|
የአማራ ልሒቃን ሰሙነኛ ቅዥትና ጩኸት
ሙሉጌታ ወልደገብርኤል 07-11-21
ቅምሻ፥ እዚህ አሜሪካ አገር ነው አሉ አንድ በጣም በስራ የሚታወቅ ሰው አንድ ቀን ውድ ዋጋ የሚያወጣ ካዲላክ የሚባል አሜሪካ ስሪ የቤት መኪና ካሽ ከፍሎ ይገዛል። ይህን ያዩና የሰሙ የሐሜትና የወሬ አባወራዎች ታድያ እግሌ ‘ኮ ስሙን የማያውቀው መኪና ገዛ እያሉ ቅናትና ምቀኝነት የሞላበት ሐሜት መሰልቀጥና ማናፈስ ጀመሩ። አጋጣሚ ሆኖ አንድ ቀን ሰውዬው አዲሱን መኪና ይዞ አንድ ቦታ ላይ ይሄዳል እዚያ ቦታ ላይ እነዚያ በወሬና በአሉባልታ የተዳከሙ ሰዎች ያገኙታል። የሚገርም መኪና ነው የገዛኸው፣ ሀበሻ እንደዚህ ዓይነት አዲስ መኪና ሲነዳ ማየት በራሱ ለሀበሻ ተስፋ ነው፤ አኮራኸን ይሉና፥ የመኪናው ስሙ ምንድ ነው? ሲሉ በተንኮል ይጠይቁታል። ሰውየው የዋዛ አልነበረም፥ ስሙን እናንተ ጥሩት እኔ መኪናውን እነዳዋለሁ አላቸው ይባላል። ትግራዋይ በአጭር ጊዜ ውስጥ የአራትና የአምስት መንግስታትና አገራት ሠራዊት ላሽ አድርጎ አገሩና ህዝቡ ነጻ አውጥቷል። ከዚህ በኋላ በሽንፈት አንጀቱን ያረረና ወሽመጡን የተሰበረ አካል ለሚደረደረው ስፍር ቁጥር የሌለው ምክንያት እኛን አይመለከተንም። ውሾቹ ይጮኻሉ፤ ግመሉ ጉዞውን ይቀጥላል።
መንደርደሪያ፥ የሉም ጠፍቷል፣ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፣ አልቋል፣ በየስርቻው ሞቷል፣ በነፋስ ላይ እንደ ተበተነ ዱቄት ዳግም ነፍስ ዘርተው ላይሰበሰቡ በትነናቸዋል፥ ዕልል በይ አገሬ ዕልል በይ ኢትዮጵያ! እየተባለ ለጦርነቱ ከወጣው ወጪ በማይተናነስ ከፍተኛ ወጪ ተደርጎላቸው በተዘጋጁ መንግስታዊ ድግሶች የትግራይ ህጻናት ሞትና እልቂት ብዙዎች አስፈንጥዘዋል፤ የትግራይ ሴቶችና እናቶች በኢትዮጵያና በኤርትራ ሠራዊት በአሰቃቂ ሁኔታ ክብረ ንጽህናቸው መደፈር መላ አገሪቱ አስጨፍሯል፤ የገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት በታንክና በከባድ ብረት መፈራረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃ ጳጳሳት ደስ አሰኝቷል፤ የትግራይ ከተሞችና ወጣቶች በመጨፍጨፋቸውና ውድማ በማድረጋቸው የሠራዊቱ አለቆች ድል ተሰምቷቸዋል። ደስታቸው ወደ ሐዘን ሳቃቸው ወደ ለቅሶ የሚለውጥበት ቀን ቀጥሮ በትግራይ ተራሮችና ኮረብቶች መቃብራቸው ሲያስቆፍራቸው የከረመ ወያነ ትግራይ መምጫ መንገድና ሰዓት የተመለከተ ግን አንድም አልነበረም። ተይዘው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተረሽነው