፈሳዊ ስልጣኑ ተጠቅሞ በጾምና በጸሎት በመበርታት ይቃወመዋል እንጅ ክፉ አድራጊዎችን በመስቀሉ እየባረከ አየበረታታም፤

v  መንፈሳዊ አባት፥ የመረጃው ምንጩ መንፈስ ቅዱስ እንጅ ሰይጣን የሰለጠነባቸው ግለሰቦች የሚሉቱን አያስተጋባም፤ v በጥቅሉ፥ መንፈሳዊ አባት ማለት ጥቁር ጀለቢያ አጥልቆ፣ መስቀል በእጅ ይዞ፣ አስኬማ በአናቱ ላይ ደፍቶ የውንብድና ስራ ላይ መሰማራት ማለት ሳይሆን፥ ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በጻፈው መልዕክቱ ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ እንዲል የአንድ የእግዚአብሔር የጽድቅ መንፈስ ያለፈበትና የሞላው እውነተኛ መንፈሳዊ መሪና አባት የልብ መሻትና ራዕይ ያነበብነው የህይወት ቃል ይመስላል (ፊል 1፥9-11)።

የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ሊቃነ ጳጳሳት ውክልና የአጋንንትና የሲዖል ውክልና ነው

1.      መጽሐፍ ስለ ሰይጣን፥ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም እንዲል፥ መቼም እንደ ባጫ ደበሌ ዓይነቱ አእምሮው የተወሰደበት ህሊና ቢስ ፍጥረት ካልሆነ በቀር በክፋቱ ከሰማየ ሰማያት የተጣለና በቀራንዮ መስቀል በፈሰሰው ደም የተሸነፈ ሰይጣን የሚባል ረቂቅ አካል፥ ሰውን ሲሰርቅ፣ ሲያርድና ሲያጠፋ በብረቷ በዓይኔ አይቸዋለሁ የሚል ባለ አእምሮ ያለ አይመስለኝም። እዚህ ላይ፥ ሰይጣን ክፉ ዓላማውና ተልዕኮው የሚፈጽምና የሚሰራ ታድያ እንዴት ነው? የሚል ተገቢ ጥያቄ ሊነሳ ይችላል። ሰይጣን፥ ዐቢይ አህመድ ዓሊ፣ ባጫ ደበሌ፣ ከረማው ዲና ሙፍቲ፣ የአማራ ልሒቃን በመላ አንድም አባ መልዓኩ ዓይነቱ መስቀል የያዘ ውልደ ሰይጣን በውሸትና በውስልትና ያጠመቃቸው ግለሰቦች አካል ካለበሰ ሰይጣናዊ ስራው ለመስራት የክፋት ሃሳብ የሚጭንበት ማደሪያና ማረፍያ ካላገኘና ደም የተጠሙ ደቀ መዛሙርት ካላፈራ በምድር ላይ ስራውን መስራት አይችልም። ይህ ማለት፥ ሰይጣን በምድር ላይ ስራውን ለመስራት ሆነ በሰው ልጆች ናይ ጉዳት ለማድረስ በቅድሚያ ለሰይጣን ተላልፎ የተሰጠ፣ ሰይጣን እንዲጠቀምበትና እንዲጋልብበት ፈቃደኛ የሆነ፣ ከእግዚአብሔር የተጣለ አረመኔ ሰው መገኘት አለበት ማለት። ለምን? ሰይጣን ራሱን ችሎ በምድር ላይ የመመላለስና የመኖር ህጋዊ መብትና ስልጣን የለውምና (ኤፌ 6፥12)። አንድም፥ ምድር የሰው ልጅ እንዲገዛት ለሰው ልጆች የተሰጠች ግዛት ናትና (ዘፍ 1፥28)። በመሆኑም፥ መጽሐፍ ሰው በኃይሉ አይበረታም እንዲል (1ኛ ሳሙ 2፥9)፤ ወደድንም ጠላንም የሰው ልጅ (እኔና እርስዎን ጨምሮ) ለሚያደርገው ማንኛውም ነገር ሁሉ የመልካም አንድም የክፉ መንፈስ አስተሳሰብ ወይንም ተጽዕኖ ውጤት ነው። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ በተለያዩ ክፍሎች ላይ እንደ ተመለከትነው፥ አንድ ሰው ክፋትና አመጻን ለማድረግ የሚበረታ ከሆነ የዚህ ሰው አቅምና ጉልበት የሚቀዳው ከክፉ መንፈስ ነው። በአንጻሩ፥ ሰዎች ለመልካምና በጎ ለሆነ የጽድቅ ስራ የሚተጉ እንደሆነ ደግሞ ምንጩ ቅዱስ ከሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኝ መሆኑን ልናውቅ ይገባል (የዮሐንስ ወንጌል 15፡5)። ያዕቆብ ይህን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል እንደሚከተለውም ይነበባል ወንድሞቼ ሆይ፥ በለስ ወይራን ወይስ ወይን በለስን ልታፈራ ትችላለችን? ከጨው ውኃም ጣፋጭ ውኃ አይወጣም። ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ። ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ። ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤ ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና። ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት፥ በኋላም ታራቂ፥ ገር፥ እሺ ባይ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላባት፥ ጥርጥርና ግብዝነት የሌለባት ናት። የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል (ያዕ 3፥12-18) በማለት በንጽጽር በሚገባ አስተምሮናል። ይህን ሃሳብ ስንጠቀልለው፥ በዚህ ምድር ላይ የሚመላሰስ ሰው ሁሉ ከሰው የተገኘ ሰው ነው። ይህ ማለት እርስዎ በተለየ መልኩ የሚያዩትና የሚመለከቱት፥ በሃይማኖት ሽፋን ስኬታማ የማጭበርበርና የማደናገር ቢዝነስ ውስጥ ያለ፣ ለረጅም ዘመናት ያልተነቃበናት ያልተደረሰበት ሊቀ ጳጳስም ሰው ነው። በሌላ አባባል ያዕቆብ እያለ ያለ ሊቀ ጳጳስም ቢሆን በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብና በየዋህነት ያሳይ ይገባል፥ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልቡ ቢኖረው በእውነትም ላይ ቢዋሽ የዚህ ዓይነቱ ሊቀ ጳጳስ ምንጭ የምድር ነው፣ የሥጋም ነው፣ የአጋንንትም ነው እያለን ያለ። ለምን? ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ ስላሉና እግዚአብሔር አምላክም ክፉ ስራ የሚጸየፍ መልካም አምላክ ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያ፥ ከሱዳን ጋር መክራ፣ ኤርትራና ሶማሊያን አሳትፋ፣ ኢምሬት ጋብዛ በሁሉም አቅጣጫ በመክበብና በመነጠል ትግራይና የትግራይ ህዝብ ከካርታና ከታሪክ ለመፋቅና መታሰቢያም ላይኖረው ለመደምሰስ የተጀመረው ሰይጣናዊ ምክር ከግቡ ለማድረስ ከአዲስ አባባ እስከ አሜሪካ ከጎንደር እስከ ለንደን ከፖለቲከኞቹ እኩል ተሰልፈው የእልቂት ነጋሪት እየነፉ የነበሩ፣ ያሉና የሚገኙ፥ ስለ የሰው ልጆች ኃጢአት ክርስቶስ ኢየሱስ እንደ እርጉም የተሰቀለበት ነው ተብሎ የሚታመን የሰላምና የፍቅር ምልክት የሆነው መስቀል በአንገታቸውና በእጃቸው የጨበጡና ያንጠለጠሉ የኃይማኖት መሪዎች ናቸው። እነዚህ ያሹትን ወንጀል ለመፈጸም፥ ቤተ ክርስቲያን፣ ጥቁር ቀሚስ፣ አስኬማ፣ መስቀልና መንፈሳዊነት እንደ ጭንብል መደበቂያቸውና በመሸሸጊያቸው ያደረጉ ውልደ ሰይጣን የኃይማኖት መሪዎች ኢትዮጵያ የጎረቤት አገራት ሰራዊት በመሸመት በትግራይ ህዝብ ላይ ለተፈጸመው ወረራና እልቂት ቀዳሚና ከፍተኛ ሚና የተጫወቱ ባለ ድርሻዎች ናቸው። ወንጌል ታድያ ለዚህ ዓይነቱ አረመኔያዊ ድርጊት ምላሽ አለው። ጥያቄው፥ ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኃጢያት ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ ጻድቅ ከሆነ፤ እነዚህ በስሙ የሚነግዱ የሃይማኖት መሪዎች በትክክል የማን ወኪሎች ቢሆኑ ነው? ማለታችን አይቀርም። መልሱ ግልጽና አጭር ነው። ቀደም ሲልም እንደ ተመለከትነው የሰውን ደም በማፍሰስ ጮቤ የሚረግጠውና ዳንኬራ የሚደልቀው ብቸኛ ፍጠረት ሰይጣንና ወኪሎቹ ናቸው። በሌላ አገላለጽ፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ነፍሰ ገዳይ ሲኖዶስና በዙሪያው ያሰባሰባቸው ምናምንቴ ሊቃነ ጳጳሳት ውክልና ከሰይጣን እንደሆነ የምትጠራጠር ነፍስ ልትኖር አይገባም።

