Back to Front Page

ተፈጥሮን ሲጠሉ እሱንም ሲክዱ

ተፈጥሮን ሲጠሉ እሱንም ሲክዱ

አዎ ...

አባይ  ግዙፉን  ፀሀይን  ጠልተው ... ጨለማን  ወደዋል 
ስብዕናን   ሰብከው ... ስብዕናን   አዋርደዋል
ሀይማኖትን   ሰብከው ... እምነትን   አጥተዋል
አዎ ...
ፀሀዩን  የኛ ... እነሱ  የሰወሩት 
ብርሀንን  አሳይቶ ..  ህይወትን  የነጠቁት

ጨረቃውም  የኛ ... አእምሮ  ብርሀኑ
እንሱ  ሲጨልሙ ... ያለመ  ብርሀኑን
ፍፁም  ሳያማርር ... የሰጠ  ህይወቱን

ከፀሀይ  ጋር  ቢሆን ... ቂምና  ጥላቻቸው 
ስዩመ  እግዚአብሔር ... ሲሰብኩ  በአፋቸው
ፀናፅል  ከበሮውን ... ይዘው  በእጃቸው
ስዩመ  እግዚአብሔር ...
...
ግን .. የለም  ከልባቸው
ሰወሩት  ስይሙን ... ክብረት  የሌላቸው
ክብረት  ሳጥናኤሉ ... ሁሉን  የመረዘው

ከውሸታም  ንጉሥ ጋርአብሮ  አግሮ

ፀሀይን  አጠፉ ... ጨረቃንም  ካዱ
ስዩመ  እግዚአብሔር ... ተነሳ  ሊቀጣቸው
ከሀዲን  እምነተ  ቢስን ... ትምህርት  ሊሰጣቸው

መታሰቢያነቱ ...
ስዩም መስፍን፣ ፀሀይ አባይ እና አስመላሽ /ስላሴ ይሁን


ትግራይ ትዕወት !!!

ኢዮብ ጮማ እምኒ

Videos From Around The World

Back to Front Page