የተገደሉ የህወሓት የቀድሞ ከፍተኛ አመራር አባላት የሚያሳይ ፎቶና ተንቀሳቃሽ ምስል እየተቀባበለ ደስታው የገለጸ ህዝብም በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ስላለው ግፍና በደል አሳስቦት አገር እየመራ ያለ ቡድን ከድርጊቱ እንዲቆጠብ ድምጹን ሊያሰማ ቀርቶ የትግራይ ወጣቶች በሚጠበቀው መጠን አለመረሸናቸውና አለመጨፍቸፋቸው አሳስቦት የሚጠጣ ደም አነሰን እየተባለ ሲጮህ ተሰምቷል።
ይህ ሁሉ ሲሆን ታድያ ትግራዋይ ትክሻው ለባርነት ቀንበር አላደላደለም። ይልቁንም፥ ትግራይን ከካርታ የትግራይን ህዝብ ከታሪክ ስመ ዝክሩ ፈጽሞ ለማጥፋትና ለመፋቅ በአራቱም አቅጣጨዎች የአራት መንግስታትና አገራት ወራሪ ኃይሎች ሌጊዮን የተከፈተብን ማንነታችን ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ጦርነትና የተፈጸመብን ወረራ መከፈል ያለበት የህይወት መስዋዕትነት በመክፈል በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ ከማድረግ ውጪ ሌላ ምንም ዓይነት አማራጭ የለንም የሚል ቁርጥ ያለ ድምዳሜ ላይ በመድረስ ወያነ ትግራይ በተጨባጭ ተግባራዊና ተፈጻሚ የሚሆን፥ ግልጽ፣ ምክንያታዊና ወቅታዊ አቅጣጫና ስልት በማስቀመጥ አፈር ልሶ ተነሳ እንጅ። ይህ በዘመናይቱ የኢትዮጵያ ታሪክ ዳግም የተነገለጠ የወያነ ትግራይ ወታደራዊ አመራር ብስለትና ብቃት በአፍሪካ የመጀመሪያ የጦር ጀኔራል ትግራዋይ ራዕሲ አሉላ አባ ነጋ ስም ተሰይሟል። ኦፕሬሽን ራዕሲ አሉላ አባ ነጋ፥ የፈለጋችሁትን አድርጉ ብቻ ግን ስድስት ሳምንት ተብሎ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ማድረግ ያለባችሁን ሁሉ አድርጋችሁ ወደ ነባራዊው ስራችሁ ተመልሳችሁ ማየት አለብን! በማለት ይሁንታቸው ሰጥተው ወረራው በይፋ ያስጀመሩ የምዕራቡም የምስራቁም ርዕሰ ኃያላን አገራትና መንግስታት እጃቸው በአፋቸው ላይ ሲያስጭን፤ የአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ነዋሪ የሆነው የውሸት ቫይረስ ተሸካሚ ዐቢይ አህመድ ዓሊ ዓይን እያለው እንዳይመለከት ጆሮ እያለው እንዳያደምጥ አድርጎ ኮማ ውስጥ ጨምሯል። የአሥመራና ባህር ዳር አዳራሾች መስኮትና በሮች ገነጣጥሎ የአዳራሹ ባለቤቶች የሌሊት እንቅልፍ ነስቶ ነፍሳቸው በእጃቸው ይዘው ዕጣ ፈንታቸው በአንክሮት እንዲመለከቱና እንዲጠባበቁ አስገድዷቸዋል። በአሁን ሰዓት፥ ያከማቹት ከህዝብ የተዘረፈ ሀብትና ንብረት በተመለከተ የቤተሰብ ኑዛዜ የጻፉና ያስጻፉም አይታጡም። ከእነዚህ መካከል ታድያ የዛሬ ርዕሳችን የሚዳስሰው ምዋርተኞቹ የአማራ ልሒቃን በዋናነት ይገኙበታል።