2.     በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ (ማቴ 7፥ 21)። በነገራችን ላይ ኢየሱስ ይህን ትምህርት የሰጠው የተራራ ስብከት ተብሎ የሚታወቀው ማለፊያ ትምህርት ሰጥቶ በሚያገባድድበት ምዕራፍ ነው። እዚህ ላይ ልንረዳው የሚገባ ቁምነገር በእግዚአብሔር መንግስት ትምህርት፥ አንድ ሰው አገልጋይ (ሊቀ ጳጳስ፣ ሊቀ ምናምን፣ መምህር፣ ዘማሪ፣ ወዘተ) ስለሆነ ከኃጢአት ነጻ ነው፣ የፈለገውን መሆን ይችላል፣ ክፉ ስራ ቢሰራ በሰራው ክፋት አይጠይቅም፣ ይለፍም አለው/ያገኛል፥ ምእመን ሆኖ በደልና ኃጢአት ያደረገና የፈጸመ እንደሆነ ግን አይቀርለትም በኃጢአቱም ይቀጣል የሚል አድሏዊ/ወገንተኛ እሳቤ ካለን የዚህ ዓይነቱ አስተሳሰብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንዳይደለ በመረዳት አስተሳሰባችን መስተካከል አለበት። ሐቁ፥ አገልጋይ ሲሰርቅና ሲዘርፍ ከመንግስት መስሪያ ቤትና ከሸምሱ ሱቅ አይደለም፤ ይልቁንም፥ አገለጋይ ሲሰርቅና ሲዘርፍ ከእግዚአብሔር ቤት ነው የሚዘርፈው፣ በእግዚአብሔር ስም ለእግዚአብሔር ቤት ከሚሰበሰበው ምዳዬ ምጽዋን ነው የሚገለብጠው፣ ምእመኑ ለእግዚአብሔር ቤት ብሎ ከሚሰጠው ሀብትና ንብረት ነው የሚመነትፈው፣ የኢትዮጵያ ጳጳት የገነቡትና የሚገነቡት የተንጣለሉ ቪላዎች ምንጩ ታቦት አውጥቶ እያዞረ ከሚሰበስበው የእግዚአብሔር ገንዘብ የተመነተፈ ነው። በባንክ አካውንታቸው የሚገኝ ሀብትና ንብረት ሁሉ ለእግዚአብሔር ቤት ገቢ መሆን ሲገባው አዙሮው ያስገቡት ሀብት ነው። ጳጳስ የሰው እምነት አይበላም፣ ጳጳስ አይመቃኝም፣ ጳጳስ በወንድሙ ላይ አያሴርም፣ ጳጳስ አየር ባየር ቢዝነስ አይሰራም፣ ጳጵስ ሴት አይደፍርም፣ ጳጳት ባለ ትዳር ሴት አያማግጥም፣ ጳጳስ አራትና አምስት ውሽማ አይዝም፣ ጳጳስ ፅንስ አያስወርድም፣ ጳጳስ በመተትና በመርዝ ሰው አይገድልም፣ የሚል እምነት ያለው ሰው ካለ ምናልባትም ይህ ዓይነቱ ሰው ከወለጅ እናቱ ማህጸን እንደወጣህ ዛሬም እንዲሁ ዓለምን የሚያያት ዓይኑን ጨፍኖ መሆን አለበት። ጎበዝ፥ ጳጳት ሲያሴር፣ ክፉ ሲመክርና ሲያሳምጽ ቤተ መቅደስ ውስጥ ገብቶ ታቦቱ ፊት ቆሞ ነው። ጳጳስ ይቀናቀነኛል የሚለው ጓደኛው ለማኮላሸት መተቱንና ድግምቱ የሚያበላው ስጋ ወደሙ ውስጥ ጨምሮ ነው። ጳጳስ ሴት የሚደፍረው ለበርከትና ለንሳሃ የመጣች ምስኪን ሴትን ነው። ጳጳስ ባለ ትዳር ሴት የሚያማግጠው አቡኑ ከባለ ቤቴ ያስታሩቁኝ ብላ የመጣችው ሴት ነው። ጳጳት አየር ባየር ቢዝነስ የሚሰራው አባቴ ስለቴ ስለ ደረሰልኝ ይህን ያህል ገንዘብ ልኬሎታለሁና ለታቡቱ ገቢ ያድርጉልኝ የተባለውን ገንዘብ ወደ ራሱ አካውንት በሟዘር ነው። ጥጉ፥ እርስዎ ምእመን ሆነው የማይሰሩት ኃጢአትና ወንጀል በቤተ መቅደስ ውስጥ አለ። በከተሞቻችን ያለ ኃጢአትና ወንጀል ሁሉም ከእነዚህ ሰዎች ሞልቶ የተትረፈረፈውን ነው። ይህ ሁሉ እግዚኦ የሚያስብል ኃጢአትና ወንጀል ዓይንዎን ከፍተው እንዳያዩ የጋረድዎት ታድያ ሌላ ምንም ሳይሆን ወንጀለኛው እንደ ጆከር የያዛቸውና የተላበሳቸው አታላይ መልኩ ነው። እንደ ምእመን፥ ለቤተ ክርስትያን፣ ለሃይማኖት፣ ለመስቀል ያለዎትን ክብር ሰዎች በቤተ ክርስትያን ስም፣ በሃይማኖት ስም ብሎም መስቀል ይዘው ለሚፈጽሙት ወንጀልና ኃጢያት ዓይንዎን ከፍተው እንዳያዩ ግርዶሽ ሆኖበታል። ሌባው ደግሞ ይህን ድካምዎን ስለሚያውቅ በቀሚስና በመስቀል በአስኬማና በቤተ ክርስትያን ጉያ ተወሽቆ ያለ መከለከል ያሻውና የወደደውን ለመሆንና የበቃው። የእግዚአብሔር ዕይታን ግን ከዚህ ሁሉ የተለየ ነው። ለዚህም ነው ቃሉ በስምህ እንዲህና እንዲያ አላደረግንም? ለሚሉት ሁሉ፥ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ የሚለው። በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ እንዲል የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት አንዱ ትርጉም በአማርኛ የእግዚብሔር ትዕዛዝ ማለት ነው። ለዚህም ነው፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም የሚለው። ለምን? ሁሉም የጌታ ፈቃድ/ትዕዛዝ ለመፈጸም ፍቃደኛ ስላይደለ ነው። ሰዉ በአፉ ክርስትያን ነኝ፣ አገልጋይ ነኝ፣ መምህር ነኝ፣ ዘማሪ ነኝ፣ ጳጳስ ነኝ፣ ሊቀ ምናምን ነኝ ብሎ ሲያበቃ በኑሮው ግን ሰይጣን የሚያስቀና ህይወት ኖሮ ስለሚያልፍ ነው። አንድም፥ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል እንዲል ሊቀ ጳጳሱም ቢሆን ጌታ ጌታ ይበል እንጅ የዕለት ዕለት ኑሮው ቢፈተሽና ቢታይ የጌታ ህይወት በኑሮው ስለማይገልጥ ነው። ሌላው፥ ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ሰዎች (1ኛ ተሰ 4፥3) በጻፈው መልእክት የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና እንዲል የአማኞች ሆነ የሲኖዶሱና የሊቃነ ጳጳሳት ቀዳሚ ኃላፊነት ለዐቢይ አህመድ ዓሊ ስልጣን ሲባል ሽርጉድ ማለትና ለአመጽ መሰለፍ ሳይሆን ከምንም በላይ ጌታን የሚያከብር የተቀደሰ ህይወት መኖር ነው። የአንድ መንፈሳዊ አባት ኃላፊነት የተጣላ ማስታረቅ እንጅ ጸብን ፍለጋ በጸብ ጠረጴዛ ተቀምጦ እኩል ማሴርና ክፋትን መምከር፣ መፈጸምና ማስፈጸም አይደለም። የክርስቶስ አምባሳደር ነኝ የሚል የሃይማኖት መሪ ጸብ ከመፈጠሩ በፊት ሆነ ከተፈጠረ በኋላም ቢሆን ከማንም ወገን ጋር በአድሏዊነት ሳይቆም፥ ፍቅር፣ ሰላምና ዕርቅ እንዲወርድ ያለ መታከት በጸሎትና በስራ እግዚአብሔርና የእግዚአብሔር ቤተ ክርስትያን ማገልገል ይጠበቀዋል እንጅ ጎራ ለይቶ እኛም ከአንተ ጋር ነን አጥፋቸው አጽዳቸው! ማለት የክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን የሰይጣን ድግምት ነው። ለምድራዊ ሃሳብና ጥቅማ ጥቅም ተገዝቶ ምድር ለምድር እየትለከሰከስ የጥፋት ነጋሪ የሚጎስም የኢትዮጵያ ሲነዶሱና ጳጳሳቱ ውክልናው ከሰይጣን ዘንድ የሆነ ብቻ ነው።

