ይውረዱ ይብቃዎት መሀላውን ሲምሉ ሳያዳሉ ሊያገለግሉ ህግና ደንብን .. ሊያስከብሩ ገለልተኛ ሆነው ሊሰሩ አልነበረም ወይ ቁምነገሩ ? ታዲያ.. በፖለቲካው መጠመዱ መባተቱ ማጎብደዱ መሀላዎትን ረስተው ሙያዎትን አራክሰው ፖለቲከኛ ስለሆኑ ... ለፍትህ ለዳኝነት ብቁ ሰለማያደረጎት ይውረዱ ይብቃዎት ኢዮብ ከጮማ እምኒ
8-6-19