ሐተታ፥ የአማራ ልሒቃን ድርሻ በኢትዮጵያ ታሪክ በተወሳ ቁጥር ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚያግባባና የሚያስማማ አንድ እውነት አለ፤ ይኸውም፥ በሴራ፣ በባዶ ቀረርቶና በሽለላ የታጀለ የውሸትና የሌብነት፣ የሴሰኝነትና የግብዝነት፣ የማታለልና የማስመሰል ስብእናቸው ከምንም በላይ ጎልቶ የሚታይና ሰዎቹ ተለይቶ የሚታወቁበት ባህሪይ መሆኑን ሁሉም በአንድ ድምጽ ይስማማል። የአማራ ልሒቃን በኢትዮጵያ ታሪክ ጎልተው የሚታወቁበት ሌላ ተጨማሪ አሳፋሪ ባህሪይ የተመለከትን እንደሆነ፥ የማይመለከታቸውና የራሳቸው ያልሆነ ነገር ሁሉ የእኛ ነው በማለትም ይታወቃሉ። ይህን የሚያደርጉበት መንገድ ልዩ ልዩ ሲሆን በዋናነት ግን ሦስት መንገዶችን አንስተን እንመልከት።
1. በደረቁ ‘የእኛ ነው’ የሚል ዘመቻ ሲሆን ‘የእኛ ነው’ የሚሉት ነገር የእነሱ ለመሆኑ በተጨባጭ ለማረጋገጥ የሚያቀርቡት ታሪካዊ ሰነድ ሆነ ሌላ ማረጋገጫ አመክንዮ መንገድ የሌላቸው መሆናቸው ብቻ ሳይሆን የነገሩ ባለቤቱ ባለቤትነቱን የሚያረጋግጥ መረጃና ማስረጃ አይቀበሉም።
2. በቁጥር አንድ የተመለከትነው ‘በአማራ ስም’ ሳይሳካላቸው የቀረ እንደሆነ የሚከተሉት መንገድ ሲሆን ይኸውም፥ በኢትዮጵያ ስም የታሪኩ ባለቤት መሆንና ካልሆነም “የአንበሳ ድርሻ ሚና ተጫውተናል” የምትለዋን የተለመደች ፕሮፓጋንዳ በመጠቀም ውዥንብር መፍጠር ነው።
3. ከነተረቱ ‘ባልበላውም ጭሬ ልበትነው አለች ዶሮ’ እንደሚባለው በቁ.1 እና በቁ.2 የተመለከትናቸው ሁለት መንገዶች ሞክረው ያልቀናቸው እንደሆነ ወደ ጨዋታ የሚመጣ የአማራ ልሒቃን በስፋት የሚታወቁበትና የተካኑበት ካርታ ሲሆን ይኸውም፥ የሰው ታሪክ የጥላሸት መቀበት፣ ጋላና ሻንቅላ እያሉ በህዝቦች ላይ መሟረትና የማጠልሸት ዘመቻ በቀጣይነት ማካሄድ ይገኙበታል። ከዚህ የተነሳም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰላማቸው አጥተው ዘልአለም ሁከትና ጦርነት ውስጥ ተዘፍቀው እንዲኖሩ ተገዷል። ትግራይ ታድያ ይህን የአማራ ልሒቃን የምዋርትና የመተት ፖለቲካ ለአንዴና ለመጨረሻ ፈጽሞ ለመቅበር አዲስ ምዕራፍ ከፍታለች።
የሚገላግልህ የለም