3.     እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ እንዲል (ሮሜ 12፥1-2)። ጳውሎስ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ የሚለው ለምንድ ነው? እግዚአብሔር አምላክ በተደጋጋሚ፥ ሊቀ ጳጳስ፣ ቄስ፣ መምህራን፣ ሰባኪያን፣ ዘማሪያን ሆነን ከምንሰጠው አገልግሎት ይልቅ የግል ኑሯችና ህይወታችን ላይ አተኩሮ የሚያስጠነቅቀን ለምንድ ነው? ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው። በኤርምያስ መጽሐፍ ላይ ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም እንዲል የእግዚአብሔር ሃሳብ ወትሮም ቢሆን እንድንጠፋ ሳይሆን

ለሰው ልጆት ያለው ሃሳብ መልካም ሃሳብ ነው። በመሆኑም፥ እግዚአብሔር የማይረባን ኮልኮሌ ስንለቃቅም እንድንጠፋ አይፈልግም። በሌላ አባባል፥ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ የሚያስገኘውና ዋጋ የሚያሰጠው፥ አፈር የሚያንከባልሉ ቃላት እየተጠቀምን ስለ ጸለይን፣ ስለ ሰበክንና ስለ ዘመርን፣ ስለ ቀደስንና ስላስቀደስን፣ ውድ ዋጋ በሚያወጡ ጨርቆች አሸብርቀን አባ፣ አቡኑ፣ መምህሩ እየተባልን ስለ ተጠራን፣ መስቀን አንገታችንና እጃችን ላይ ጨብጠንና አንጠልጥለን በአገልግሎት ስም ስንጮህ ውለን ማደራችን ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ ከምንም በላይ የራሳችን ማለትም የግል ህይወታችን እንድናስተካከል፣ ኑሯችንና መንገዳችን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና ሃሳብ እንድንኖርና እንድንመላለስ አበክሮ የሚመክረውና የሚያስጠነቅቀን በነቢያት መጻሕፍት ላይ (ሆሴ 6፥6) ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፥ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እወድዳለሁ እንዲል እግዚአብሔር ከመሥዋዕት (ከአገልግሎት) ይልቅ ጽድቅና ቅን ነገርን ማድረግ ስለሚወድ ነው። እሱን በማወቅና ራሳችን ለፈቃዱ በማስገዛት የምንኖረው የተቀደሰ ህይወት ከሁሉም ነገር ስለሚበልጥ ነው። አንድም ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል እንዲል (1ኛ ዮሐ 2፥17)። ታድያ፥ ውሸትና ቅጥፈት በማራገብ እንጀራቸው ከሚጋግሩና ከሚያበስሉ ፖለቲከኞቹ ጋር እኩል ተስተካክለው የአመጽ፣ የሞትና የእልቂት አጋፋሪ በመሆን ግፋ በለው! እያሉ የሚገኙ ነውር የማያውቁ የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች በተለይ የሲኖዶስ አባላት የሆኑ ምናምቴዎቹ ሊቃነ ጳጳት ዛሬ ምን እየሰሩ ነው? በውኑ ይህን የመሰለ የጳጳሳቱ አሳፋሪ ድርጊት ምንጭ ውክልና የሰጣቸው የውሸት አባት ተብሎ ከሚታወቀው ከሰይጣን ካልሆነ በቀር ሌላ ማን ሊሆን ይችላል? ሲኖዶሱ ሆነ ሊቃነ ጳጳሳቱ የእግዚአብሔር ስም በሚጠራበት ዓውደ ምህረት በእግዚአብሔር ስም ለትውልዱ እያስተማሩት ያለ ትምህርት ምንድ ነው? ምሕረት፣ ቅንነት፣ ጽድቅን በማስተማር ፈንታ፣ ቅናትና ምቀኝነትን፣ ሴሰኝነትና ምዋርተኝነትን፣ ውሸትና ቅጥፈትን፣ ዝርፍያንና ሌብነት፣ እምነት ማጉደልና ክህደትን፣ ጦርነትና እልቂትን አይደለምን? እንደው ጥይቄው ሓሳቡን ለማብራራት ያህል አነሳሁት እንጅ መልሱ አረማዊ ድርጊት ላይ የተሰማሩ ሊቃነ ጳጳሳቱ ራሳቸው እንኳ አይስትቱም። ሰይጣን በክፉ ስራው የሚኮራ ፍጥረት እንጅ የሚያፍር ባለመሆኑም እነሆ ሊቃነ ጳጳሳቱም በተመሳሳይ አምባሳደርነታቸው ለነፍሰ ገዳዩ ለዲያብሎስ በመሆኑ ምን እየሰሩ እንደሆነ አፋቸው ሞልተው በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው ሲናገሩና ሲመሰክሩ ሰው ምን ይለናል? አላሉም፣ ሃፍረት የላቸውም፣ በነውራቸውም አይጸጸቱምምና። ለማንኛውም፥ አገልጋይ ሲባል የእግዚአብሔር አገልጋይ ብቻ ሳይሆን የሰይጣን አገልጋይ እንዳለም ማወቁ አይከፋምና እንንቃ።