ለፖለቲካ ፍጆታ ሲባል ብቻ በአስቸኳይ የታወጀ ሐሰተኛ “ድል” ተከትሎ የአማራ ልሒቃን ያሰሙት ማጉረምረም ሁላችን እናስታውሰውለን። “ድል አደረግን” ተብሎ በታወጀ ሰሙን፥ ኢትዮጵያን ለዚህ ድል ያበቃ የአማራ ልዩ ሃይልና ሚኒሻ ነው፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚኒሻ ወርቅ ሊነጠፍለት ይገባል፣ የአገር አለኝታ የሆነው የአማራ ልዩ ኃይል በአገር ደረጃ በሚገባ ጀብድነቱ አልተነገረለትም እየተባለ ከአማራ ክልል አመራሮችና ደጋፊዎቻቸው አንደበት የተሰማ ማጉረምረምና ኩርፊያ ከተራ ኩርፊያ አልፎ በሁለቱም ልሒቃን (በአማራና በኦሮሞ ልሒቃን) መካከል ለሳምንታት የዘለቀ ፖለቲካዊ መሳሳብ ፈጥሮ እንደነበረም ይታወቃል። የአማራ ልሒቃን ስማችን ባይሆን ከመከላከያ በላይ ካልሆነ ደግሞ ከመከላከያ እኩል መጠራት ሲገባው ድሉ በደምሳሳው የኢትዮጵያ ነው መባሉ አሳዝኖናል ሲሉ በይፋ በሚድያ ቀርበው እስከ መናገርም ደርሰው ነበር። በክልሉ መንግስት የሚዘወሩ ምድያዎች ጨምሮ በልዩ ልዩ ሚድያዎች “አማራ ታሪክ ሰራ!” እየተባለ ዘጋቢ ፊልሞች ሳይቀር እየተሰራ ሲዶሰኩሩ መክረማቸውም ሁላችን እናስታውሳለን። ያኔ የአማራ ልሒቃን ሲያስተጋቡት የነበረ ድምጽ ታድያ፥ ድሉ የኦሮሞ ነው፣ የሱማሌ ነው፣ የአፋር ነው፣ የደቡብ ነው ሳይሆን “አማራ ታሪክ ሰራ” ነው። እንደውም፥ የአማራ ልሒቃን ከእነዚህ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩል ስማቸው መጠራቱ ነበር ‘እንዴት ብንናቅ ነው’ ሲሉ በአደባባይ ሲያጉረመርሙ የታዩ። ከኦፕሬሽን አሉላ ማግስት ግን የአማራ ልሒቃን ጩኸት መቶ ሰማኒያ ዲግሪ ዞሯል።
ልብ ይበሉ፥ ሐሰተኛም ቢሆን ‘የድል’ ዜና በተስተጋባበት ወቅት “አማራ ታሪክ ሰራ!” እያሉ ሲፎክሩና ሲሸልሉ፥ ወያነ ትግራይ የምርምራ ደወል ሲደወል ደግሞ “ይሄ ሂሳብ ማወራረድ ለኦሮሞም የተዘጋጀ ነው፣ ሂሳብ ማወራረዱ ለሶማሌም ለደቡብም ለአፋሩም ለሌላውም ነው” ወደ ማለት ተቀይሯል። ትናንት ለምን ስማችን እኩል ከኦሮሞ፣ ከደቡብ፣ ከሱማሌ፣ ከአፋር ይነሳል እያሉ ሰማይ ይያዝልን ሲሉ የነበሩ ሰዎች ዛሬ፥ ኦሮሞ ድረስልን፣ ሐረሬ ናልን፣ ደቡብ ህዝቦች ምነውሳ ድምጻችሁ ጠፋ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ዝም አትበሉን፣ አፋር ድጋፋችሁ አይለየን! ወደሚል አስገራሚ ጩኸት ተለውጧል። እውነት ነው፥ የአማራ ልሒቃን በታሪክ አይደለም ሱሪ ታጥቀው ጦር ሜዳ ላይ ወርደው ሊታገሉና ታግለው ሊያሸንፉ ቀርቶ የጥይት ድምጽ ሲሰሙ ጥላ ከለላ ፍለጋ ወደ እናታቸው ማህጸን ተመልሰው ለመግባት