4.     መጽሐፍ፥ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዓመፅ ይራቅ የሚለው ማኅተም ያለበት የተደላደለ የእግዚአብሔር መሠረት ቆሞአል እንዲል የእግዚብሔር ቤተ ክርስትያን መሰረት፣ የእግዚብሔር መንፈስ የሚሰፍበትና የሚያርፍበት ልብ፣ እግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጥበት፣ በረከቱን የሚያፈስበት፣ የሕዝቡን ጸሎት ውዳሴና የአምልኮ መስዋዕት የሚቀበልበት፣ በመንፈስና በእውነት የሚመለክበት ከአመጽ የራቀ ልብና ህብረት ነው። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዓመፅ ይራቅ እንዲል እግዚአብሔር የምታውቅ ቤተ ክርስቲያንና እግዚብሔር የሚያውቅ ሰው መታወቂያው ጽድቅ፣ እውነትና ቅድስና የሚገለጥ የተገለጠ ህይወት ነው። በዚህ ቃል መሰረት፥ በጌታ የማመንና የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሚስጢሩ ከአመጽ መራቅ ነው። በጌታ ማመን ማለት መቋጠሪያው አሁንም ከአመጽ፣ ከውሸት፣ ከጸብ፣ ከምዋርት፣ ከቅናት፣ ከምቀኝነት፣ ከአሉባልታ ወዘተ ከመራቅ ነው። እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰው ከአመጽ የራቀ፣ ከአመጽ ጋር የማይተባበርና አመጽን በመጸየፍ ህይወቱ በቅድስና ህይወት የሚኖር ሰው ነው። እግዚአብሔር የሚያውቅ ሰው በተመሳሳይ ክፉ ድርጊትና አመጽን የሚጸየፍ ሰው ነው። በሌላ አገላለጽ፥ ሊቀ ጳጳስም ብትሆን የጽድቅ ህይወት ከሌለህ፣ አመጽን በመቃወም ለእውነት የማትቆማና እውነትን የማትመሰክር ከሆነ ክርስትያን ነኝ፣ የሃይማኖት መሪ ነኝ ብትል የሚሰማህ የለም ነው። ለምን? በሐዋርያትና በነቢያት የታነጸው መሠረት ከአመጽ ጋር ክፍል እውነት ነውና። አመጽ ኃጢአት ነው። ሰማይና ምድር ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ ፈጣሪ እንኳ ሁሉንም ነገር ማድረግ ሲችል አንድ ነገር ግን ማድረግ አይችልም። ይኸውም፥ ኃጢአት ማድረግና መፈጸም አይችልም። ለባህሪው ስለ ማይስማማው እግዚአብሔር አምላክ ኃጢአት ሊፈጽም ከአመጽ ጋር ሊተባበር አይችልም። ጳጳስ ይሁን ሌላ፥ ክርስትያን ነኝ የሚል አማኝ ሁሉ ከአመጽ እንዲርቅ የእግዚአብሔር ቃል የሚያስብበት ምክንያትም ጳውሎስ ለቲቶ በጻፈው መልዕክት ላይ (ቲቶ 2፥14) በግልጽ ተቀምጧል እንዲህም ይላል መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል እንዲል በቀራኒዮ የፈሰሰው ደም ዋዛ ፈዛዛ ሆኖ ለሚሰማህ ሰው ይህ ቃል ህይወትን እንዲለውጥ ጸሎቴ ነው። ሐቁ ይህ ሆኖ ሳለ ግን፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ደመኛ ሲኖዶስና ምናምንቴዎቹ ሊቃ ነጳጳሳት ሐዋርያትና ነቢያት ያነጹትን መሰረት እየናደ የራሱ ስጋዊ፣ ምድራዊና አጋንንታዊ የሆነ መሰረት በመገንባት ላይ ለመጠመዱ እየመሰከርን ነው። ሲኖዶስ እንደ ተቋም ጳጳሳቱም እንደ መሪዎች ይህ ሁሉ አስጸያፊ ድርጊት ተዘፍቀው ህዝቡን ደም እያቃቡት ያለ የክርስቶስ አምባሳደር በመሆናቸው ነው? በፍጹም። ኢየሱስ የአብርሃም ልጆች ብትሆኑ የአብርሃምን ሥራ ባደረጋችሁ ነበር እንዲል (ማቴ 8፥39) ጳጳሳቱ የክርስቶስ አምባሳደሮች ቢሆኑ ኖሮ የክርስቶስን የማስታረቅ ስራ በሰሩ ነበር። መጽሐፍ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው (ማቴ 8፥34) እንዲል ግን ጆቢራዎች ምንም እንኳ የሃይማኖት መሪዎች ነን እያሉ በየመድረኩ የማይጠፉና የማይታጡ፣ በአንገታቸውና በእጃቸው ላይ መስቀል ጨብጡውና አንጠለጥለው መንፈሳዊ የሚመስል የሽንገላ ቃል በመናገር የሚታወቁ ሰዎች ቢሆኑም ልባቸው ግን በአመጽና በክፋት የተሞላ በመሆኑ ዛሬ እየሆኑት ያሉትን ለመሆን ተገዷል። ይህ የሆነበት ምክንያትም ሌላ ምንም ሳይሆን፥ ኢየሱስ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ እንዲል (ማቴ 7፥27) የሊቃነ ጳጳሳቱ ህይወት የክርስትና መሰረትና ጉላላት የሆነው በኢየሱስ መሰረት ላይ ስላልታነጸ ነው። ሲኖዶሱም ሊቃነ ጳጳስቱም አገሪትዋ በአንድ መራራ ሰው ምክንያት እንዲህ እንጠርጦስ ስትወርድ መንፈሳዊ ስልጣናቸው ተጠቅመው በጾምና በጸሎት እንዲሁም ጽድቅና እውነት በማስተማር ትውልድ ከማዳንና ከመታደን ይቅል ቁልቁር ከሚወርደው አውሬ ጋር አብረውት ወደ ጥልቁ እየወረዱ ያሉበት ምክንያት ሌላ ምስጢር ኖሮት ሳይሆን ሰዎቹ ተፈትነው ማለፍ ስላቃታቸው ነው። እንግዲያውስ በክርስቶስ ኢየሱስ መሰረት ላይ ያልታነጸች፣ ያልተፈወሰችና ያልነጻች ነፍስ የክርስቶስ አምባሳደር ልትሆን ቀርቶ ከመዓዱ ለመካፈልም ዕድል ፈንታ የላትም፤ አይኖራትምም። በመሆኑም፥ ሲኖዶሱ ሆነ ሊቃነ ጳጳሳቱ አማባሳደርነታቸው ወይም ውክልናቸው ከክርስቶስ ሳይሆን ከዲያብሎስ ነው።

5.     ጴጥሮስ (1ኛ ጴጥ 1፥14-16) እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ ሲል ቃሉ ለምእመናን ብቻ የተሰጠ ትዕዛዝ ሳይሆን ለቄሱም ለሊቀ ጳጳሱም ለዘማሪው ለአዝማሪውም ለሰባኪውና ለተሰባኪው ሁሉ እኩል የተነገረ/የሚመለከት ቃል ነው። መቀደስ በቃልም በስራም አንድ ሰው መሆን ነው። መቀደስ መለየት ነው። መለየት ለእግዚአብሔር ነው። መለየት/መቀደስ፥ መንታ ስብእና፣ ዓለምና ሰይጣን መጸየፍ ነው። መቀደስ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ማዕከል ያደረገ ቁርጥ ያለ የዓላማ ህይወት መኖር ነው። ቅድስና፥ በአፍና በውጫዊ ማንነት ማለትም፥ በመሽኮርመም፣ ጺም በማስረዘም፣ መስቀል በመያዝ፣ ጥቁር ቀሚስ በመልበስ፣ አስኬማ በመድፋት፣ ነጭ ነጠላ በመልበስ፣ በማሻርገድና በማሸብሸብ የሚገለጥ ምትሃት ሳይሆን፤ ቅድስና የዕለት ዕለት ኑሮ ነው። ከጸሐይ መውጫ እስከ ጸሐይ መግቢያ ዘወትር በንጹህ ህሊና የሚኖር ህይወት ነው። ይህ ማለት ቅድስና፥ በጓዳም በአደባባይ፣ ስትገባም ስትወጣም፣ ስትቆምም ስትቀመጥም፣ ሰዎች የሚመሰክሩት፣ ዓለም የምታየው፣ የምታሸተው፣ የምትጨብጠውና የምትዳስሰው የተገለጠ ህይወት ነው። በመሆኑም፥ ቅድስና፥ ይህ ለእኔ ይህ ደግሞ ለእገሌ፤ ይህ ለእርስዎ ይህ ደግሞ እዚያ ማዶ ለቆመና ለተቀመጠ ሰው ያስተላልፉ ተብሎ ሚዛን እየለወዋጥን የሚሰጥ ነገር አይደለም። ለሰው ሁሉ የሞተው አንድ ጌታ ነው ሚዛኑም አንድ ነው። ጵጵስናም ቢሆን የአገልግሎት ድርሻ እንጅ ለዘመናት በሰው አእምሮ እንደ ተቀረጸው ለእግዚአብሔር መንግስት ልዩ ይለፍ ያለውና የተሰጠው ሰው ማለት ስላይደለ እግዚአብሔር ደስ ከማያሰኝ ማንኛውም ነገር ሁሉ የመራቅ፣ ክፉን የመቃወምና የቅድስና ህይወት የመኖር ግዴታ አለበት። ይህም የምለው ጳጳሱ አማኝ ከሆነ ብቻ ነው። ሰዎች ምናምንቴዎች ሆነው ሳሉ ሰባኪ ነኝ፣ መምህር ነኝ፣ ዘማሪ ነኝ፣ የሃይማኖት መሪ ነኝ፣ በጥቅሉ መንፈሳውያን ለመምሰልና ዓለማዊና ሰይጣናዊ ማንነታቸው ለመደበቅም፥ ጥቁር ቀሚስ ሊለብሱ ይችላሉ፤ መስቀል በእጃቸውና በአንገታቸው ላይ ሊያንጠለጥሉና ሊይዙ ይችላሉ፤ ይህ ማለት ግን ልብና ኩላሊት ከሚመረምረው አምላክ ያመልጣሉ ማለት አይደለም። ሲኖዶሱ ሆነ ጳጳሳቱ የሃይማኖት መሪዎች ነን ስላሉ ብቻ በስራቸው አይጠይቁም ማለትም አይደለም። ለምን? ሚዛኑ ለሁሉም እኩል ነውና። ሙሴ፥ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውም እንዲል (ዘዳ 5፥11) አንድን ሰው ቀኑን ሙሉ የእግዚአብሔር ስም ቢጠራ (ሊቀ ጳጳስ ቢሆንም) ህይወት ግን ከሌለው፣ አመጻ ላይ ከተሰማራ፣ ክፋትና ተንኩል፣ ቅናትና ምቀኝነት በልቡ ውስጥ ከተገኙ ዕጣ ፈንታው ለሰይጣንና ለጭፍሩቹ የተዘጋጀው የጨለማ ስፍራ ነው። አንድ እውነት ላካፍሎት ይኸውም፥ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ሊቃነ ጳጳሳት በአሁን ሰዓት እየሄዱበት ያለ የሞት መንገድና በጠራራ ጸሐይ እየሰሩት ያለ አሳፋሪና ርካሽ ድርጊት ኢሳይያስ አፈወርቂ፣ ዐቢይ አህመድ ዓሊ፣ የአማራ ልሒቃን እንዲሁም በየመድረኩና በየአዳራሹ እየተገኙና እየቆሙ እያሰሙት ካለ የአመጽ ድምጽ የተነሳም የትግራይ ህዝብ ሞትና እልቂት ለሚመኝ ህዝብና ማህበረሰብ ደስ ሊያሰኙና ሊያስፈነድቁ ይችሉ እንደሆነ ነው እንጅ ከአመጸኞችና ከነፍሰ ገዳዮች ምንም ዓይነት ክፍል የሌለው እግዚአብሔር አምላክ የእነዚህ ሰዎች ቅሌትና ውድቀት ሲመለከት እንደሚያዝን ለማወቅና ለመረዳት ቃሉን የሚለውና የሚያስተምረውን ሐቅ ማወቅ እንጅ የጠረፈር ተመራማሪ መሆንን አይጠይቆትም። እግዚአብሔር አምላክ በትንቢተ ሆሴዕ 4፥6 ላይ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል ሲልም ታድያ በምክንያት ነው። ሲኖዶሱ ሆነ ጳጳሳቱ የፖለቲከኞች መሳሪያ በመሆን ለሞትና ለእልቂት በግንባር ቀደምትነት ተሰልፈው ግፋ በለው! ለማለትና በዚህ ደረጃ በእግዚአብሔር ስም ሰይጣናዊ ቁርሿቸው እንዲያገረሹብንና እንዲጸዳዱብን አቅምና ጉልበት የሰጣቸው ሌላ ምንም ሳይሆን የምእመኑ በእግዚአብሔር ቃል አለ ማደግና አለ መብሰል ነው። ይህ ለአንባቢ መንፈሳዊ ህይወት መጠበቅ ታስቦ የተዘጋጀ ጽሑፍ ሲያነብ፥ መንፈሳዊ ህይወቱን አቀጭጮ ገደል እየከተተው ያለ የሲዖል አምባሳደር ሲኖዶሱና ጳጳሳቱን በመወገን ጸሐፊውን የሚራገም አዲስ ክርስትያን አይታጣም። በርግጥ ለእንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ልሰጠው የምችል ቀዳሚ ምላሽ፥ የሚታደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ማለትን ነው። ግን ደግሞ፥ ክርስትና፥ በድንቁርና በድንግዝግዝ፣ እውቀት በሌለበት የጨለማ ጉዞ የሚኖር የዘልማድ ኑሮ ሳይሆን ክርስትና በእውቀትና በንቃት የሚኖር፥ ወጃጅም ጠላም የሚያውቀው ምክንያታዊ ህይወት እንደሆነ ለመመስከር እወዳለሁ።

6.     መጽሐፍ፥ ትዕቢትን የሚያደርግ በቤቴ መካከል አይኖርም፤ ዓመፅን የሚናገር በዓይኔ ፊት አይቀናም (መዝ 101፥ 7) እንዲል ነው። አመጽ አድራጊና ፈጻሚ፣ የአመጽ ጸሐፊና አስተባባሪ፣ ጠንሳሽና መካሪ በእግዚአብሔር ፊት ክብርና ሞገስ የለውም። ጳውሎስም (ኤፌ 6፥14-16) የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ አለ እንጅ የውሸት ቫይረስ ተሸካሚ ለሆነው ለዐቢይ አህመድ ዓሊ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራቹ፣ ታዋቂነታቹና ተቀባይነታችሁም እንዲጨምር ወገባችሁን በውሸት ታጥቃችሁ፥ የአመጽንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በጦርነትና በደማ ማፋሰስ በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታለመልሙ፣ ልትቀሰቅሱና ልታስቀጥሉ የምትችሉበትን የጦርነት ጋሻ አንሡ አለለም። ሲኖዶሱና ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት ግን ሌላው ቢቀር ቀደም ሲል ዐቢይ አህመድ ዓሊ በራሱ ፓርላማ ፊት ቀርቦ የኤርትራ ሰራዊት ወደ ትግራይ መግባቱ ካመነ በኋላ፤ ቀጥሎም ከኢትዮጵያ፣ ከሶማሊያና ከአማራ ጋር ግንባር በመፍጠር ትግራይን የወረረ የኤርትራ አምባገነን መንግስት በተባበሩት መንግስታት ለጽጥታ ምክር ቤቱ በጻፈው ደብዳቤ ትግራይን መግባቱ ካመነ በኋላ እንኳን በጦርነቱ ለተጎዱ፣ ለተራቡና ለተጠሙ፣ ለተቸገሩ ሊረዱ፣ ሠራዊቱ በትግራይ ህዝብ ላይ በፈጸመው ዘግናኝና አሰቃቂ ግፍና በደል የትግራይ ህዝብ እግዚብሔር ጽናቱን ይስጥህ ሊሉ ቀርቶ ቤተ መቅደስ ውስጥ በግፍ ለተገዱ ካህናትና ዲያቆናት ጸሎት ያላደረጉ፣ ትግራይ ለሦስት ቀን የሚቆይ ህዝባዊ ጸሎት አደርጋለሁ ብላ ስታውጅና ትልቁም ትንሹም ማንኛውም ዓይነት እንቅስቃሴ ከማድረግ በመቆጠብ በጸሎት ፈጣሪውን እንዲለምን ትዕዛዝ ስትሰጥ አድማ ነው ብለው ወደ ፈጣሪ የሚደረግ ጸሎት የተቃወሙ ወስላቶችና አመንዝራዎች ናቸው። ሰዎቹ በትግራይ መሬት በግፈኞቹ የኢትዮጵያና የኤርትራ ሰራዊት እንዲሁም ኢንተርሃምዌ የአማራ ሚሻና ታጣቂዎች በግፍ የፈሰሰው የህጻናት፣ ሽማግሌዎችና የአንስት እህትና እናቶቻችን ደም ሊረኩ ስላልቻሉም መጽሐፍ፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራል (ጴጥ 5፥8) እንዲል ተጨማሪ ደም መፋሰስና እልቂት ፍለጋ በሃይማኖት ሽፋን የትግራይ ህዝብ መጥፋት አለባት! የሚል ዜማ እያዜሙ በንጹሐን ዜጎች ደም የጨቀየ ደመኛ እግራቸው ወደ ነጮች ቤተ መንግስት በማቅናት፥ ዕርቅ አንፈልግም፣ እርቅ አድርጉ አትበሉ፣ ዕርቅ ለማውረድ ተብሎ እየሰራችሁ ያለ ስራ ጸረ ህልውናችን ነው በማለት የአሜሪካ ባለስልጣት ዛሬ በቢሯቸው አናግረናቸዋል ሲሉ የነገሩን ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት ናቸው። አንባቢ ሆይ፥ ይህ ዓይነቱ አውሬ ከሰይጣን ካልሆነ በቀር ከሌላ ከማን ሊሆን ይችላል? ይህ ዓይነቱ አሳፋሪ፣ ምድራዊና አጋንንታዊ አስተሳሰብና ስራ ከምንጩ ከዲያብሎስ ካልሆነ በቀር እንዴት ከእግዚአብሔር ሊሆን ይችላል? ሐቁ፥ ነፍሰ ገዳዩ ሲኖዶስና ምናምንቴዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት የአጋንንት ዓለም የሲዖል አምባሳደሮች ናቸው።

7.     መጽሐፍ፥ የሰውዮውም ስም ናባል፥ የሚስቱም ስም አቢግያ ነበረ፤ የሴቲቱም አእምሮ ታላቅ፥ መልክዋም የተዋበ ነበረ፤ ሰውዮው ግን ባለጌ ነበረ፥ ግብሩም ክፉ ነበረ (1ኛሳሙ 25፥3) እንዲል የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ሊቃነ ጳጳሳት እንደ ተቋም የሰይጣን አምባሳደሮች ስብስብ ነው ሲባል በዋናነት፥ ጤና ያጣውና የታመመው የተጣለባቸው መንፈሳዊ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት የተሰናቸው የጌታ ወንጌል ሲሰሙ የሚያቀላፉ የምኒልክ ወንጀል ሲያዩ የሚነቁና ወኔያቸው የሚነሳባቸው ነፍሰ ገዳዮች ሊቃነ ጳጳሳት እንጅ ዓለማቀፋዊት የክርስቶስ ቤተ ክርስትያን ያለ ነቀፋ እንደሆነች የጠራ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል። ምክንያቱም፥ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና በዙሪያው የተሰባሰቡ አመንዝሮቹ ሊቃነ ጳጳሳት ከምንም በላይ የሚፈልጉትና የሚሹት፣ ከፍተኛ ጥረትም የሚያደርጉት፣ እነሱና የክርስቶስ ቤተ ክርስትያን የማይነጣጠሉ የአንዲት ሳንቲም ገጽታዎች እንደሆኑ አድርገን እንድናስብ ነው። የሊቃነ ጳጳሳቱ መሻት ተሳካ ማለት ደግሞ፥ ክርስቲያን ሁሉ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ያለ ነውርና ያለ ነቀፋ ያለችና የምትኖር የጌታ ሙሽሪት ናት የሚለው የታመነ የጌታ ቃል በሙሉ ልቡ አምኖ ስለ ሚቀበል ሲኖዶሱና ሊቃነ ጳጳሳቱ ይህን የህዝበ ክርስቲያኑ እምነት እንደ ትልቅ አጋጣሚ በመጠቀም ጳጳሳቱ (መስቀል የጨበጡ አጋንንት) በቤተ ክርስቲያን ጉያ ላይ ተወሽቀው ለሚፈጽሙት ወንጀልና ብልግና ሁሉ ነጻ ይለፍ እንዲያገኙ ስለሚያስችላቸው ነው። እዚህ ላይ አንድ መረዳት ያለብን ቁም ነገር፥ ይህ ጉባኤ ከለባት የሆነ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና በዙሪያው የተሰበሰቡ የአጋንንት ዓለም የሲዖል አምባሳደር ሊቃነ ጳጳሳት፥ በእጃቸው የያዙትና አንገታቸው ላይ ያንጠለጠሉት መስቀል፣ የለበሱት ጥቁር ጀለቢያ እንዲሁም አናታቸው ላይ የደፉት አስኬማ ዓላማው መንፈሳዊነታቸው አንድም አባትነታቸው የሚያረጋግጥ ሳይሆን ሰዎቹ ልክ እንደ ኒንጃ (ማንነቱ ለመደበው ከጨርቅ የተሰራ ጭምብል የሚያጠልቅ ገዳይ) እንዲሁ ህቡዕ የፖለቲካ ተልእኮና አጀንዳ ያላቸው ሰዎች ስለሆኑ ማንነታቸው ለመደበቅ ያስችላቸው ዘንድ በጵጵስና ቀሚስ ተደብቀው የአረመኔ ስራ የሚሰሩ ናቸው። ልክ አሁን በዚህ ሰዓት እየሰሩት ያለ ጸረ ሰላም የሆነ ክፉ ስራ ለመስራትና ለማከናወን፣ ሽፋን እንዲሰጣቸውና እንዲሆንላቸው፣ ማለትም ወንጀል ለመፈጸም ያመቻቸው ዘንድ የለበሱት ልብስና የጨበጡት መስቀል እንጅ ሰዎቹ ሲጀመር መንፈሳዊያን ስለሆኑ አይደለም። መእመናን ራሳቸው የሚሰሩት ኃጢኣትና በደል ጳጳሳቱ ይፈጽማሉ ብለው ሊምኑ ቀርቶ እንደዛ ያለ ነገር ያስባሉ ብለው አያስቡ የሚደርጋቸው አንዱም ጳጳሳቱ የተደበቁበት መንፈሳዊ ዋሻ አንዱ ነው። ለምን? የመኖኮሳቱ አለባበስ በራሱ ሰዎች ጳጳሳት የአመጽ ተግባር ላይ ይሰማራል፣ ይዘርፋል፣ ይገድላል፣ ያምጻል ብሎ እንዳያስብ የሰው አእምሮ ፈጽሞ የመስለብና የማምከን አቅም ስላለውና እንዲህ ያለ አፍዝ አደንግዝም ለሺህ ዘመናት የተሰራበትና የተበላበት የተፈተነ ማደንዘዣ ስለሆነ ነው። እንግዲያውስ፥ በእግዚአብሔር ቃል የሚገኝ መፈታትና ነጻነት ከቀመሱ በኋላስ አሁንም ጳጳሳቱ ከእግዚአብሔር ናቸው ብለው ያምናሉ? ስለ እግዚአብሔር ያሎትና ሊኖሮት የሚችል እወቀት ባልወቅም። ሐቁ፥ እግዚአሔር አመጽ፣ ውሸት፣ ምቀኝነትና ምዋርተኝነት አጥብቆ የሚጸየፍ ከአመጸኛ ጋርም ህብረት የሌለውና የማይፈጥር የፍቅርና የዕርቅ አምላክ እንደሆነ የሚያምኑና የሚቀበሉ ከሆነ ግን፥ ነፍሰ ገዳዩ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ምናምንቴዎቹ ጳጳሳት የዲያብሎስ አምባሳደሮች ለመሆናቸው አይጠራጠሩም።