ቢችሉ የማይጠሉ ራዕይ አልባ ልበ ድንግጦች መሆናቸው የተገለጠ ነው። በዚህ ሁኔታ ሸሽተው ያመለጡት ክፉ ቀን ማለፉ ሲያረጋግጡ ታድያ ከተደበቁበት ምሽግ ወጥተው ረጅም የውሻ ምላሳቸው ወልውለው ሌላ ወገን የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ ያስመዘገበው ድል ቀምተው ዘራፍ ማለትና እሪኩም ዘመዳ መጨፈር ተክነውበታል። ይህ ባይሆን ኖሮ አምስት መቶ ኪሎ ሜትር መሬታቸው ለሱዳን አስረክበው “አማራነት አትንኩኝ ባይነት ነው” እያሉ ምንም እንዳልተፈጠረ በማስመሰል ጭምር እጅና እግራቸው አጣጥፈው ባልተቀመጡ ነበር።
ሲጀመር፥ ከኦሮሞ፣ ከሱማሌ፣ ከአፋር፣ ከደቡብ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ያለ ማንም ሰው የለም። ከኦሮሞ፣ ከሱማሌ፣ ከአፋር፣ ከደቡብ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን እኔ አልሰማሁም። ሲባል የሰማ ሰው አለ? እውነትም የለም። አንድም፥ የኦሮሚያ፣ የሱማሌ ወይም የደቡብ ህዝቦች ክልል አይደለም የጠላት ሠራዊት አስከትለው መጥተው መሬታችን ላይ ተቀምጠው ያሉ። ከሱዳን ጋር መክሮና ዘክሮ፣ የኢምሬት ድሮን የኤርትራና የሶማሊያ ሠራዊት ተማምኖ፣ በአሁን ሰዓት ህልውና የሌለው የኢትዮጵያ ሠራዊት ትክሻ ላይ ተፈናጥጦ መጥቶ መሬታችን የወረረ፣ ህዝባችን ያበሳበሰና እንደ ቅጠል ያረገፈ፣ ሴቶች እህቶቻችን ያስነወረ፣ ገዳማት ኣብያተ ክርስቲያኖቻችን ያወደመ፣ ከተሞቻችን ያፈረሰ፣ ፋብሪካዎቻችን የዘረፈ፣ ድስትና ማንኪያ ሳይቀር የትግራይ ህዝብ ሀብትና ንብረት ያጓጓዘ ሌባና ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይ የአማራ ልሒቃን ያሰማሩት ኃይማኖት አልባ ህሊና ቢስ የአማራ ኢንተርሃምወይ ሚኒሻና ታጥቂ ኃይል ነው።
መጽሐፍ፥ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋል እንዲል፥ ይህ የአገሪቱ ችግር ሁሉ ምንጭ የሆነ፣ መሬቱን ለሱዳን አስረክቦ ሲያበቃ ክብር እንደሚያውቅ ስለ ክብር የሚዘምር ክብር የሌለውና የማይገባው፣ ወቅት እየጠበቀ አገርና ህዝብ የሚያውክና የሚያተረማምስ የትምክህት ኃይል ድጋሜ በደንብ መገረፍና እርሙን አንከባልሎ እስኪጥል ድረስም መቀጣት ስለላለበት፣ ከምንም በላይ ደግሞ የአከባቢው ሰላምና ዋስታ በዘለቄታነት ለማረጋገጥ ይህን ታሳቢ ባደረገ መልኩም ልኩን አውቆ እንዲኖር ማድርግ ግድ ስለሆነ የማይቀርለት መድኃኒት በጊዜ እንዲውጥ የማድረጉ ጉዳይ ከሚገባው ጊዜ በላይ ባይዘገይ ይመከራል። ዐቢይ አህመድ ዓሊም ቢሆን በትሪ ወያነ ከቀመሰ በኋላ ነው የተነፈሰውና ሊረጋጋ የቻለው። የተለመደውና ያሰለቸን አማራ ልሒቃን ጩኸት ለማስታገስ የሚሰጠው የመድሃኒት ዓይነት ወጪ ቆጣቢ በመሆኑ ቢጮሁም ከፀሐይ በታች ሊያተርፋቸውና ሊገላግላቸው የሚችል ኃይል የለምና ለጩኸትና ለቀረርቶ በተከፈተ አፉ መድኃኒቱ ልናስውጣቸው ይገባል። እዚህ ላይ ሊሰመርመርበት የሚገባ ቁምነገር ቢኖር ታድያ፥ ወያነ ትግራይ፥ መቀጣት ያለበትና የሚገባውን ነጥሎ የሚቀጣ፣ አንዱ በሰራውና በፈጸመው ወንጀል ሌላውን ተጠያቂ የማያደርግ፣ ለወንጀለኛ የማይራራ፣ ፍትሕና ፍርድ የሚያደርግ እንጅ እንደነሱ ህሊና ቢስና እንስሳ እንዳይደለ ለሁሉም ግልጽ ሊሆን ይገባል። ወያነ ትግራይ፥ የራሱን አሳልፎ አይሰጥም የሰው ሀብትና ንብረትን አይመኝም። ትግራይዋይ፥ እምነትና ኃይማኖት ያለው፤ ለህሊና የሚገዛና በሞራል ልዕልና የሚያምን ነው።
ሥራህ ያውጣህ
የኤርትራ ሠራዊት እንዲሁም ዐቢይ አህመድ ዓሊና ሠራዊቱ ከትግራይ መሬት ተነቅለውና ተመንግለው መውጣት ተከትሎ የአማራ ልሒቃንና ደጋፊዎቻቸው “ተካድን” ሲሉ ሲያስተጋቡት የተሰማ አዲስ ነጠላ ዜማ ለብዙዎቻችን አግራሞት ሳይጥልብን አይቀርም። የአማራ ልሒቃን የተካኑበት በወሬና በአሉባልታ የሰለጠነ ምላሳቸው ትተን ሰዎቹ ከውስጥም ከውጭም በዓይነቱና በመጠኑ ላቅ ያለ የመሳሪያና የሰው ኃይል እርዳታና ድጋፍ ሳያገኙ እንዲሁ ራሳቸውን ችለው በትግራይ ላይ እጃቸው እንደማያነሱ፣ በህልማቸውም ቢሆን እንደማያስቡት እኛም እነሱም አሳምረን እናውቃለን። ይህ ‘አማራ ተክደሃል’ የሚል የአማራ ልሒቃን የቁራ ጩከት የሚያረጋግጥልን ይህንኑ ሐቅ ነው። ቋንቋው ቀለል ባለ አማርኛ የተረጎምነው እንደሆነ የቋንቋው ፍቺና አንድምታ አንድና አንድ ነው። ይኸውም፥ ካደን እያሉ እየዘለፉትና እየዘነጠሉት ያለ የአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ነዋሪ ዐቢይ አህመድ ዓሊ፥ ከሱዳን፣ ከኤርትራ፣ ከሱማሌና ከኢምሬት ጋር መክሮና ዘክሮ እንግባ ብሎ ባያስገባን ኑሮ እኛ አማሮች ምን በወጣን ነውና ብቻችን ሄደን የበትሪ ወያነ ሰለባ የምንሆነው፤ እንግባ ብሎ እኛን ጭምር አስገብቶ ሲያበቃ ትቸዋለሁ ብሎ እኛን እሳት ውስጥ ጥሎ ከመውጣት በላይ ምን ክህደት አለ? የገባነው ሁላችን ተስማምተን እንጅ አማራ አቅሙን አውቆ የሚያዋጣኝ ይህ ነው ብሎ በሰላም አርፎ ተቀምጦ የነበረ ህዝብ ነው፥ ነው የአማራ ልሒቃን ጩኸት።