8.     መጽሐፍ፥ ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ (ኤፌ 5፥11) እንዲል፥ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አለመተባበር ብቻውን ነጻ ስለማያወጣ አማኝ ከጨለማ ሥራ ጋር እንዳይተባበር ብቻ ሳይሆን በገለልተኝነት እንዳይቆም ሆነ አይቶ እንዳላየ ሆኖ ዝምታን እንዳይመርጥ ይልቁንም የጨለማ ስራ እንዲገልጥ ግልጽ በሆነ ቋንቋ አጥብቆ የሚያሳስብና የሚያዝ ቃል ነው። የመልዕክቱ ጸሐፊ ይህ መልዕክት ለመጻፍ ያነሳሳበት፣ የተገደደበትና መልዕክቱን በሚጽፍበት ዘመንም የመልዕክቱ ቀዳሚ ተቀባዮች የነበሩ የኤፌሶን ክርስትያኖች ነባራዊ ሁኔታ የተመለከትን እንደሆነም፥ ኤፌሶን ልቅ ተብሎ በቀላሉ የማይታለፍና የማይገለጽ በስነ ምግባር ሆነ በሞራል ደረጃ እጅግ የላሸቀና ርካሽ የሆነ ኑሮ የምትመራ፣ አምለኮተ ጣዖት በመፈጸም የምትታወቅ ከተማ እንደነበረች እንረዳለን። ጳውሎስ ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ በማለት የሚጽፍላቸው ያሉ አማኞች ዙሪያ ምላሻቸው በክፋትና በአመጻ ተከበው ለሚኖሩ ሰዎች ነው። ዋናው ቁም-ነገሩ፥ አንድ ሰው ይህ ህይወቴ ነው፣ የእኔ ነው፣ በዚህ ነገር አላፍርም፣ መገለጫዬ ነው! ብሎ ባመነበት ጉዳይ ላይ ጸንቶ ለመቆም፣ ለመታዛዝና ራሱን ለማስገዛት የሚያስቆመው ኃይል እንደሌለ፣ ሁኔታዎች እሳት ለብሰው እሳት በሚተፉበት ሰዓትም ቢሆን በአቋሙ ጸንቶ ለመቆም ሆነ ለመታዘዝ እንደሚቻል ነው። ሌላው እውነት፥ ከሰይጣን ጋር የሚተባበር የሰይጣን ባሪያ ብቻ እንደሆነ ሁላችን አንስተውም። ሰው ጓደኝነትና ወዳጅነት የሚፈጥረውና የሚመሰርተው በነገሮች ከሚመስለውና ከተመቻቸው ሰው እንጅ ሲያየው ከሚጸየፈውና ከሚከነክነው ሰው አይደለም። ይህ እውነት ነው ውሸት? ለምሳሌ ያህል፥ እርስዎ እገሌ/እገሊት ወዳጄ ነው ብለው ለመጥራት የማያፍሩበትና ደስ የሚሰኙበት ሰው ምን ዓይነት ሰው ነው? እውነት ለማይክሮ ሴኮንድም ብትሆን የማይታገሱትና አብሮት እንዲታይ የማይፈልጉት ሰው ነው? እውነቱ ሁላችንም ብንሆን ወዳጄ ነው የምንለው ወንድ ይሁን ሴት ሁሉም ነገር ባይባልም ብዙ ነገሮች የጋራ የሆነ ነገር አለን ብለን የምናምነውና የሚመቸን ሰው እንደሆነ ይታወቃል። በርግጥ፥ የሰው ውጫዊ ነገሮቹ በተለይ ሀብትና ውበት እየተመለከተ ወዳጁ እንዲሆንና እንድትሆን የሚመኝ ሰውም ሞልቷል። ይህ ሁሉ የሚነግረን ታድያ ሰው ህብረት እንዲኖረውና ወዳጅነት እንዲመሰርት የሚፈልገው ከሚመስለው፣ መስሎ ከታየውና ከሚሰማው እንደሆነ ይህ ግልጽ ማሳያ ነው። ጳውሎስ ለሮሜ ሰዎች በጻፈው መልክዕት ላይ እንዲህ ይላል (ሮሜ 6፥19-22) ስለ ሥጋችሁ ድካም እንደ ሰው ልማድ እላለሁ ብልቶቻችሁ ዓመፃ ሊያደርጉ ለርኵስነትና ለዓመፃ ባሪያዎች አድርጋችሁ እንዳቀረባችሁ፥ እንደዚሁ ብልቶቻችሁ ሊቀደሱ ለጽድቅ ባሪያዎች አድርጋችሁ አሁን አቅርቡ። የኃጢአት ባሪያዎች ሳላችሁ ከጽድቅ ነፃ ነበራችሁና እንግዲህ ዛሬ ከምታፍሩበት ነገር ያን ጊዜ ምን ፍሬ ነበራችሁ? የዚህ ነገር መጨረሻው ሞት ነውና። አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው እንዲል ጳጳሳቱ የእግዚአብሔር ቃል ጥለው ለዐቢይ አህመድ ዓሊ መገዛት ከተቻላቸው፤ እግዚአብሔር የተጸየፈው በመጸየፍ ለውሸትና ለአመጻ እምቢ በማለት የዐቢይ አህመድ ዓሊ አውዳሚ አጀንዳ መቃወም ይችላሉ ነው የጳውሎስ መልዕክት። አንድ ሰው ከኃጢአት አርነት ነጻ ወጥቶ ለእግዚአብሔር የተቀደሰና ህይወት የቀመሰ ዕለት ከጨለማ ስራ ሁሉ ምንም ዓይነት ህብረት የለውም። ለምን? ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ከሰይጣን ጋር መፈታት ስለሆነና፤ ከሰይጣንና የጨለማ ስራዎቹ ጋር መወዳጀት በአንጻሩ ከእግዚአብሔር ፊት መኮብለል ማለት ስለሆነ ነው። አንድም፥ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል እንዲል። እንግዲህ አንባቢ ይህ እውነት ለመረዳት በእውነቱ ነገር ካልኩሌተር ይዞ መቀመጥ አይጠይቅም። ዐቢይ አህመድ ዓሊ መብራት፣ ውሃ፣ ኔትወርክ፣ ባንክ፣ ትራንስፖርት ቆልፎ፥ ወደ ትግራይ የሚወስዱ መንገዶች ሁሉ በመዝጋትና ርሃብ እንደ ጦርነት በመጠቀም የትግራይ ህዝብ በምግብና በመድሃኒት እጦት ለመጨረስ እየሰራው ያለ ሰይጣናዊ ስራ ድፍን የዓለም ማህበረሰብ ተቃውሞውን በሚያሰማበት በዚህ ሰዓት ደመኛ ሲኖዶስና ጳጳቱ ግን ለተራበ ህዝብ እህል ውሃ መከልከል የሰይጣን ስራ ነው በማለት አጠገባቸው ያለ ሰው ሊያወግዙና ተው ሊሉ ቀርቶ እንደውም በተቃራኒው የመንግስት አቋም እንደግፋለን! በማለት የትግራይ ህዝብ በርሃብ እንዲያልቅ ፈርደውበታል። ድሮስ፥ የዲያብሎስ አምባሳደር ከሆነ ደመኛ ሲኖዶስና ምናምንቴ ሊቃነ ጳጳሳት ምን ጠብቀህ ነበር? እንደሚሉኝ አምናለሁ። በነገራችን ላይ፥ ዐቢይ አህመድ ዓሊ በትግራይ ህዝብ እየፈጸመው ያለ ግፍና በደል በመደገፍ የትግራይ ህዝብ በርሃብና በችጋር ቢያልቅ የእኛ ችግር አይደለም በማለት ቅስቀሳ እያደረገች ያለችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ብቻ ሳትሆን የፕሮታስታን እምነት መሪዎች ጭምር ነው። መሪዎቹ በእግዚአብሄር ስም ጥሪያቸው ሲያቀርቡም በጓዳ ተደብቀው ሳይሆን ማይክራፎን ይዘው በአደባባይ ነው። እንዲህም ሲሉ ተደምጧል፥ የማያዳግም ለውጥ በምድራችን ለማምጣት መንግስት እየወሰደው ላለው ቆራጥ እርምጃ መሳናከያን ተቺዎች ሳንሆን ደጋፊና አብረን የምንሰራ መሆን ይኖርብናል፤ የብልጽግና ፓርቲ ለብልጽግና የሚያስከፍለው ዋጋ መክፈል ያስፈልገዋል፣ ለብጽግና የሚያስፈልገው ስራ መስራት ያስፈልገዋል፣ የብልጽግና ዘመን ሆኖም የብልጽግና ዘመን መጥቷል፣ ለብልጽግና ኢትዮጵያ እየተመቻቸች ነው፣ አሁን የሚያስፈልገው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይሄ የመጣለትን ብሩህ ተስፋ በምስጋና ተቀብሎ በትጋት በፍቅርና በመያያዝ መስራት ይኖርበታል (ፓስተር ቶለሳ ጉዲና፥ አትላንታ)። እንግዲህ፥ እንደነዚህ ያሉ አእምሯቸው የጣሉ ነፍሰ ገዳዮች የእግዚአብሔር ቤተ ክርስትያን፣ እግዚአብሔን የምትፈራና የምታመልክ ነፍስ መሪዎችና አባቶች ሊሆኑ አይችሉም። ዛሬም እነዚህ በቤተ ክርስትያን ጉያ ላይ ተወሽቀው ንግዳቸው የሚያጧጥፉ፣ አረማውያን ሳሉ መንፈሳዊ የሚመስሉ ነፍሰ ገዳዮች በዋሉበትና ቆሙበት ስፍራ ላይ ተገኝተህ አሜን የምትል ከሆነ ጥፋቱ የእነሱ ሳይሆን የአንተ/ያንቺ ነው። ሰዎቹ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች መሆናቸው እየተነገረህና እያወቅ ሰይጣናዊ ድምፃቸው የሚናፍቅ ከሆነ አሁንም ችግሩ ያንተ/ያንቺ ነው። ለእርስዎ የምመክረው ምክር፥ ዮሐንስ ስለ ባቢሎን ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ ሲል የተናገረው ቃል ነው። ይኸውም ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ የሚል ነው እንዲል (ራዕይ 18፥4)።

9.     ትዕቢትን የሚያደርግ በቤቴ መካከል አይኖርም፤ ዓመፅን የሚናገር በዓይኔ ፊት አይቀናም እንዲል (መዝ 101፥ 7) ማንም ይሁን ምን ቀደም ሲል እንደ ተመለከትነው አመጽን የሚናገርና የሚያደርግ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተናቀ ነው። አመጽ ማለት ተሰብሰብህ አደባባይ መውጣት የሚመስለን ሰዎች ካለን ስህተት ነው። አመጽ ማለት ትልቅ ኃጢአት ተብሎ የሚታሰበው ሰው መግደል ብቻ የሚመስለን ሰዎች ካለን አሁንም ስህተት ነው። አመጽ ማድረግ ከምንም በላይ የክፋት ሁሉ አውራ የሆነው ውሸትን መናገር ነው። ውሸት ደግሞ በአሁን ሰዓት በኢትዮጵያ ምድር ላይ ምንኛ እንደፈካና እንደተንሰራፋ ሰዎች በቃላት ሊገልጹት ከሚችሉት በላይ ገዢ ኃይል ነው። ይህ ማለት፥ በውሸት ቫይረስ የተለከፉ የአገሪቱ ፖለቲከኞችና ከበሮ መቺዎቻቸው ብቻ ሳይሆኑ የሃይማኖት መሪዎች ነን የሚሉ ሰዎች ጭምር እንደ ተቋም የውሸት ቋት የሆኑበት ክፉ ዘመን ነው። የዐቢይ አህመድ ዓሊ ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ መላ አገሪቱን በውሸት ማዕበል እያጥለቀለቀ ያለ ጎርፍ እያዩ፥ ፖለቲከኞቹ ቢዋሹ እንጀራ ስለሆነባቸው ይባላል፥ ጳጳሳቱስ ምን አግኝቷቸው ነው እንዲህ አሳፋሪ ድርጊት ውስጥ ተዘፈቀው የሚንቀለቀሉ፣ መጽሐፉ ንጉሥ ለመደገፍ ቢባል ጳጳሱም ቄሰ ገበዙም ዓይኔን ግንባር ያድርገው እያሉ መዋሸትና በውሸት የሰው ነፍስ ማጥፋት ይችላሉ ብሎ ስለሚያዝ ይሆን እንዴ? በማለት በነገሮች ግራ ተጋብቶ የሚጠይቅ ዜጋ ስፍር ቁጥር የለውም። በርግጥ፥ ስለ ሌላ መጽሐፍ አላውቅም እንጅ መጽሐፍ ቅዱስ ቀደም ሲል በሰፊው እንደ ተመለከትነው በእውነትንና በጻድቅን የሆነ ፍትህንና ፍርድን ማድረግ እንድንወድ እንጅ ውሸት ሆነ አመጽ አየበረታታም። እንደውም ቅዱስ ጳውሎስ የሚለው እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም እንዲል (1ኛጢሞ 2፥7) ውሸት ትልቁ ኃጢአት ነውና በሓዋሪያው ህይወት ላይ ቦታ የለውም፤ አልነበረውምም። ነፍሰ ገዳይ የኢትዮጵያ ሲኖዶስና ጳጳሳቱ ዓይነት ግን የንጹሕ ሰው ደም ሳያፈሱ መኖር ስለማይችሉ ይህን ለማድረግ ደግሞ የግድ መዋሸትና ውሸትን ማበረታታ ስለ ሚጠበቅባቸው እየሰሩት ያለ ስራ ሁሉ አዲስ ነገር ሆኖ ሳይሆን የእውነተኛ ማንነታቸው መገለጫ ነው። እነዚህ ሰዎች ሌላው ሁሉ አልቆባቸው፥ ዘጠና አምስት በመቶ (95%) የሚሆነው የትግራይ ህዝብ የክርስትና እምነት ተከታይ መሆኑን እየታወቀ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር የነበረ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከፍተኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የሃይማኖት መሪዎች በተገኙበት የክልሉ ካህናትና አገልጋዮች በተሰበሰቡበት መድረክ ተገኝቶ ይህ ጦርነት የሃይማኖት ጦርነት ሲል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እመራለሁ የሚለው ሲኖዶስ በዚህ አባባል በመስማማት ከትግራይ ጋር እየተደረገ ያለው ጦርነት የሃይማኖት ጦርነት ነው ልናጠፋቸውም ይጋባል! በማለት የአማራ ህዝብ በትግራይ ላይ እንዲዘምት ቀዳሚ ቀስቃሽና አስተባባሪ በመሆን ተሰልፏል። ይህ ብቻም አይደለም፥ እነዚህ ሰዎች የኢትዮጵያና የኤርትራ ነፍሰ ገዳይ ሠራዊት እንዲሁም ኢንተርምሃዌ የአማራ ሚሊሻና ታጣቂ በትግራይ ምድር ላይ ሰፍረው በነበሩበት ወቅት ሰውን የሚያክል ፍጥረት ገድለው እንደልጣች ገደል ውስጥ ሲወረውሩትና እንደ ቆሻሻም ሰብስበው በንዚን ኣርከፍክፈው ሲያነዱት የኢትዮጵያ ካህናት ምላሽ አሁንም ገና በእሳት ልናጠምቃቸው ይገባል የሚል ነው። ትግራይዋይ በደል ተገኝቶበት ሳይሆን በማንነቱ ትግራዋይ በመሆኑ ብቻ በመላ የአገሪቱ ከተሞች እየታፈሰ ወደ ውህኒ ሲወረወር ይህ ሲኖዶስ ተዉ ግፍ አትፈጽሙ ሊል ቀርቶ በስሩ የሚተዳደሩ መነኮሳት በማስተባበር ለቃሚና አሳሪ በመሆን ይገኛል። ታድያ አንባቢ ሆይ፥ ከዚህ በላይ የሰይጣን አምባሳደርነት ከወዴት አለ? ይህም ሲያንሳቸው ነው ከሆነ ግን እኔም እስማማለሁ።

10.    በመጨረሻ፥ ብዙ ሰዎች ሲኖዶሱ ሆነ ጳጳሳቱ፥ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ጠላት ነው ተብሎ ተፈርጆ ህዝብ በጅምላ ሲገፋ፣ ሲወድቅና አምርሮ ሲያለቅስ እየሰሙና እያዩ ነን እንደሚሉት እንደ ስያሜያቸውና መጠሪያቸው አመጸኛው የማይገስጹበት፣ ለተገፋች ነፍስ ትንሽም ቢሆን የማይራሩበትና የማያዝኑበት፣ የዜጎች ለቅሶና ዋይታ ጨርሶ ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች የሆኑበት ምክንያት ምን ዓይነት ትምህርት ቢማሩ ነው፣ ሲመነኩሱ ቆባቸው ውስጥ የሚሰፍረው ሰይጣን ምንኛ ርህራሄ የሌለው ጨካኝ አረመኔ ቢሆን ነው በማለት የልብ ስብራታቸው ሲገልጹ መስማትና ማየት አሁን አሁን የተለመደ ነው። ሲጀመር፥ ሰይጣን ለሰው ልጅ የሚራራ ፍጥረት አይደለም። የሰው ልጆች መጎሳቀና መውደቅ ለሰይጣን ሰርግና ምላሽ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ለመጠቆም እወዳለሁ። ሲኖዶሱና ጳጳሳቱ ርህራሄ አልባ የሆኑበት ምስጢሩ ግን ወዲህ ነው። ይኸውም፥ ሰዎቹ ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደሉም። ለዛውም ከእግዚአብሔር የተሻለ ሃሳብ አለን ብለው የእግዚአብሔር ቃል በማሻሻል በእግዚአብሔር ቤት በሽፍትነት የተቀመጡ ወመኔዎች ናቸው። እንዴት? በቤተ ክስርስትያን ላይ መሾም ስለሚገባው ሰው በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ (1ኛጢሞ 3፥4) በግልጽ ካስቀመጣቸው መመዘኛዎች መካከል አንዱ ልጆቹን በጭምትነት ሁሉ እየገዛ የራሱን ቤት በመልካም የሚያስተዳድር ነው የሚለው። ለምን? ተብሎ ለሚነሳ ጥያቄም እኔ ሳልሆን መጽሐፉ ራሱ ወረድ ብሎ በቁ. 5 ላይ እንዲህ የሚለው ሰው ግን የራሱን ቤት እንዲያስተዳድር ባያውቅ፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይጠብቃታል? መኖኮሳቱ በዚህ ልክ ጨቃኞችና ርህራሄ አልባ ፍጥረቶች የሆኑበት ምክንያት እንግዲህ ይህ ነው። ከነተረቱ፥ በቅሎ አትወልድም የሚወልድም አትወድም እንደሚባለው ማለት ነው። ይህ አየሩን በመላ ተቆጣጥረው በሰው ቁስል ላይ እንጨት እየሰደዱ ስላሉና ስለሚገኙ ስለ ብዙሓኑ መነኮሳትና ሊቃነ ጳጳሳት ተናገርኩ እንጅ አግብተው ባይወልዱም በቅንነት እግዚአብሔርና የእግዚአብሔር ቤት ለማገልገል የሚተጉ ሰዎች አንድንስኳ የሉም ማለት እንዳይደለ ግልጽ ነው። በትግራይ የሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት ሌላው ሁሉ ይቅር፥ በጦርነት ሰዓትም ቢሆን አንድም ጊዜ ክፉና የግፍ ቃል ሲናገሩ አልተሰሙም። ይልቁንም በምርኮ ለተሰበሰቡ የጠላት ሰራዊት የሚጸልዩና የሚመግቡ፣ እንደ መንፈሳዊ አባትነታቸው ስለ ዕርቅና ስለ ሰላም አጥብቀን ልንጸሊ ይገባል ማለታቸውን ያልተዉ አባቶች ናቸው።

E-mail: mahbereseytan@gmail.com

Back to Front Page