በርግጥ፥ ኦፕሬሽን ራዕሲ አሉላ አባ ነጋ ትግራይ መሬት ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ብቻ ሳይሆን የቀየረው በቀጥታም በተዘዋዋሪም በትግራይ ጉዳይ ላይ እጃቸው ያስገቡ አካላት ሁሉ ሳይቀር የዕለት ዕለት ኑሮአቸው ቀይሯል። በመሆኑም፥ ዐቢይ አህመድ ዓሊ በአሁን ሰዓት የራሱና የቤተሰቡ ህይወት ለማትረፍና ለመታደግ ዕድሉን ይግጠመው እንጅ ማንኛውንም ነገር ከማድረግ አይመለስም። ሰውዬው ከተጠያቂነት ለማምለጥ ማድረግ የሚችለውና ያለበት ሁሉ ለማድረግ ዝግጁነቱ ነው። ከሞትና ከምርኮ የተረፈችው ነፍሱ ለማትረፍ ኢሳይያስ አፈወርቂን መገበር ካለበት ያደርገዋል እያደረገውም ነው። እየደረሰበት ካለው ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሽንፈት ፋታ ሊሰጠውና ሊገላግለው የሚችል ሌላ አማራጭ መንገድ የአማራ ልሒቃን ማስበላትና እሳት ውስጥ መጨመር ከሆነ እሳቱ ራሱ በማያያዝ ሰዎቹ እሚነደው እሳት ውስጥ ይጨምራቸዋል፤ እያደረገው ያለም ይህ ነው። ዐቢይ ይህን ሲያደርግ ታድያ አላውቅላችሁም ‘አማራ ታሪክ ሰራ’ እያላችሁ አይደል ስታደነቁሩኝ የከረማችሁ ይሄው ግጠሙት አላላቸውም። አንድም፥ ለጊዜውም ቢሆን በደረቁ፥ ወልቃይትና ራያ በይዞታም በታሪክ የትግራይ ህዝብ መሬት ነው መሬታቸው ለቃችሁ ውጡ በማለት ፍጥጥ ባለ መንገድ ሳይሆን ሰዎቹ በቀላሉ ሊገላገላቸውና ከትክሻው አሽቀንጥሮ ሊጥላቸው የሚያስችለው መላ መፍጠርና መከተል ነበረበትና ለአማራ ልሒቃን ጆሮ የሚጥምና የሚመጥን ቋንቋ በመምረጥም “አማራ ከትግራይም ከሱዳንም ከሌላው ክፍልም ከፍቅር ውጪ ሰው በጉልበት በኃይል ሊያንበረክከው ከፈለገ ራሱ መከላከል የሚችል ህዝብና በዛም የሚታወቅ ህዝብ” እያለ ሲሸንግላቸውና ሥራህ ያውጣህ ብሎ ፊቱን ሲያዞርባቸው የምናገኘው። የተካነበት የአሽሙር ንግግር በደንብ የገባቸው የአማራ ልሒቃን ግን የዐቢይ አህመድ ዓሊ ቅቤ ንግግር ሊገዙት ቀርቶ ድልዲ ማፍረስና የክተት አዋጅ ማስነገር ላይ ተጠምደው የምንመለከታቸው።
መቋጠሪያ
ወያነ ትግራይ ሆነ የትግራይ ህዝብ የአማራ ህዝብ እንደ ማንኛውም ህዝብ ጭቁን ህዝብ ነው ብሎ ያምናል። የትግራይ ህዝብ ለራሱ እንዲሆንለት የሚመኘው መልካም ሁሉ፥ ለአማራ፣ ለኦሮሞ፣ ለሱዳንና ለኤርትራ በአጠቃላይ ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም የሚመኝ ህዝብ ለመሆኑ ዘ-ጋርዲያን ጨምሮ የዓለማችን ትላላቅ የመገናኛ ብዙሐን የትግራይ ህዝብ ለጦር ሙርከኞች ያሳየው ከሰብአዊነት የሚመነጭ ርህራሄና ደግነት አስመልክተው የሰጡት ምስክርነት መመልከት በቂ ነው። ባይሆን፥ በትምህርት ይሁን በስራ ምክንያት ወደ ትግራይ አቅንቶ ለሳምንት ይሁን ለዓመታት በትግራይ ህዝብ መካከል የኖረ የኢትዮጵያ ዜጋ ሁሉ በቆይታው የትግራይ ሰው በድሎኛል፣ ከማንነቴ የተነሳ አድሎና መገለል ደርሶብኛል የሚል የኦሮሞ፣ የደቡብ፣ የአማራ፣ የአፋር፣ የሱማሌ፣ የሃረሬ ሰው አይገኝም። ትግራይ፥ በማንነታቸው የተነሳ በየስፍራው የተገደሉ የልጆችዋን ሬሳ እየተቀበለች ቀብራለች እንጅ አንድን ሰው በማንነቱ ገድላ ሬሳ ልትክል ቀርቶ በክፉ ዓይን የተመለከተችው አማራ ወይም ኦሮሞ እንደሌለ ኢትዮጵያውያን ራሳቸው የሚመሰክሩት ሐቅ ነው።
የትግራይ ህዝብ፥ ሊዘርፉት፣ ሊገድሉት፣ ሊያምጹትና ሊጨፈጭፉት ወረራ የፈጸሙበት ወያነ ትግራይ በሙርኮ የያዛቸው የኤርትራ ሠራዊት ጨምሮ የአማራ፣ የኦሮሞ፣ የደቡብ የሠራዊት አባላት እህል ውሃ እየሰጠ ለጦር ሙርከኛ ከሚገባ በላይ ክብር በመስጠት እየተንከባከበ ያለ ህዝብ የማንም ጠላት ሊሆን አይችልም። ጠላቶቹን በምህረት የተቀበለ ህዝብ የአማራ ሆነ የሌላ ህዝብ ጠላት ሊሆን አይችልም። ሊገድለው የመጣ ቅጥረኛ ነፈሰ ገዳይ ሠራዊት ካለችው እያካፈለ የሚመግብ ህዝብ በጠላትነት ዓይን የሚመለከተው ህዝብ አይኖርም። የትግራይ ህዝብ የአማራ ህዝብ ጠላት ሊሆን አይችልም፤ የአማራ ህዝብም እንደ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ጠላት ሊሆን አይችልም። አማራ ልዩ ዜጋ ነው፣ አማራ ደሙ ሰማያዊ ነው፣ አማራ ፈጣሪ እጅን ታጥቦ የፈጠረው ፍጥረት ነው፣ አማራ ኢትዮጵያን የመጠበቅ መለኮታዊ አደራ አለበት፤ አማርኛ የመላዕክት ቋንቋ ነው፣ አማራነት የሰው ልክ ነው፣ አማራ የቅዱስ ሚካኤልና የቅዱስ ገብርኤል መንትያ ነው ወዘተ እያሉ በባዶ ቃላት የአማራ ህዝብ እያሳከሩ ያሉ የተሳከሩ የአማራ ልሒቃን ግን የትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የራሱ የአማራ ህዝብ ጭምር ጠላቶች ለመሆናቸው መታወቅ ይገባል። የአማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በሰላም መኖር ካለባቸው ደግሞ ይህን ዓይነቱ ደንቃራና ኋላቀር የትምክህት ኃይል ፈጽሞ መሰበርና መጠረግ አለበት፤ ይገባልም ነው። በዚህ አጋጣሚ የአማራ ህዝብ ሞት ከሚገባው የትምክህት ኃይል ራሱን እንዲያርቅና ለግለሰቦች የፖለቲካ ፍጆታ መጠቀሚያ ከመሆን ራሱን እንዲጠብቅ ጥርዬን አስተላልፋለሁ።
E-mail: mahbereseytan@gmail.com |